en
Feedback
ዮኒ ሳት { የሪሲቨሮች ሶፍትዌር }

ዮኒ ሳት { የሪሲቨሮች ሶፍትዌር }

Open in Telegram

♨️ የሁሉንም ሪሲቨሮች Update ሶፍትዌር ያገኛሉ ♨️ የመረጃ ቻናል @Yonisat1 ♨️የመወያያ ግሩፕ @Yonisat2 ♨️ በየሳምንቱ የምንሠራቸውን አስተማሪ ቪዲዮዎች https://www.youtube.com ይመልከቱ

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 222
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Xcruiser XS 6600 HD የፋይንደር ሶፍትዌር ነው። @software365

IDM - Internet Download Manager v6.38 build 11 Activated. November 15_2020 Increase download speeds by up to 5 times, resume and schedule downloads. ⚡️ምንሞ Activate ሆነ Update ማድረግ አይጠበቅባችሁም ። ⚡️ለኮምፒውተር የሚሆን IDM በነፃ password @ aiosetup በሉት ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @software365 Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

Connection ስላስቸገረኝ የተቀሩትን ለመልቀቅ አልቻልኩም ነገ የምለቅ መሆኑን ከይቅርታ ጋር ለመግለፅ እወዳለው። ዮናስ

ይህንን ይመስላል አሞላሉ። ከታች ደግሞ Free vs professional ልዩነቱን ተመልከቱ
ይህንን ይመስላል አሞላሉ። ከታች ደግሞ Free vs professional ልዩነቱን ተመልከቱ

SMADAV 2020 PRO ከላይ የሚገኘው Free smadav ሳይሆን professional ነው። ፋይሉን ካወረዳቹ በዋላ Install ስትሉት Password ይጠይቃል። password - 123 ብላችሁ Install ከሆነ በዋላ በመክፈት Setting ላይ መግባት ከዛን Smadav pro Registration ከሚለው ስር Name MAX08 KEY 995299250540 በመሙላት Register ማድረግና በነፃ Unlimited ጊዜ መጠቀም ይችላሉ። @software365

በነገው እለት የምንለቃቸው የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች ♨️ SMADAV 2020 PRO ይህ PRO version ከGoogle ላይ ከምናገኘው በአራት እጥፍ የተሻለ protection አለው። ሙሉ በሙሉ Registered የሚሆን ሲሆን ከሙሉ Active ማድረጊያ ኮድ ጋር ፖስት እናደርጋለን። ♨️ PHOTOSHOP FOR ALL COMPUTER ለማንኛውም አይነት ኮምፒውተር የሚሆን ሲሆን በዛ ላይ ኮምፒውተራችሁ ወይምPc ያችሁ አነስተኛ ራም ቢሆንም ይሠራል። 100mb ሲሆን 64 bit ለሆኑ ኮምፒውተሮች በሙሉ ከ Code ጋር Activate በማድረግ እስከ መጨረሻው መጠቀም ትችላላችሁ። ♨️IDM NEW VERSION 6.38 ኢንተርኔት ዳውንሎድ ማናጀር በፍጥነት ማውረጃ ሲሆን ከ Google ላይ የምታገኙት የ30 ቀን ብቻ Free ሲሆን onoine purchase ካላደረጋችሁ ይዘጋል። ነገር ግን ይህ Activate የሆነ ስለሆነ ደስ እስካላችሁ ቀን መጠቀም ትችላላችሁ። ♨️ADOBE PREMIUM PRO 2 GBእና ከዛ በላይ ለሆኑ ኮምፒውተሮች በጥራት የሚሠራ ONLY 500Mb ሲሆን ቁጥር አንድ የቪዲዮ ኢዲተር በነፃ ከ Activation code ጋር ።Google ላይ በነፃ የለም። Purchase ለማድረግ $215 ዶላር ♨️Wondershare filmora 10 አዲሱ Version ሲሆን ለጀማሪና ለጥሩ የቪዲዮ አሸናባሪዎች የሚሆን በጣም ምርጥ የቪዲዮ ኢዲቲንግ ሶፍትዌር በነፃ ከCode ጋር እንለቃለን። Google ላይ በነፃ የለም ።purchase ለማድረግ $129 ዶላር። ♨️WINDOW 10 JULY 2020 VERSION ከሁለት ወራት በፊት የወጣው አዲሱ የWindow 10 version ምንም Activate አድርጉ የማይል በነገው እለት የምንለቅ ይሆናል። Window 32 bit እና ለ 64 bit ሲሆን ኮምፒውተራችሁ ስንት Bit እንደሆነ ለማወቅ my pc ላይ በመግባት ከዛን property ስትሉት ይነግራችዋል። መልካም ምሽት ከዮናስ ሳተላይት እና ቴክኖሎጂ @software365 የሶፍትዌር ቻናል አዲስ የተከፈተ @YONASDISH የመረጃ ቻናል @YONASDISH2 የመወያያ ግሩፕ 4000 አባላት ያሉት

