en
Feedback
የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Open in Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Show more
2 604
Subscribers
+324 hours
+87 days
+2430 days
Posts Archive
በአርሲ ሀገረ ስብከት በሚገኙ ወረዳዎች በዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ግድያ መፈጸሙን በመግለጽ ሀገረ ስብከቱ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና ቅዱስ ሲኖዶስ ከመንግሥት ጋር በመነጋ
+1
በአርሲ ሀገረ ስብከት በሚገኙ ወረዳዎች በዘጠኝ ኦርቶዶክሳውያን ላይ ግድያ መፈጸሙን በመግለጽ ሀገረ ስብከቱ የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እና ቅዱስ ሲኖዶስ ከመንግሥት ጋር በመነጋገር መፍትሄ እንዲሰጡት ጠየቀ። ©Eotc