cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

EVORICH GROUP OF COMPANIES

Our mission is New Economic Evolution of the World (N.E.E.W). EVORICH is working on different business sectors in our Planet. It is reliable, the most guaranteed and world top class group of companies. New technology (innovation) is coming to you.

Show more
Ethiopia3 929Amharic3 776The category is not specified
Advertising posts
2 002Subscribers
No data24 hours
-97 days
-7230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ህይወት ውብ ናት!!! 👨‍💻Join our channel ✨✨✨✨✨✨✨✨ https://t.me/ethiovisionary
Show all...
✅የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት ማግኘት ይፈልጋሉ ? ✅እርስዎ ለገንዘብ (ገንዘብ ለማግኘት) ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ሊሰራልዎት የሚችል ስርዓት መገንባት ይፈልጋሉ ? 🏆አዎ ከሆነ መልስዎ ውድ ና መልሰው የማያገኙትን ጊዜዎትን ሳያባክኑ ይቀላቀሉን ! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩 @sismaknegn👈ይህን በመጫን ያግኙን! ☎️ +251910011004
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🏆🏆ሀዋሳ ሀዋሳ🏆🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ሀዋሳ ና አካባቢዋ ያላችሁ ጥሩ የቢዝነስ እድል ይዘን እየመጣን ነው!! 🎯የህይወት ዘመን ምርጥ ቢዝነስ መስራት የሚፈልግ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ያናግረን: ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩@sismaknegn ☎️ +251910011004 ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🏆🏆ሀዋሳ ሀዋሳ🏆🏆 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊 ሀዋሳ ና አካባቢዋ ያላችሁ ጥሩ የቢዝነስ እድል ይዘን እየመጣን ነው!! 🎯የህይወት ዘመን ምርጥ ቢዝነስ መስራት የሚፈልግ ከታች ባለው ስልክ ቁጥር ያናግረን: ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ☎️ +251910011004 ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት!!! 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
🟢የጃክ ማ (Jack Ma) አስተማሪ ህይወት እና 5ኛው የ አለም ግዙፍ ኢኮኖሚ..... 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ✍ለሶስት ጊዜ ያክል ኮሌጅ ውስጥ ውጤት አልመጣለትም ✍30 ጊዜ ለስራ አመልክቶ አልተሳካለትም ✍KFC ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ ሲከፍት ከእሱ ጋር 24 ሰዎች ለስራተወዳድረው እሱ ብቻ እድሉን አጣ ✍ለፖሊስነት አመልክቶ እሱ ብቻ ተቀባይነት አጣ ✍አሜሪካ ለሚገኘው ሃርቫርድ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመቀጠል ጠይቆ ተቀባይነት አጣ ⚪️በህይወቱ ውስጥ በጣም ብዙ ውድቀቶችን አስተናግዷል ግን ተስፋቆርጦ እጁን አጣጥፎ አልተቀመጠም። ✅በ1994 ስለ ኢንተርኔት ሰማ። በ1995 ከትውልድ አገሩ ቻይና ወደ አሜሪካባጋጣሚ ያቀናል በዚህም ጊዜ በጓደኛው እርዳታ ስለ ኢንተርኔ ምንነት ማወቅ ቻለ። ኢንተርኔትን እንዳወቀ መጀመርያ የፈለገው ቃል "beer"የሚል ነበር። ✅በዚህም ስለ ቢራ የተለያዩ መረጃዎችን ከተለያዩ አገሮች ያገኘ ቢሆንም ከአገሩ ቻይና ግን ምንም አይነት መረጃ ማግኝት አልቻለም። 🤔በዚህም ተበሳጨና ስለ ቻይና አጠቃላይ መረጃ መፈለግ ተያያዘ አሁንም ውጤቱ ዜሮ ነበር። 