en
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Open in Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Show more
2 621
Subscribers
+124 hours
+227 days
+3830 days
Posts Archive
የሐዘን መግለጫ የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ቢኒያም ተስፋዬ ታናሽ ወንድም ከሐገር ተሰድዶ ወጥቶ የነበረ ቢሆንም በነበረበት ቦታ ስላረፈ ቤተሰቦቹ ሐዘን ስለተቀመጡ መኖሪያ ቤታቸው ጎላ በላይኛው በር (በኤክስትሪም በኩል) በመገኘት እንድናጽናናቸው ይሁን።  የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

ሰላም እብል ሠናይተከ ተአዛዜ፤ ለትፍሥሕተ ሰብእ ወለኑዛዜ፤ ሚካኤል ኢይበል አድኅኖትከ ማእዜ፤ ረሲ ደኃሪትየ እምግብረ ኀጢአት አግኣዜ እንተ ተቀነይኩ ሎቱ የአክል እምይእዜ። ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካ
ሰላም እብል ሠናይተከ ተአዛዜ፤ ለትፍሥሕተ ሰብእ ወለኑዛዜ፤ ሚካኤል ኢይበል አድኅኖትከ ማእዜ፤ ረሲ ደኃሪትየ እምግብረ ኀጢአት አግኣዜ እንተ ተቀነይኩ ሎቱ የአክል እምይእዜ። ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰውን ለማረጋጋትና ለማስደሰት ፈጣን ለሆነ ርኅራኄህ ሰላም እላለው። ማዳንህ ከቶ መቼ ነው እንዳልል እስከ አሁንም ድረስ የተገዛሁለት ይበቃልና የመጨረሻይቱ ዘመኔ ከኃጢአት ባርነት ነፃ ትወጣ ዘንድ እማጸንሃለሁ። ድርሳነ ሚካኤል

"ሕፃናትን ተዉአቸው፥ ወደ እኔም ይመጡ ዘንድ አትከልክሉአቸው፤ መንግሥተ ሰማያት እንደነዚህ ላሉ ናትና " ማቴ 19፥14 የፍኖተ ብርሃን ሰንበት ት/ቤት ሕጻናት ክፍል ለስድስት ወር የአዲስ አባልነት ትምህርት ሲከታተሉ የነበሩ ሕጻናት የካቲት 08/2017 ዓ.ም ተመርቀው በትላንትናው እለት የካቲት 09/2017 ዓ.ም ወደ ቃሌ ተራራ ጻድቁ አቡነ ሐብተማርያም ገዳም ጉዞ በማድረግ ተሳልመው ወደ አገልግሎት ተቀላቅለዋል። ቅዱስ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የነገው የሃገርና የቤተክርስቲያን ተረካቢ ያድርጋችሁ በተቀደሰ ቤቱ ያሳድጋችሁ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። የጌቶችን ጌታ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ እርሱ ብቻውን ታላቅ ተኣምራትን ያደረገ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ሰማያትን በብልሃት የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ምድርን በውኃ ላይ ያጸና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ብቻውን ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ለፀሐይ ቀንን ያስገዛው፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ለጨረቃና ለከዋክብትም ሌሊትን ያስገዛቸው፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ከበኵራቸው ጋር ግብጽን የመታ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ እስራኤልንም ከመካከላቸው ያወጣ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ በጸናች እጅ በተዘረጋችም ክንድ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ የኤርትራን ባሕር በየክፍሉ የከፈለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ እስራኤልን በመካከሉ ያሳለፈ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ፈርዖንንና ሠራዊቱን በኤርትራ ባሕር የጣለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ታላላቅ ነገሥታትን የመታ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ብርቱዎችንም ነገሥታት የገደለ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ የባሳንን ንጉሥ ዐግን፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ምድራቸውን ርስት አድርጎ የሰጠ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ለባሪያው ለእስራኤል ርስት፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። እኛን በመዋረዳችን አስቦናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ከጠላቶቻችንም እጅ አድኖናልና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤ ለሥጋ ሁሉ ምግብን የሚሰጥ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና። የሰማይን አምላክ አመስግኑ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።              መዝሙረ ዳዊት. 136፥1 ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

''ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ'' በመ/ር ዲ/ን ዳንኤል ታደለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 08/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል
''ባልንጀራህን እንደራስህ ውደድ''              በመ/ር ዲ/ን ዳንኤል ታደለ የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  የፊታችን ቅዳሜ የካቲት 08/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ እነዚህ በረከቶች ሁሉ ይመጡልሃል ያገኙህ” ዘዳግም 28፥2 ሁላችንም የፍኖተ ብርሃን ልጆች መጽሐፍ ቅዱስን እያነበብን የሐዋርያት ሥራ ደርስን የንባብ ሕይወታ
የአምላክህንም የእግዚአብሔርን ቃል ብትሰማ እነዚህ በረከቶች ሁሉ ይመጡልሃል ያገኙህ”   ዘዳግም 28፥2 ሁላችንም የፍኖተ ብርሃን ልጆች መጽሐፍ ቅዱስን እያነበብን የሐዋርያት ሥራ ደርስን የንባብ ሕይወታችን አንድ ምዕራፍ በመጨምር ንባባችን እንቀጥልጀ መጨረሻ ክፍል ነው የሐዋርያት ሥራ በቀን ሁለት ምዕራፍ እናንብብ መልካም የንባብ ጊዜ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com