SOFTCAM KEY FOR VARZISH IBOX ,TIGER ,LIFESTAR ,STARSAT -Date - November 11-2020 Varzish ለዘጋባችሁ ሪሲቨራቹ Softcam የሚቀበል ከሆነ ይህንን ጫኑበት ይከፍታል። Bisskey ማስገባት ለተቸገራችሁ @software365 @YONASDISH

✅ይህ ለLEG H-14 ሞዴሎች የወጣ አዶስ Software ነው። 06_11_20 -LEG N-24 HD (አዲስ ሞዴል) -LEG H-14 HD -LEG M-18 HD በጣም አሪፍ የሆነ የGshare+ Stability አለው። -የሞላነውን Gshare plus account Recover የምናረግበት System ተካቶበታል። Software ለመጫን በቅድሚያ Menu ከዛ Information ላይ በመግባት ሪሞት ቀይ በተን - 112 ተጭነው ከዛ በኋላ USB Upgrade ላይ በመግባት መጫን ይችላሉ። @software365

Ls 9090 Diamon NEW 20-10_2020 FIX forever server 134 ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

T8 Mini Ultra አዲስ የተለቀቀ Software oct 27-2020 ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

አዲስ Software OCT 27-2020 V 3.92 T8 HIGH CLASS V2 FIX Audio and video out of Sync problem ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

Software_ 15-10-2020 LEG N24 PRO IRON ⏩Gshare plus ላይ server fail ሚለው ተስተካክሏል ⏩ Gshare plus ቻናል ሲከፍት ፈጣን ነው ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

SOFTWARE FOR CORONET HD OLD wifi antenna አልስራም ላላቹ ይህን ሶፍትዊር ሰትጭኑ ይሠራላችዋል። ‼patch menu enabled ለማድረግ upgrade ላይ እያል 6969 መንካት ነው መጨረሻ ላይ Super setting የሚል እናገኛለን እዛ ውስጥ Cccam and biss key መሙያ እናገኛለን ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

⬇SUPERMAX F18 HD ⇨Free Funcam server Software ⇨WiFi antenna MTK 7601 ⇨Osn & Yes sport ይከፍታል ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

New Software 15-10-2020 LEG N24 M18,H14,N24NEW ⏩Gshare plus ላይ server fail ሚለው ተስተካክሏል ⏩ Gshare plus ቻናል ሲከፍት ፈጣን ነው ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

🆕 SOFTWARE GSHARE PLUS V2 -ለ Superstar V8 እና ለ Superstar v8 plus ብቻ ምን አዲስ ነገር አለው FIX---⬇ -------------------------------------------- ♥ አዲሱ ሶፍትዌር የOSN & Yes sport ፓኬጅ ሲከፍት በጣም ፈጣን ------------------------------------------------- ♥ ነፃ ቻናል እያያቹ ወደ ተዘጋው ቻናል ስትቅይሩ በፍጥነት ይከፍታል ------------------------------------------------- ♥ሌላጊዜ ሪሲቨሩ ጠፍቶ ሲበራ አክቲቭ አርጉኝ የሚለው ተስተካክሏል ቀጥታ ኢንተርኔት ካገኘ ይከፍታል ------------------------------------------------- 😍♥ አዲሱ ሶፍትዌር የተጫነ ማንኛውም ሱፐርስታር ላይ ነፃ የ3 ቀን super Gshare መሞከሩያ ኮድ አለው ኮዱ ይህ ነው 888888888888 ------------------------------------------------- ♥ሪሲቨሩ ጠፍቶ ሲበራ እስክሪን ላይ የGshare ኮዱ የሚያበቃበትን ቀን (Expired Date) ይፅፍልናል ------------------------------------------------- ♥ በተጨማሪ የGshare code ቢጠፋባቺ ኮዱን በቀላሉ client 16 ላይ አረንካዴውን በመጫን አክቲቪ ማረግ ይችላሉ ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech Via sami

02/09/2019 ለመጨረሻ ጊዜ የተለቀቀ IBOX 3030 S2 ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

02/09/2019 ለመጨረሻ ጊዜ የተለቀቀ IBOX 3030 S2 ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

LEG A-25 LOADER + SOFTWARE ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech

LEG H-14 LOADER & SOFTWARE አዲሱ LEG H14 ማስነሻ LOADER እና SOFTWARE ⚠️Software ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ @YONASDISH Subscribe ያድርጉ በቪዲዮ በአማርኛ ይማሩ www.youtube.com/YonsatTech