ዮኒ ሳት { የሪሲቨሮች ሶፍትዌር }
Open in Telegram
♨️ የሁሉንም ሪሲቨሮች Update ሶፍትዌር ያገኛሉ ♨️ የመረጃ ቻናል @Yonisat1 ♨️የመወያያ ግሩፕ @Yonisat2 ♨️ በየሳምንቱ የምንሠራቸውን አስተማሪ ቪዲዮዎች https://www.youtube.com ይመልከቱ
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
1 222
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
Super Max,MEWE,EUROSTAR የመሳሰሉት ሪሲቨሮች
On, load ብለው ሲቀሩ በRs232 cable እና ኮምፒውተር በመጠቀም የምናስነሳበት Loader software ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
LS 6, LS 7, LS 8, LS 9 HD ሪሲቨሮች On,Load ብሎ ቢቀሩ ረሲቨሩ ሳየፈታ ማስነሻ ሎደር ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
MeWe HD የሆኑት ሪሲቨሮች
On, load ብለው ቢቀሩ ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳዩ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ተጠቅመን ማስነሳት እንችላለን።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
MeWe 260D,280D HD ረሲቨሮች የሚጠቅም software ነው።
ስትጭኑ "All Code" አድርጋቹው ጫኑት።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
Loader software
HDASE HD ሪሲቨር On ብሎ ሲቆም በRs232 cable እና በኮምፒውተር በመጠቀም የምናስነሳበት Loader software ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
HDASE HD ረሲቨር ሶፍትዌር ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
Sunplus Chip የሚጠቀሙ ረሲቨሮች እና የCoffe 555 HD ረሲቨር On, load ብሎ ቢቀር ወይም ወዲያው ቢጠፉ ምንም ምልክት ባያሳይ በአጠቃላይ የሶፍትዌር ችግር ቢያጋጥም በቀላሉ በዚህ ሎደር ረሲቨሩ ሳይፈታ ማስተካከል የሚያስችል ሎደር ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
Coffee 555 HD ረሲቨር ሶፍትዌር ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
LIFESTAR LS6HD, LS7HD, LS8HD, LS9HD ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
Update 9_6_2020
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
Lifestar 9200 ባለ1 ፍላሽ
Lifestar 9300 ባለ1 ፍላሽ
Lifestar 1000
Lifestar 2000
Lifestar 3000
Lifestar 4000
ሪሲቨሮች On ወይም Load ብሎ ሲቀሩ በRs232 cable እና በኮምፒውተር ተጠቅመን የምናስነሳበት loader software ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
✅ LIFESTAR 1000HD
✅ LIFESTAR 2000HD
✅ LIFESTAR 3000HD
✅ LIFESTAR 4000HD
✅ LIFESTAR 9200HD ባለአንድ ፍላሽ
✅ LIFESTAR 9300HD ባለአንድ ፍላሽ
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
LIFESTAR OLD MODEL
2020 -3030- 4040- HD ሪሲቨሮች የሚጠቅም software ነው።
⚠️ሶፍትዌር ስትጭኑ ሞዴል በደንብ እያነበባችሁ ሲቀጥል እየጫናቹ መብራት እንዳይቋረጥ
@software365
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁Super Star 9200 HD Super V8
🍃Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን በተጨማሪም On ብሎ ሲቀር ያስተካክለዋል
አጫጫን/አጠቃቀም
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል
⚠️ማሳሠብያ
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ስለሆነ On ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ።
⭐️Boot ብለው ለሚከፍቱ ሪሲቨሮች ደግሞ የመጨረሻውን software ወደ gxrom በመቀየር ማስተካከል ይቻላል።
@software365
@YONASDISH
@YONASDISH2
☞New software updated
የOLD CORONET JM 030 CT HD አዲስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥የ MBC Package ቻናሎች ድምፅ መክፈት ይችላል::
⚠️ማሳሰቢያ ፡- ቻናሉ ላይ ካደረጋችሁ በሁዋላ ሪሞቱ ላይ OK ነክታችሁ ቻናል ሊስቱ ላይ እንዳለ ሁለት ጊዜ ሪሞቱ ላይ ያለውን ቢጫ በተን ስትነኩት ከሚመጡላችሁ ምርጫ ውስጥ AUDIO TYPE የሚለው ላይ ወደጎን ስትቀያይሩት AAC-A የሚለው ላይ ስትደርሱ SAVE አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡
@software365
👆👆👆 ይሔ የ
🔥LIFESTAR 1000HD Gold
🔥LIFESTAR 2000HD Gold
🔥LIFESTAR 3000HD Gold
🔥LIFESTAR 4000HD Gold
🔥LIFESTAR 9200HD Gold
🔥LIFESTAR 9300HD Gold
🔥LIFESTAR 9200HD MINI
🔥LIFESTAR 9300HD MINI
🔥Super Star 9200 HD Super V8
🔥Super Star 9300 HD Super V8 ሞዴሎች Antenna Setting ውስጥ ስትገቡ ስታክ የሚያደርገውን እና ሲበራ 88 ብሎ ስታክ የሚያደርገውን በተጨማሪም On ብሎ ሲቀር ያስተካክለዋል
አጠቃቀም
መጀመርያ ይሔንን gxrom ሶፍትዌር ምንም ስሙን ሳትቀይሩ በባዶ Sandisk ፍላሽ ላይ Copy ታደርጋላችሁ ከዛ ረሲቨራችሁ ላይ ትሰካላችሁ በመቀጠል ረሲቨራችሁን ታበሩታላችሁ ወዲያው ቁጥር መቁጠር ይጀምራል 100 ሲሞላ ፍላሻችሁን ስትነቅሉት ረሲቨራችሁ በትክክል መስራት ይጀምራል ማለት ነው።
⚠️
ይሔ ሶፍትዌር Old SDK ስለሆነ On ብለው ለሚከፍቱ ረሲቨሮች ማስነሻነት ብቻ ተጠቀሙ።
@software365
Supermax F18 _SUPER TECH
የሪሲቨር ሶፍትዌር ሲሆን Bisskey ለማስገባት softwareሩን ከጫናቹ በዋላ page_በመጫን ማስገባት ይቻላል።
@software365
✅ይህ ለLEG H-14,M18,N24(አዲሱ) ሞዴሎች የወጣ አዶስ Software ነው። 20_02_21
-LEG N-24 HD (አዲስ ሞዴል)
-LEG H-14 HD
-LEG M-18 HD
-በEthiosat ላይ የድምፅ ችግር ያለባቸውን MBC ቻናሎች ተስተካክሏል።
Software ለመጫን በቅድሚያ Menu ከዛ Information ላይ ቀይ በተን - 112 ተጭነው ከዛ በኋላ USB Upgrade ላይ መጫን ይችላሉ።
@software365
LIFESTAR 9200/9300//1000/2000/3000/4000 Gold
Mbc package ድምፅ የሌላቸውን በዚህ Software ማስተካከል ትችላላችሁ
@software365
LIFESTAR 1000++ platinum
Mbc package ድምፅ ለማግኘት ይህንን Software ተጠቀሙ
@software365
