en
Feedback
ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ

Open in Telegram

Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።

Show more
1 241
Subscribers
No data24 hours
+57 days
+1030 days
Posts Archive
1 ኛ ዜና 16: 23፤ ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ዕለት ዕለት ማዳኑን አውሩ።

“ኃጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፥ በደሌንም አልሸፈንሁም፤ ለእግዚአብሔር መተላለፌን እነግራለሁ አልሁ፤ አንተም የልቤን ኃጢአት ተውህልኝ።” — መዝሙር 32፥5 ጌታ ሆይ #ደካማነቴን ዛሬም አልሸሽግህም😢 አልዋሽህም። ትዕዛዝህን መከተል ተስኖኛል... እወድሃለሁ ግን ይቅርታህን ለመማፀን ይሸመቅቀኛል። ሁሌም ጉያህ ይናፍቀኛል... ከመዓዛህ ስርቅ የነብሴ ደስታ ይበናል... ፍቅርህ፣ ሽታህ፣ ህልውናህ ባለበት በዚያ የዘላለም ዕረፍቴ አለ😢 ጌታ ሆይ ብወድቅም በእጅህ ልውደቅ እንጂ ዓለም ቀስ በቀስ ቆራርሳ ስትጨርሰኝ ዝም አትበለኝ🙏 ... የደምህ ትኩሳት ዛሬም ይሰማኝ🙏 ይቅርታ አድርግልኝ፥ ማረኝ። ኢየሱስ እወድሃለሁ፥ አመሰግናለሁ😊 ✅ @luke15project ✅ ✅ @luke15project

📌The Reason for the Season is #JESUS !! 📌Homproject wish you'll Blessed Christmas!! 👉🏻 @homproject 👉🏻 @homproject
📌The Reason for the Season is #JESUS !! 📌Homproject wish you'll Blessed Christmas!! 👉🏻 @homproject 👉🏻 @homproject

HAPPY NEW YEAR HYMNS OF MES FAMILIES ❤️❤️❤️❤️... THANK YOU FOR ALL YOUR LOVE AND SUPPORT..... HOPE 2020 WILL BE A GREAT YEAR FOR THE CHANNEL❤️❤️❤️❤️💥💥⚡️⚡️

1 king 2:3 King David to his son, "Prove yourself a man." What kind of counsel for a man saying that be a man?! 1ኛ ነገ 2:3 ፣ ከዚህ የተሻለ ምኞት አልነበረውም ይሆን ዳዊት? የሰው ልጅ ስፍራውን ሲይዝ ሁሉ ነገር የሚሰራለት አምላኩ እንደሆነ ዳዊት ያውቃል..ሰው መሆን ማነስ አይደለም! ፀጋው ይብዛልን🙏

መዝሙር 79 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አቤቱ፥ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ፤ የቅድስናህንም መቅደስ አረከሱ፥ ኢየሩሳሌምንም እንደ መደብ አደረጉአት። ² የባሪያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የጻድቃንህንም ሥራ ለምድር አራዊት፤ ³ ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ። ⁴ ለጎረቤቶቻችንም ስድብ ሆንን፥ በዙሪያችንም ላሉ ሣቅና ዘበት። ⁵ አቤቱ፥ እስከ መቼ ለዘላለም ትቈጣለህ? ቅንዓትህም እንደ እሳት ይነድዳል? ⁶ ስምህን በማይጠሩ መንግሥታት ላይ፥ በማያውቁህም አሕዛብ ላይ መዓትህን አፍስስ፤ ⁷ ያዕቆብን በልተውታልና፥ ስፍራውንም ባድማ አድርገዋልና። ⁸ የቀደመውን በደላችንን አታስብብን፥ ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን፥ እጅግ ተቸግረናልና። ⁹ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ እርዳን፤ ስለ ስምህ ክብር፥ አቤቱ፥ ታደገን፥ ስለ ስምህም ኃጢአታችንን አስተሰርይልን። ¹⁰ አሕዛብ፦ አምላካቸው ወዴት ነው? እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ። ¹¹ የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን። ¹² አቤቱ፥ የተዘባበቱብህን መዘባበታቸውን ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው። ¹³ እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥ ለዘላለም እናመሰግንሃለን፤ ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን።

🎙በድል የዘጋሀቸው 👉🏻😍ከወደዳችሁት #join እንዲሁም ከተባረካችሁበት #Share ያድርጉ @homproject @homproject ❤️ቀኖቻችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የተዋጁ ይሁኑ! አሜን!

here's my first time live recording worship.. Just 2 years ago...enjoy it😍👇🏻

🎙ሌላ አምላክ የለኝም (በመሳይ) @homproject @homproject

" እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።" ዮሐ 15:5

" የንጹሓንን መንገድ እግዚአብሔር ያውቃል፥ ርስታቸውም ለዘላለም ነው፤" መዝ 37:18

🎤እግዚአብሔር አለ በማደሪያው ❤️ሀገርኛ ቅኔ 🎙#ድምፅ በ መሳይ ብርሃኑ 🎼#በገና በ ይታገስ ብርሃኑ @homproject @homproject

🎤አመታትን በቸርነትህ አቀዳጅተህ ❤️ሀገርኛ ቅኔ 🎙#ድምፅ በ መሳይ ብርሃኑ 🎼#በገና በ ይታገስ ብርሃኑ @homproject @homproject