🔰በዚህም ቁጭት ከጓደኛው ጋር ሆኖ ሰለ ቻይና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገጽ ፈጠሩ፡፡ ድህረ ገጽ በተከፈተ በአምስት ሰዓት ውስጥ ከተለያዩ ቻይናዊያን የአብረን እንስራና እንተዋወቅ ጥያቄዎች ቀረቡለት። 🔰በዚህም ኢንተርኔት አዋጭ ስራ እንደ ሆነ ተገነዘበ፡፡ እንደዚህ እያለ የአለማችንን ግዙፍ የe-commerce ተቋም የሆነውን ALIBABA GROUP ለማቋቋም በቃ፡፡ 🏆አሁን የ 23.6 ቢሊየን ዶላር የተጣራ ተቀማጭ እረብጣ ጌታ የሆነው ማክ የአለማችን 20ኛ ቱጃር ነው። 💢ጃክ ማ አሁንም ቱጃር ነኝ ብሎ አልተዘናጋ ያለሁት በመትረፍረፍ አለም ውስጥ ነው ብሎ ትልቅ ህልሙን ማለሙ ራዕይውን አስቀምጧል❗️ 🌐እንደ እ.አ.አ 2035 ላይ እንደ አንድ አገር የአለም 5ኛውን ግዙፍ ኢኮኖሚ እገነባለሁ ብሎ እየሰራ ነው‼️ 🌐ይህ ማለት ከ ቻይና፣ አሜሪካ፣ ጃፓን ና ከ አውሮፓ አንድ አገር ቀጥሎ 5ኛው ባለ ግዙፍ ኢኮኖሚ ባለቤት ለመሆን ህልሙን አስቀምጧል። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ⭕️እናንተስ ህልማችሁን ለማሳካት ምን ያህል ፅናት ና ቁርጠኝነት ላይ  ናችሁ❓          📩@sismaknegn
Show all...
ብቃትን ፍለጋ ✨✨✨✨ አንድ ጊዜ ፈጣሪ ሰውን ያላካተተ ስብሰባን ጠራና ፍጥረትን ሁሉ ሰብስቦ አንድን ጥያቄ ጠየቃቸው፣ ይላል አንድ ምንጩ ያልታወቀ አፈ-ታሪክ፡፡ ጥያቄው እንዲህ የሚል ነበር፡- “ለነገሩ ዝግጁ እስኪሆኑ ድረስ አንድን ነገር ከሰው ልጆች ልሰውርባቸው እፈልጋለሁ፡፡ ስለሆነም ያንን ከሰዎች ለመሰወር የምፈልገውን ነገር የት ባስቀምጠው ሰዎች ላያገኙት የሚችሉ ይመስላችኋል?” አላቸው፡፡ ለዚህ ጥያቄ መልስ ለመስጠት ብዙም የደፈረ እንስሳ ማግኘት ከባድ የነበረ ቢሆንም አራት እንስሶች የየግል ሃሳባቸውን ሰነዘሩ፡፡ ንስር እንዲህ አለ፡- “ከሰዎች ለመሰወር የፈለከውን ነገር ለእኔ ስጠኝና ከፍ ብዬ መብረር ስለምችል ጨረቃ ድረስ ይዤው እወጣና እዚያ አስቀምጠዋለሁ”፡፡ ፈጣሪም መልሶ፣ “አንድ ቀን የሰው ዘር ጨረቃ ላይ የመውጣት ብቃት ስለሚኖረው ማግኘታቸው አይቀርም” አለው፡፡ አሳ እንዲህ አለ፡- “እንደ ውቂያኖስ ጥልቅ ነገር እንደሌለለና ሰዎች እዚያ ጥልቀት ድረስ እንደማይሄዱ አውቃለሁና እኔ በዋና እዚያ ድረስ መጥለቅ ስለምችል ይዤው ልግባና እዚያ አስቀምጠዋለሁ”፡፡ ፈጣሪም መልሶ፣ የሰው ልጅ ወደጠለቀው ባህር የመግባት አቅም ለማዳበር ብዙ ጊዜ ስከማይፈጅበት ማግኘቱ አይቀርም” ብሎ መለሰ፡፡ አንበሳ በተራው እንዲህ አለ፡- “እንኳን ሰው አብዛኛዎቹ የዱር እንስሶች እንኳ የሚፈሩት ጥቅጥቅ ያለውን ጫካ የምደፍር እኔ ነኝ፡፡ እዚያ ወስጄ ባስቀምጠው ስለማያገኙት ለእኔ ስጠኝ”፡፡ ፈጣሪም፣ “ሰዎች ጫካን መመንጠር ብዙም ስለማይከብዳቸው ቀስ በቀስ ይደርሱበታል” አለ፡፡ ጦጣ በመጨረሻ እንዲህ አለች፡- “ፈጣሪ ሆይ፣ ከእነዚህ ሁሉ ሃሳብ ሰጪዎች በበለጠ ሁኔታ ከሰው ጋር ቀረብ ብዬ የምኖረው እኔ ስለሆንኩኝ ባህሪያቸው በደንብ አውቀዋለሁ፡፡ ሰዎች አብዛኛውን ነገር ፍለጋ ውጪ ውጪውን ነው የሚሉት፡፡ ውስጣቸው ያለው ነገር ትዝም አይላቸው፡፡ ስለዚህ ውስጣቸው ብታስቀምጠው በቀላሉ አያገኙትም” አለችው፡፡ የጦጣ መልስ ተቀባይነት ስላገኘ ፈጣሪ ለመደበቅ ያሰበውን ነገር በሰው ውስጥ አስቀመጠው ይባላል፡፡ ይህ የተደበቀው ነገር የራሳቸው የሰዎቹ እምቅ ብቃት ነው፡፡ ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ፈጣሪ ያስቀመጠው አስገራሚና የታመቀ ብቃት እያላቸው ምንም እንደሌላቸው በከንቱ ጊዜያቸውን ያባክናሉ፡፡ በውስጣችሁ ተዝቆ የማያልቅ እምቅ ብቃት እንዳለ ታውቃላችሁ? ፈልጋችሁ አግኙት! አውጡት! አዳብሩት! ተጠቀሙበት! ምንጭ: ዶ.ር እዮብ ማሞ @sismaknegn
Show all...
✅የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት ማግኘት ይፈልጋሉ ? ✅እርስዎ ለገንዘብ (ገንዘብ ለማግኘት) ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ሊሰራልዎት የሚችል ስርዓት መገንባት ይፈልጋሉ ? 🏆አዎ ከሆነ መልስዎ ውድ ና መልሰው የማያገኙትን ጊዜዎትን ሳያባክኑ ይቀላቀሉን ! ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 📩 @sismaknegn👈ይህን በመጫን ያግኙን! ☎️ +251910011004
Show all...
Show all...
Visionary Generation

አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ!!! InboxMe: @sismaknegn

🔰አስደሳች ዜና 🌺🌺🌺🌺🌺 🔰እነሆ አስደሳች ዜና ለ አዲስ አበባ ና አካባቢዋ ነዋሪዎች: 📚 በአዲስ አበባ በሚገኙት ቢሮዎቻችን ላይ ተገኝታችሁ ሙሉ መረጃ መውሰድ ለምትፈልጉ: 💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥 🔰ታላቅ የቢዝነስ መረጃ ና ገለፃ የኢትዮጵያ ኩራት በሆነው ካምፓኒያችን ኢቲኬር አማካኝነት በዋና ቢሯችን( HQ) እንዲሁ በቅርንጫፍ ቢሮዎቹ ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። 🔰 ቀድመው ፕሮግራም ይያዙ። 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ☑️ሰዓት: ከረፋዱ 4:30 እና ከቀኑ 9:00 ☑️ ቀን : ከሰኞ እስከ እሁድ ⚪️ከመምጣትዎ በፊት ፕሮግራም ማስያዝዎን እንዳይዘነጉ! እንዳያመልጥዎ! 👨‍💻ተሳታፊ ለመሆን 📚📚📚📚📚📚 ✔️ስም:_ ✔️አድራሻ:___ ✔️ስልክ ቀጥር:___ ያስመዝግቡ! በውስጥ መስመር ለማግኘት   📩 @sismaknegn ለመደወል: ☎️+251910011004 (በስራ ሰዓት ብቻ)        ስኬት የምርጫ ጉዳይ ናት!  🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Show all...
Sign in and get access to detailed information

We will reveal these treasures to you after authorization. We promise, it's fast!