cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተልሚድ ቅኔ -ቤት

Advertising posts
665
Subscribers
No data24 hours
+37 days
-1230 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ሰላም የተከበራችሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ። እሁድ መስከረም 27 ሰ/ት/ቤታችን ለተከታታይ 9 ወራት ሲያሰለጥናቸው የነበሩ የበገና እና የመሰንቆ ተማሪዎችን በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል። ስለዚህ ሁላችም አባላት በዚህ ዝግጅት ላይ መታደም ይኖርብናል። እንዲሁም ደግሞ ሌሎች ምዕመናን በእለቱ እንዲገኙ በተለያዩ የሶሻል ሚዲያዎች ላይ ፖስት በማድረግ ኃላፊነታችንን እንድንወጣ በአምላከ ቅዱስ ሚካኤል ስም እናሳስባለን። መልካም አዳር
Show all...
1
Show all...
አዲስ ዓመት መዝሙር ስብስብ/addis amet mezmur 2016

አዲስ ዓመት መዝሙር ስብስብ/adis amet mezmur 2016

https://www.youtube.com/channel/UC3x4WCvHCm6tYzsBI_keErA?sub_confirmation=1

/ #ethiopianorthodoxmezmur #orthodox #orthodox_mezmur_lyrics #fano #mahtot #mahtot_tube #addisababa #adisaametmezmur #አዲስ #አማራ #አዲስ_ዝማሬ #አዲስ_መዝሙር #awdametderfitigrigna #ፋኖሚድያfanomedia #ፋኖ #እንቁጣጣሽ #2016 #2023 #addisametmusic #addisametmezmur #ለምለም #አበባየሆሽ #አዲስ ዓመት #አዲስ ዓመት በዓል #መልካም አዲስ ዓመት ምኞት #አበባየሆሽ መዝሙር #abebayehush

🙏 2
የምስራች-3 በየትኛውም ዓለም ሁናችሁ ቅኔ መማር ለምትፈልጉ። በተመጣጣኝ ዋጋ! ሊንኩን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።👇 https://forms.gle/6JA25q8h2yk7xGwS6 የቴሌግራም ቻናላችን 👇🏿 @TelmidGubae ቀጥታ ለማናገር፡ @zetsion ይጠቀሙ  #ተልሚድ_ቅኔ_ቤት
Show all...
እዝል ክብር ይእቲ (ዘመ.ር ላእከማርያም ሳሙኤል ) ወስተ ዘመንነ ኮነ :ፍጻሜሁ: ለዘነቢያት ትንቢት በከመ ነገሩ ለነ: በዘፈጣሪ መክስት ጻድቅ ወልድ: እንዘ ለተሰቅሎ ወሞት እስመ በሕይወቱ ይኄሉ: ቀታሊ: እምላዕለ ዛቲ መሬት
Show all...
ግዕዝ ክብር ይእቲ ዘመር. ላእከማርያም (ቅኔ መምህር )    # አማርኛ ዕፅ(እንጨት) አፈጣጠሩ እና አጠራሩ አንድ ቢሆንም አዳኝም  ገዳይም ነው ምክንያቱም የሔዋን ሞት በእንጨት ኃይል ሲሆን ድሕነቷም በእንጨት ነውና አዳኝም  ገዳይም ነው
Show all...
ግዕዝ ክብር ይእቲ ዘመር. ላእከማርያም (ቅኔ መምህር ) መድኅን ዕፅ ወዕፅ መስተቅትል እመ ተፈጥሮቱ ዋሕድ ወተጸውዖቱ ለቃል ሞታ ለሔዋን እንዘ በኃይለ ዕፅ ዘኀጉል ሕይወታ ለሔዋን አምጣነ በዕፅ ዘመስቀል
Show all...
የምስራች-3 በየትኛውም ዓለም ሁናችሁ ቅኔ መማር ለምትፈልጉ። በተመጣጣኝ ዋጋ! ሊንኩን በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።👇 https://forms.gle/6JA25q8h2yk7xGwS6 የቴሌግራም ቻናላችን 👇🏿 @TelmidGubae ቀጥታ ለማናገር፡ @zetsion ይጠቀሙ #ተልሚድ_ቅኔ_ቤት
Show all...