ሀሁ Crypto ✌
Open in Telegram
2 194
Subscribers
-224 hours
-117 days
-3030 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '240
in 0 channels
November '24
+6
in 0 channels
Get PRO
October '24
+1
in 0 channels
Get PRO
September '24
+1
in 0 channels
Get PRO
August '240
in 0 channels
Get PRO
July '240
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '24
+1
in 0 channels
Get PRO
February '240
in 0 channels
Get PRO
January '240
in 0 channels
Get PRO
December '230
in 0 channels
Get PRO
November '230
in 0 channels
Get PRO
October '230
in 0 channels
Get PRO
September '230
in 0 channels
Get PRO
August '230
in 0 channels
Get PRO
July '230
in 0 channels
Get PRO
June '230
in 0 channels
Get PRO
May '230
in 0 channels
Get PRO
April '230
in 0 channels
Get PRO
March '230
in 0 channels
Get PRO
February '230
in 0 channels
Get PRO
January '230
in 0 channels
Get PRO
December '22
+4
in 0 channels
Get PRO
November '22
+2
in 0 channels
Get PRO
October '220
in 0 channels
Get PRO
September '22
+1
in 0 channels
Get PRO
August '22
+2
in 0 channels
Get PRO
July '220
in 0 channels
Get PRO
June '22
+3
in 0 channels
Get PRO
May '22
+4
in 0 channels
Get PRO
April '22
+3
in 0 channels
Get PRO
March '22
+8 111
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 09 December | 0 | |||
| 08 December | 0 | |||
| 07 December | 0 | |||
| 06 December | 0 | |||
| 05 December | 0 | |||
| 04 December | 0 | |||
| 03 December | 0 | |||
| 02 December | 0 | |||
| 01 December | 0 |
Channel Posts
Telegram!!
Telegram ከትናንት ጀምሮ በሚከተለው የተጠቃሚዎች Privacy አቋም ላይ ለውጥ እንዳደረገ በብዛት እየተዘገበ ይገኛል።
"All chats and group chats are confidential. We do not process requests related to them" የሚል ማረጋገጫ የነበረዉ FAQ part ተነስቷል።
ምናልባት Pavel Durove በደረሰበት ጫና ምክንያት አቋሙን ቀይሮ ይሆን?
Check it by yourself
https://telegram.org/faq
| 2 | No text... | 170 |
| 3 | Lost dog አጨዋወት እና በ Notcoin አስይዛቹ መጫወት ያቃታቹ በዚህ Video ሙሉ አሰራር አለ 👇
ከተመቻቹ Subscribe ካልቻላቹ Link ❤ በማረግ ተባበሩን
https://youtu.be/0Uc4lkRAZgA?si=OW_b7auSrShZ5MFx | 201 |
| 4 | 6 $MEMEFI YouTube Secret Codes ⬇️
🚨rebase
🚨regens
🚨affiliate
🚨altcoin
🚨layer
🚨address | 175 |
| 5 | Telegram wallet ላይ identification level ያልመጣላቹ ከስር ያለውን step ተከተሉ
ዋሌት ላይ እንደገባቹ more assets ሚለውን click አድርጉ
toncoin ሚለውን ምረጡ
በመቀጠል ከላይ header ላይ ካሉት ውስጥ exchange ሚለውን click አድጉት
your balance is empty ሌላ መግዛት ከፈለጋቹ ሚል ይመጣል ok በሉት
how do you want to add crypto? የሚል ጥያቄ ይመጣል external wallet ሚለውን ምረጡ
ከዛ continue በሉት
ያኔ lets get verified የሚል ይመጣላቹሃል continue በሉት
በመቀጠል verification requirments የሚል ይመጣል confirm wallet veification ሚለውን right አድርጉት ወይም click አድርጉት
what is your phone number? share አድርጉ ሚል ይመጣል continue በሉት
ድጋሚ ይጠይቃቹሃል share contact በሉት
በመቀጠል first name last name እና date of birth አስገቡ እዚህ ጋር date of birth ስታስገቡ በውጪዎች አቆጣጠር ነው ምታስገቡት እና ከ18 አመት በላይ አድርጋቹ መመዝገብ አለባቹ
ከዛም continue በሉት አሁን ዘግታቹ ውጡ
በመጨረሻም እንደገና ግቡ በመቀጠል setting ሚለውን ስትነኩ identification level ይመጣል ይመቻቹ | 364 |
| 6 | 🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ምንድነው ?
➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ።
airdrop ምን ጥቅም አለው ?
➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ።
airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ?
➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው
airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ?
➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው
@HaHuCp
@HaHuCp | 267 |
| 7 | 💸P2P ምንድነው ?
➡️P2P ማለት peer to peer ሲሆን ይህም ሲብራራ binance ላይ የሚገኙ የክሪፕቶከረንሲ ንግድ ተጠቃሚዎች ያላቸውን መሸጥ እንዲሁም የሌላቸውን የሚገዙበት መንገድ ነው ። P2P ያለማንም ሶስተኛ ወገን ሻጭ እና ገዢ እርስ በእርሳቸው ተገናኝተው የሚገበያዩበት platform ነው ።
✅ P2P ምን ጠቀሜታዎች አሉት ?
📌P2P ወይም ደሞ peer to peer ለሰዎች የፈለጉትን የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥ ለመፈፀም ይረዳል እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የዶላር አቅርቦትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው ''የዋጋው መወደድ እንዳለ ሆኖ'' ይህ እንዳለ ሆኖ ከP2P ገዝተን በምናገኘው ዶላር የተለያዩ online payment መፈፀም እንችላለን እንምሳሌነት ከ Amazon እቃዎችን order ለማድረግ የተለያዩ የኮሌጅ fee ለክፈል መጠቀም እንችላለን ።
P2P እንዴት መጠቀም እንችላለን ❕
➡️P2P ለመጠቀም በመጀመሪያ verify የሆነ የ binance አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል verify ለማድረግ የራሳችን የሆነ national id ወይም passport መጠቀም እንችላለን ። በተጨማሪም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር verify የምታደርጉበት national id ወይም passport ግዴታ የራሳችሁ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም በ P2P ዶላር ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙት የክፍያ መንገድ verify በተደረገበት የፓስፖርት ባለቤት ስም ነው ስለዚህ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙበት የባንክ አካውንት ስም እና verify የሚደረግበት የፖስፖርት ባለቤት ስም ተመሳሳይ መሆን አለበት ።
ካልሆነ በ binance ህግ መሰረት 3rd party ወይም ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ያ ደሞ risk አለው ።
➡️P2P risk አለው ወይ ?
➡️P2P ትክክለኛ ሻጭ እና ገዢዎች እንዳሉት ሁሉ scammer (ሌቦችም ይገኙበታል) ስለዚህ የምንገዛው ወይም የምንሸጥለትን ሰው ለይተን ማወቅ አለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን ? binance የራሱ የሆነ የ feedback platform አለው ይህ ማለት አንድ ሰው ለሚሰራው ስራ ከተጠቃሚዎቹ የሚያገኘው ምላሽ አለ ያ ምላሽ public የሆነ ሲሆን ጥሩም ሆነ መጥፎ የተሰጠው feedback በፊት ለፊት ገፁ ላይ ይታያል ያንን በመመልከት እንዲሁም ያከናወናቸው ንግድ ብዛት ፣ ከፈፀማቸው ሽያጭ ወይም ግዢ ስንቱን በትክክለኛ መንገድ እንደጨረሰ ፣ እንዲሁም በፐርሰንት ምን ያክል የተአማኒነት ደረጃ እንዳለው በማየት እራሳችንን ከሌቦች መጠበቅ እንችላለን ። ✅
@HaHuCp
@HaHuCp | 336 |
| 8 | ለዛሬ ለመጀመር ያክል እስኪ ትንሽ ስለ Binance
# binance ምንድነው ?
binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ውስጥ የንግድ ሶፍትዌርን በፈጠረው ቻንግፔንግ ዣኦ ነው የተመሰረተው ። ሆኖም የቻይና መንግስት ክሪፕቶከረንሲ ኩባንያዎች ላይ ገደብ በመጣሉ ወደ ጃፓን ሊዘዋወር ችሏል በአሁን ሰአት binance በ ዩናይትድ ስቴት ይገኛል ።
