en
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Open in Telegram

Always strive for Excellence❤!!

Show more
1 422
Subscribers
No data24 hours
+77 days
-830 days
Posts Archive
በሰፈራ ቅ/መደበኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተከናወኑ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች.........

በሽቦ ኤጀርሳ ቅርንጫፍ በት/ቤታችን የግማሽ አመት ወይም የአንደኛው ወሰነ ት/ት የጥያቄና መልስ ውድድር በሚገርም ፉክክር አካሒደዋል

ቀን ፡ 14/05/2018 ዓ.ም ለውድ የግሎው ትምህርት ቤት   የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ  ጉዳዩ፣ የ1ኛው ወሰነ-ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራምና ሌሎች  መርሃ ግብሮች ማሳወቅ ይሆናል፡፡ 1.  የ1ኛ  መንፈቀ- ዓመት ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና  ✍የ1ኛው መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል  ከሰኞ ጥር 18 / 2018 ዓ/ም እስከ  ረቡዕ  20/2018  ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ይሰጣል። 👉ማጠቃለያ ፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ት/ቤት ክፍት የሚሆነው ለግማሽ ቀን  ሲሆነ፣ ለኬጂ ተማሪዎች  እስከ  6፡ 00 ሰዓት እና ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች 6፡10 ድረስ  ይሆናል።  የፈተና መርሃ -ግብሩን ከዚህ ማስታወሻ  ጀርባ  ማያያዛችንን እንገልፃለን። 2. የትምህርት ቤት ክፍያ ፡ 🧏የትምህርት ቤት ክፍያና የጥናት ክፍያን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ክፍያውን የማጠቃለያ ፈተና ከመድረሱ በፊት እንድታጠናቅቁ እና ከተጨማሪ ቅጣት እንድትድኑ እየገለፅን፣  🙈 ሁሉም ክፍያዎች ያልተከፈለላቸው ተማሪዎች ፈተና ላይ መቀመጥ እንደማይችሉ  አጥብቀን እናሳውቃለን፡፡ 3. የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ፣- አርብ  ጥር 22 ቀን 2018  ዓ.ም. ከ2:00-4:00 ሰዓት ብቻ  የፈተና ወረቀት ለተማሪዎች የሚመለስበት ቀን ይሆናል፡፡ 4.  የ1ኛው ወሰነ -ትምህርት ዝግ ቀናት፡- ከጥር 25 እስከ የካቲት 02 ድረስ ለተማሪዎች የአመቱ አጋማሽ የእረፍት ቀናት ይሆናሉ፡፡ ✍ሰኞ የካቲት 02 የመምህራን ስልጠና ቀን ይሆናል፡፡ 5.  የሁለተኛው መንፈቀ- ዓመት ትምህርት 👌የሁለተኛው መንፈቀ-  ዓመት   ትምህርት የሚጀምረው  የካቲት 03 /2018  ዓ.ም. ነው፡፡ 🙏ለማንኛውም ጥያቄ / አስተየየት ካልዎት

ቀን ፡ 14/05/2018 ዓ.ም ለውድ የግሎው ትምህርት ቤት   የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ  ጉዳዩ፣ የ1ኛው ወሰነ-ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራምና ሌሎች  መርሃ ግብሮች ማሳወቅ ይሆናል፡፡ 1.  የ1ኛ  መንፈቀ- ዓመት ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና  ✍የ1ኛው መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል  ከሰኞ ጥር 18 / 2018 ዓ/ም እስከ  ረቡዕ  20/2018  ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ይሰጣል። 👉ማጠቃለያ ፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ት/ቤት ክፍት የሚሆነው ለግማሽ ቀን  ሲሆነ፣ ለኬጂ ተማሪዎች  እስከ  6፡ 00 ሰዓት እና ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች 6፡10 ድረስ  ይሆናል።  የፈተና መርሃ -ግብሩን ከዚህ ማስታወሻ  ጀርባ  ማያያዛችንን እንገልፃለን። 2. የትምህርት ቤት ክፍያ ፡ 🧏የትምህርት ቤት ክፍያና የጥናት ክፍያን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ክፍያውን የማጠቃለያ ፈተና ከመድረሱ በፊት እንድታጠናቅቁ እና ከተጨማሪ ቅጣት እንድትድኑ እየገለፅን፣  🙈 ሁሉም ክፍያዎች ያልተከፈለላቸው ተማሪዎች ፈተና ላይ መቀመጥ እንደማይችሉ  አጥብቀን እናሳውቃለን፡፡ 3. የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ፣- አርብ  ጥር 22 ቀን 2018  ዓ.ም. ከ2:00-4:00 ሰዓት ብቻ  የፈተና ወረቀት ለተማሪዎች የሚመለስበት ቀን ይሆናል፡፡ 4.  የ1ኛው ወሰነ -ትምህርት ዝግ ቀናት፡- ከጥር 25 እስከ የካቲት 02 ድረስ ለተማሪዎች የአመቱ አጋማሽ የእረፍት ቀናት ይሆናሉ፡፡ ✍ሰኞ የካቲት 02 የመምህራን ስልጠና ቀን ይሆናል፡፡ 5.  የሁለተኛው መንፈቀ- ዓመት ትምህርት 👌የሁለተኛው መንፈቀ-  ዓመት   ትምህርት የሚጀምረው  የካቲት 03 /2018  ዓ.ም. ነው፡፡ 🙏ለማንኛውም ጥያቄ / አስተየየት ካልዎት በኮሚንኬሽን ቡክ /communication Book/  ይላክልን ፡፡

WOW it is an example / experience for the rest compound. Good job. Continue for the best not for the last.

✨Amazing😍

This must be an experience for us **

‎Mid exam result Declaration ‎Congratulations on your outstanding academic achievement! ‎ Your hard work, ‎ Dedication, and ‎ Commitment to excellence have truly paid off. Being recognized as one of the top performers in mid exam of 2018/2026G.C examination is a testament to your talent and perseverance. ‎ ‎Your achievement not only reflects your academic prowess but also sets a remarkable example for your peers. Your determination to excel is truly inspiring, and we are proud to celebrate your success. ‎ ‎Keep up the excellent work and continue to reach for the stars. Your future is bright, and we have no doubt that you will continue to achieve great things. ‎ ‎Once again, congratulations! ‎ Yerer Grade Glow School.