ዮኒ ሳት { የሪሲቨሮች ሶፍትዌር }
Open in Telegram
♨️ የሁሉንም ሪሲቨሮች Update ሶፍትዌር ያገኛሉ ♨️ የመረጃ ቻናል @Yonisat1 ♨️የመወያያ ግሩፕ @Yonisat2 ♨️ በየሳምንቱ የምንሠራቸውን አስተማሪ ቪዲዮዎች https://www.youtube.com ይመልከቱ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 222
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
LIFESTAR GOLD ሞዴሎች
ሪሲቨራችሁ ስታክ እያደረገ ከተቸገራችሁ ወይንም On ብሎ ከቆመ ወይም Menu ስትገቡ የሚቆም ከሆነ ይህንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨራችሁ ላይ መሠካት ከዛን ሪሲቨሩን አጥፍታችሁ ማብራት 100ቆጥሮ እስኪጨርስ በመጠበቅ ራሱ Restart ሲያደርግ ይስተካከላል።
@software365
👆👆👆 ይሔ የ LEG N24+
👁Watt's New👁
🔥Gshare Plus ላይ Active Server fail & restart
የሚያደርገው በዚህ software ተስተካክሏል
አዳዲስ ነገሮችን አካቷል
🔥Add Gshare Tube ( sat2Ip )👉Bein sport ከ1-10 መክፈት ይችላል
@software365
✨የXcruiser 6650 HD finder official Software ነው።
✨ምን ምን ተካቶበተላል የሚለውን እዚሁ .Zip file ውሰጥ 9 improvementዎች ተዘርዝረዋል።
✨Softwareሩን ለመጫን
1. Download ካደረጋችው በኋላ ወደ Flash ያለ Folder መገልበጥ
2. Finderሩ ላይ Flashኑን ከሰካን በኋላ Finderሩን ማጥፋት
3. የTorch(ባትሪ) key Buttonኑን ይዘን Power buttonኑን ተጭነን እናበራዋለን። ከዛ ወዲያው Flashው ላይ ያሉ Compatible Fileሎችን ሲያመጣልን የምንፈልገውን Software መርጠን መጫን ነው።
@software365
✅ይሄ የRealstar RS-1010 አዲስ Software ነው።
ቀን: 22_12_20
ምን አዲስ ነገር አለው?
-በUSB(flash) ላይ እና Youtube ላይ አማርኛ እንዲያነብ ተደርጓል።
-Apollo IPTV ከ 2MB ጀምሮ ባለ በአስተማማኝ ሁኔታ ይሰራል።
-Satellite list ላይ Hide በማረግ የማንፈልገውን መደበቅ እና Show በማረግ የደበቅነውን ማምጣት እንችላለን።
- በግራ እና በቀኝ በተኖች በ10/10 የቻናል ብዛት እንዲቀያይር አርገነዋል።
- Page+/- በተኖች የቻናሎችን Catergory FTA/HD/SCRAMBLE/Favourite ዝርዝሮችን ይቀያይራሉ።
@software365
Realstar RS-5050 አዲስ Software ነ
ቀን: 22_12_20
ምን አዲስ ነገር አለው?
-በUSB(flash) ላይ እና Youtube ላይ አማርኛ እንዲያነብ ተደርጓል።
-Apollo IPTV ከ 2MB ጀምሮ ባለ በአስተማማኝ ሁኔታ ይሰራል።
-Satellite list ላይ Hide በማረግ የማንፈልገውን መደበቅ እና Show በማረግ የደበቅነውን ማምጣት እንችላለን።
- በግራ እና በቀኝ በተኖች በ10/10 የቻናል ብዛት እንዲቀያይር አርገነዋል።
- Page+/- በተኖች የቻናሎችን Catergory FTA/HD/SCRAMBLE/Favourite ዝርዝሮችን ይቀያይራሉ።
@software365
IDM - Internet Download Manager v6.38 build 14
Activated. ዛሬ የተለቀቀ Update
Increase download speeds by up to 5 times
@software365.
vidmate apk YOUTUBE
🔥በዚህ Vidmate ማንኛውንም ቪዲዮ ከ Youtube ማውረድ ትችላላችሁ
🔥በማንኛውም Player ማጫወት ይቻላል አዲሱ Vidmate አፕ የግድ Play it ላይ ብቻ ነው ማጫወት የምትችሉት የሚለንን በዚኛው የፈለጋቹ ስልክ እንዲሁም ፍላሽ በኮምፒውተር መጫወት ይችላል በዚህ ያወረዳችሀለት Youtube ቪዲዮ
@YONASDISH
@YONASDISH2
@software365
LS 1000,2000,3000,
Ls 4000 9200 እና 9300
ለባለ አንድ ፍላሽ ለሚቀበሉ Software ነው።
@software365
Blokada
🗣 አነስተኛ ኢንተርኔት ብቻ በመጠቀም የኳስ ቻናሎችን የምታገኙበት የAndroid apk ነው።
⚽️ Bein sport ን ጨምሮ የተለያዩ ቻናሎችን ታገኛላችሁ።
@software365
LIFESTAR 1000++ 10-10-2020
ረሲቨር ሁሉንም OSN, Amos HD እና SD መክፈቻ ሶፍትዌር ነው Tshare ሰርቨር እና የአንድ አመት Canal ሰርቨር በነፃ ሞልተንባቸዋል በተጨማሪም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, Amos 4°W, Nss 57°E (EBS HD) አዳዲስ ቻሎች ድርድር አለው።
🔥 Add Super G-Share Plus ሰርቨር
🔥 Add 0 button Server menu shortcut (ሪሞቱ ላይ 0 Button ስትነኩ የሰርቨር ሜኑ አቋራጭ ታገኛላችሁ
🔥 Add TS Delay (የተለያዩ IKS ሰርቨሮችን ስትጠቀሙ ለምሳሌ cccam ላይ ስክራች ካደረገ TS delay በመጨመር እና በመቀነስ ስክራቹን ማጥፋት ትችላላችሁ አገልግሎቱን ደግሞ Setting ውስጥ ታገኛላችሁ።
🔥 ረሲቨራችን በሶፍትዌር ችግር On ብሎ ቢቀር ይሔንን ሶፍትዌር ስሙን gxrom ብላችሁ ለውጣችሁ ረሲቨሩ ላይ ትሰኩትና ረሲቨሩን ስታበሩት እራሱ መጫን ይጀምራል ከጫነም በሗላ 100% ሲደርስ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት እራሱ መስራት ይጀምራል።
👁ማሳሰቢያ👁
1. OSN እና Amos ለመክፈት ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ Port አስተካክላችሁ ረሲቨራችሁን ከኢንተርኔት ጋር አገናኝታችሁ የፈለጋችሁትን Canal ሰርቨር Connect ማድረግ ነው።
2. ሶፍትዌሩን ስትጭኑ Section የሚለውን All አድርጋችሁ ጫኑት
10_10_2020
@software365