# የ binance ጠቀሜታ ምንድነው ?
binance የተለያዩ ነጋዴዎችን (trader) ምንዛሬዎችን እንዲሰሩ እንዲሸጡ እና እንዲለዋወጡ የሚያስችል ቀዳሚ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኩባንያ ነው ። እንዲሁም በ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኮይኖችን exchange ለማድረግ ይረዳል ለምሳሌነት ያክል በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተደራሽነትን ያተረፈው ቢትኮይን መጥቀስ ይቻላል ። በ binance ላይ የሚገኝ የ usdt ( የዶላር) balance ልክ እንደ ቢትኮይን እንዳሉ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኮይኖች እንድንቀይር ይረዳናል ። በብዛት በኢትዮጵያ የዶላር ግብይትን ለማድረግ እንጠቀምበታለን
# Binance ኢትዮጵያ ሆነን እንዴት እንጠቀማለን ?
binance በአለም አቀፍ ደረጃ እገዳ ከጣሉ አንድ አንድ ሀገሮች ውጪ በሁሉም ሀገር መጠቀም ይቻላል የሚያስፈልገን (email or phone number ) እንዲሁም national id or passport ነው በኢትዮጵያ ለምንገኝ የታደሰ ፓስፖርት ብንጠቀም የተሻለ ነው ። ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ላይ በብዛት ለዶላር ግብይት ነው የምንጠቀመው ለማንኛውም የውጪ payment ዶላር በ binance ላይ ከሚገኘው P2P platform በመግዛት መጠቀም ይቻላል በ P2P platform ገዢዎችም ሆነ ሻጮች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የምንጠቀመው የክፍያ መንገድ የሀገር ውስጥ ባንኮችን በመሆኑ የፈለግነውን ክፍያ ለመፈፀም ቀላል ይሆንልናል ።
@HaHuCP
@ HaHuCP | 372 |
| 9 | 2K subscribers Thank you!!! | 371 |
| 10 | እንኳን ደህና መጣችሁ ።
ሀሁ Crypto ✌ በCryptocurrencyw አለም ላሉ ዝርዝር ማብራሪያዎችንና መረጃዎችን ለናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።ቲማችንን መቀላቀል ለምትፈልጉ አሁንም በራችን ክፍት ነው። | 393 |
| 11 | Contact @Habeshawiw22 | 421 |
| 12 | #ከሌባ_እራሳችሁን_ጠብቁ‼‼
አንድ አንድ አጭበርባሪዎች ነፃ የሚሰራ App አለ Inbox አዋሩኝ የሚሉ አሉ። Inbox ስታወሯቸው ደግሞ ክፈሉ ይላሉ። ምንም ማስረጃ ሳይሰጧችሁ ክፈሉና እንላክላችሁ ይላሉ። እኔም ብዙወችን አናግሬአለሁ አንዱም እውነት አይደለም። ተጠንቀቁ‼
አዲስ ነገር በኛ በኩል ተገኝቷል## | 411 |
| 13 | injector እየሰራላችሁ ላልሆነ መፍትሄ ተገኝቷል።ቴሌን እስከዛሬ ላደረሰብን ግፍ በጋራ እናከስረዋለን።መቼም ሊያስቁሙት አይችሉም።ጠብቁኝ!!!!
https://t.me/Ethioethiopiawi | 420 |
| 14 | No text... | 593 |
| 15 | ✅Telegram package server for ethiotelecom.
✅with ቴሌግራም package ትገዛላችሁ በቴሌግራም package የትኛውንም platform ትጠቀማላችሁ
➡️For ethiotelecom🇪🇹
➡️Start jan 8
➡️Expired date jan 15
✅Share with all ur friends | 408 |
| 16 | የትላንት corect ትኬት ትኬትይኸዉ👆👆
በሚገባ አሸንፈናል
ከኛጋ የመደቡ ትርፋማ ሆነዋል እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? FIXED ትኬቶችን በመግዛት እንዲሁም VIP በመመዝገብ አብረዉን ትርፋማ ይሁኑ💰💰💰
@Fiker00 | 1 739 |
| 17 | ለየብቻ መድቡ መልካም እድል | 221 |
| 18 | FT X | 1 |
| 19 | FT AWAY | 1 |
| 20 | FT X | 1 |
