cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Visionary Generation

አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ!!! InboxMe: @sismaknegn

Show more
Advertising posts
267Subscribers
No data24 hours
No data7 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Proven successful wealth building formula
Show all...
🌻Happy New Year🌻 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 Wish You Peaceful, Lovely and Prosperous year of 2016 Happy new year with your beloved families 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
Show all...
🙏 1
SPIRULINA - Spirulina:- cyno bacteria blue green alge ዝርያ ነው። - በውስጡ ለሰው ልጅ ጤና የሚጠቅሙ ከ 170 በላይ ንጥረ ነገሮችን ይዞአል። - 70% የአትክልት ፕሮቲን አለው ። - በኦሜጋ 3 እና 6 የበለፀገ ነው። የተለያዩ አለም አቀፍ ተቋማት ስለ spirulina ምን አሉ? WHO:- THE SUPER FOOD IN EARTH NASA:- The complete and balance nutrients UNICEF:- The Best food for the future. የአለም የጤና ድርጅት : - በምድር ላይ ያለው ሱፐር ምግብ ናሳ: - የተሟላ እና ሚዛናዊ ንጥረ ነገሮችን ያካተተ ምግብ ዩኒሴፍ፡- የወደፊቱ ምርጥ ምግብ በማለት ጠርተውታል ስፓሩሊና ለጤና የሚሰጠው ጥቅም:- 1.በብዙ ንጥረ ምግቦች የበለፀገ ነው 2.በሽታ የመከላከል ስርአትን ያጎለብታል 3.ፀረ ኢንፌክሽን ባህሪ አለው 4.የደም ግፊት መጠንን ለማስተካከል ይረዳል 5.የኮሎስትሮል እና የዩሪክ አሲድ መጠንን ያስተካክላል 6.ፀረ አላሪጂክ ባህሪ አለው 7.ደም ማነስን ይከላከላል 8. አንቲ ኦክሲዳንት 9.የጨጎራ የልብ የኩላሊት እንዲሁም የጉበትን ጤናን ለመጠበቅ ይረዳል 10.የሰውነት በሽታ የመከላከል አቅምን ለማጎልበት ይረዳል 11.ፀረ ካንሰር ባህሪ አለው
Show all...
Asset vs Liability: A short story Son: Dad, may I speak with you? Dad: Go ahead. Son: Among all my classmates, I am the only one without a car. It is embarrassing. Dad: What do you want me to do? Son: I need a car. I don't want to feel odd. Dad: Do you have a particular car in mind? Son: Yes dad (smiling) Dad: How much? Son: $2,000,000 Dad: I will give you the money on one condition. Son: What is the condition? Dad: You will not use the money to buy a car but invest it. If you make enough profit from the investment, you can go ahead and buy the car. Son: Deal. Then, the father gave him a cheque of $2,000,000. The son cashed the cheque and invested it in obedience to the verbal agreement that he had with his father. Some months later, the father asked the son how he was faring. The son responded that his business was improving. The father left him. After some months again, the father asked him about his business again and the son told him that he is making a lot of profit from the business. When it was exactly a year after he gave him the money, the father asked him to show him how far the business has gone. The son readily agreed and the following discussion took place: Dad: From this I can see that you have made a lot of money. Son: Yes dad. Dad: Do you still remember our agreement? Son: Yes Dad: What is it? Son: We agreed that I should invest the money and buy the car from the profit. Dad: Why have you not bought the car? Son: I don't need the car again. I want to invest more. Dad: Good. You have learnt the lessons that I wanted to teach you. - You didn't really need the car, you just wanted to feel among. That would have placed extra financial obligations on you. It wasn't an asset then; but a liability. - Two, it is very important for you to invest in your future before living like a king. Son: Thanks dad. Then the father gave him the key of the latest model of that car. MORALS: 1. Always invest first before you start living the way you want. 2. What you see as a need now may become a want if you can take a little time to get over your feelings. 3. Try to be able to distinguish between an asset and a liability so that what you see as an asset today will not become a liability to you tomorrow. Good day
Show all...
