ማዳኑን አውሩ | ᴘʀᴏᴄʟᴀɪᴍ ʜɪꜱ ꜱᴀʟᴠᴀᴛɪᴏɴ
Ir al canal en Telegram
Thank you for your interest to join Our Telegram channel. ▫️The primary function of this channel is : ☞To proclaim our savior JESUS CHRIST through a lifestyle of praise and worship. መዝሙረ ዳዊት 96 2፤ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም ማዳኑን አውሩ።
Mostrar más1 241
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+1030 días
Archivo de publicaciones
“ኃጢአቴን ለአንተ አስታወቅሁ፥ በደሌንም አልሸፈንሁም፤ ለእግዚአብሔር መተላለፌን እነግራለሁ አልሁ፤ አንተም የልቤን ኃጢአት ተውህልኝ።”
— መዝሙር 32፥5
ጌታ ሆይ #ደካማነቴን ዛሬም አልሸሽግህም😢 አልዋሽህም። ትዕዛዝህን መከተል ተስኖኛል... እወድሃለሁ ግን ይቅርታህን ለመማፀን ይሸመቅቀኛል።
ሁሌም ጉያህ ይናፍቀኛል... ከመዓዛህ ስርቅ የነብሴ ደስታ ይበናል... ፍቅርህ፣ ሽታህ፣ ህልውናህ ባለበት በዚያ የዘላለም ዕረፍቴ አለ😢
ጌታ ሆይ ብወድቅም በእጅህ ልውደቅ እንጂ ዓለም ቀስ በቀስ ቆራርሳ ስትጨርሰኝ ዝም አትበለኝ🙏 ... የደምህ ትኩሳት ዛሬም ይሰማኝ🙏 ይቅርታ አድርግልኝ፥ ማረኝ።
ኢየሱስ እወድሃለሁ፥ አመሰግናለሁ😊
✅ @luke15project ✅
✅ @luke15project ✅
📌The Reason for the Season is #JESUS !!
📌Homproject wish you'll Blessed Christmas!!
👉🏻 @homproject
👉🏻 @homproject
HAPPY NEW YEAR HYMNS OF MES FAMILIES ❤️❤️❤️❤️... THANK YOU FOR ALL YOUR LOVE AND SUPPORT..... HOPE 2020 WILL BE A GREAT YEAR FOR THE CHANNEL❤️❤️❤️❤️💥💥⚡️⚡️
1 king 2:3
King David to his son,
"Prove yourself a man."
What kind of counsel for a man saying that be a man?!
1ኛ ነገ 2:3 ፣
ከዚህ የተሻለ ምኞት አልነበረውም ይሆን ዳዊት?
የሰው ልጅ ስፍራውን ሲይዝ ሁሉ ነገር የሚሰራለት አምላኩ እንደሆነ ዳዊት ያውቃል..ሰው መሆን ማነስ አይደለም!
ፀጋው ይብዛልን🙏
መዝሙር 79
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ አቤቱ፥ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ፤ የቅድስናህንም መቅደስ አረከሱ፥ ኢየሩሳሌምንም እንደ መደብ አደረጉአት።
² የባሪያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የጻድቃንህንም ሥራ ለምድር አራዊት፤
³ ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ።
⁴ ለጎረቤቶቻችንም ስድብ ሆንን፥ በዙሪያችንም ላሉ ሣቅና ዘበት።
⁵ አቤቱ፥ እስከ መቼ ለዘላለም ትቈጣለህ? ቅንዓትህም እንደ እሳት ይነድዳል?
⁶ ስምህን በማይጠሩ መንግሥታት ላይ፥ በማያውቁህም አሕዛብ ላይ መዓትህን አፍስስ፤
⁷ ያዕቆብን በልተውታልና፥ ስፍራውንም ባድማ አድርገዋልና።
⁸ የቀደመውን በደላችንን አታስብብን፥ ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን፥ እጅግ ተቸግረናልና።
⁹ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ እርዳን፤ ስለ ስምህ ክብር፥ አቤቱ፥ ታደገን፥ ስለ ስምህም ኃጢአታችንን አስተሰርይልን።
¹⁰ አሕዛብ፦ አምላካቸው ወዴት ነው? እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ይወቁ።
¹¹ የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን።
¹² አቤቱ፥ የተዘባበቱብህን መዘባበታቸውን ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው።
¹³ እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥ ለዘላለም እናመሰግንሃለን፤ ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን።
🎙በድል የዘጋሀቸው
👉🏻😍ከወደዳችሁት #join እንዲሁም ከተባረካችሁበት #Share ያድርጉ
@homproject
@homproject
❤️ቀኖቻችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ የተዋጁ ይሁኑ! አሜን!
here's my first time live recording worship..
Just 2 years ago...enjoy it😍👇🏻
" እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል።"
ዮሐ 15:5
🎤እግዚአብሔር አለ በማደሪያው
❤️ሀገርኛ ቅኔ
🎙#ድምፅ በ መሳይ ብርሃኑ
🎼#በገና በ ይታገስ ብርሃኑ
@homproject
@homproject
🎤አመታትን በቸርነትህ አቀዳጅተህ
❤️ሀገርኛ ቅኔ
🎙#ድምፅ በ መሳይ ብርሃኑ
🎼#በገና በ ይታገስ ብርሃኑ
@homproject
@homproject