በመጪው አመት አዲስ የመንግስት ሠራተኛ ቅጥር እንደማይኖር እየተነገረ ነው። ይህ ደሞ ቀድሞውንም ከፍተኛ የሆነውን የስራ አጥ ቁጥር ክፉኛ እንዲያሻቅብ ያደርገዋል። ይህን ችግር ለማቃለል መንግስት በግሉ ዘርፍ የሚደረጉ አዳዲስ የስራ ፈጠራ እና ዘመናዊ የአሰራር ሂደቶችን በቂ የህግ ሽፋን እና እውቅና በመስጠት ሊደግፍ ይገባል። የግብርና ፣ የካቲታል ገበያ ፣ የቀጥተኛ ሽያችጭ የገበያ ስርዐት፣ የኢኮሜርስ እና ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ  ዘርፍ ከተቀጣሪነት ይልቅ ብዙ የስራ ባለቤት የሆኑ ስራፈጣሪዎችን የሚፈጥሩ በመሆኑ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት አስፈላጊው ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🏆አስደሳች ዜና🏆 ❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ✅እሁድ ሰኔ 04፣ 2015 ዓ.ም በኢቲኬር ትልቁ ቡድናችን "ኬር በድን( Care Team)" አማካኝነት በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። ማንም ሰው የማይቀርበት ምርጥ ዝግጅት: ▫️ማነቃቂያ ስልጠና ▫️የቢዝነስ አማራጭ መረጃዎች ( BOP) ▫️የተሞክሮ ፕሮግራም ( Testimony) ▫️የሀቢት እና የሲስተም ሰልጣኞች ምርቃት እንዳያመልጥዎ ብዙ የሚያተርፉበት ምርጥ ፕሮግራም!!! 🗓ቀን: እሁድ ሰኔ 04፣ 2015 ዓ.ም ⏱ሰዓት: ከ 8:00 ጀምሮ 🌆ቦታ: ኦሮሚያ የባህል ማዕከል ( አ.አ ስቴዲየም ) 👨‍💻ትኬት በመሸጥ ላይ... ❇️ትኬት ለማግኘት: ✨✨✨✨✨✨✨ 📩@sismaknegn ላይም ያገኛሉ። 📞 +251910011004 ( በስራ ሰዓት ይደውሉ) ትኬትዎን ቀድመው ይያዙ !!! 🏆ስኬት ጫፍ እንገናኝ!!!!🏆 🔥ድንቅ ጊዜ ይሁንላችሁ🔥 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
Show all...
🔥🔥🔥🔥🔥🔥 🏆አስደሳች ዜና🏆 ❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ✅እሁድ ሰኔ 04፣ 2015 ዓ.ም በኢቲኬር ትልቁ ቡድናችን "ኬር በድን( Care Team)" አማካኝነት በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል። ማንም ሰው የማይቀርበት ምርጥ ዝግጅት: ▫️ማነቃቂያ ስልጠና ▫️የቢዝነስ አማራጭ መረጃዎች ( BOP) ▫️የተሞክሮ ፕሮግራም ( Testimony) ▫️የሀቢት እና የሲስተም ሰልጣኞች ምርቃት እንዳያመልጥዎ ብዙ የሚያተርፉበት ምርጥ ፕሮግራም!!! 🗓ቀን: እሁድ ሰኔ 04፣ 2015 ዓ.ም ⏱ሰዓት: ከ 8:00 ጀምሮ 🌆ቦታ: ኦሮሚያ የባህል ማዕከል ( አ.አ ስቴዲየም ) 👨‍💻ትኬት በመሸጥ ላይ... ❇️ትኬት ለማግኘት: ✨✨✨✨✨✨✨ 📩@sismaknegn ላይም ያገኛሉ። 📞 +251910011004 ( በስራ ሰዓት ይደውሉ) እንዳያመልጥዎ ትኬትዎን ቀድመው ይያዙ !!! 🏆ስኬት ጫፍ እንገናኝ!!!!🏆 🔥ድንቅ ጊዜ ይሁንላችሁ🔥 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
Show all...