fa
Feedback
ሀሁ Crypto ✌

ሀሁ Crypto ✌

رفتن به کانال در Telegram

ሁ Crypto. ✌ Make money on crypto ▶▶

نمایش بیشتر
2 194
مشترکین
-224 ساعت
-117 روز
-3030 روز

در حال بارگیری داده...

کانال‌های مشابه
ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '240
در 0 کانال‌ها
نوامبر '24
+6
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '240
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '230
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+1
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+2
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '220
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+4
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+3
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+8 111
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
09 دسامبر0
08 دسامبر0
07 دسامبر0
06 دسامبر0
05 دسامبر0
04 دسامبر0
03 دسامبر0
02 دسامبر0
01 دسامبر0
پست‌های کانال
Telegram!! Telegram ከትናንት ጀምሮ በሚከተለው የተጠቃሚዎች Privacy አቋም ላይ ለውጥ እንዳደረገ በብዛት እየተዘገበ ይገኛል። "All chats and group chats are confi
Telegram!! Telegram ከትናንት ጀምሮ በሚከተለው የተጠቃሚዎች Privacy አቋም ላይ ለውጥ እንዳደረገ በብዛት እየተዘገበ ይገኛል። "All chats and group chats are confidential. We do not process requests related to them" የሚል ማረጋገጫ የነበረዉ FAQ part ተነስቷል። ምናልባት Pavel Durove በደረሰበት ጫና ምክንያት አቋሙን ቀይሮ ይሆን? Check it by yourself https://telegram.org/faq

2
بدون متن...
170
3
Lost dog አጨዋወት እና በ Notcoin አስይዛቹ መጫወት ያቃታቹ በዚህ Video ሙሉ አሰራር አለ 👇 ከተመቻቹ Subscribe ካልቻላቹ Link ❤ በማረግ ተባበሩን https://youtu.be/0Uc4lkRAZgA?si=OW_b7auSrShZ5MFx
201
4
6 $MEMEFI YouTube Secret Codes ⬇️ 🚨rebase 🚨regens 🚨affiliate 🚨altcoin 🚨layer 🚨address
6 $MEMEFI YouTube Secret Codes ⬇️ 🚨rebase 🚨regens 🚨affiliate 🚨altcoin 🚨layer 🚨address
175
5
Telegram wallet ላይ identification level ያልመጣላቹ ከስር ያለውን step ተከተሉ ዋሌት ላይ እንደገባቹ more assets ሚለውን click አድርጉ toncoin ሚለውን ምረጡ በመቀጠል ከላይ header ላይ ካሉት ውስጥ exchange ሚለውን click አድጉት your balance is empty ሌላ መግዛት ከፈለጋቹ ሚል ይመጣል ok በሉት how do you want to add crypto? የሚል ጥያቄ ይመጣል external wallet ሚለውን ምረጡ ከዛ continue በሉት ያኔ lets get verified የሚል ይመጣላቹሃል continue በሉት በመቀጠል verification requirments የሚል ይመጣል confirm wallet veification ሚለውን right አድርጉት ወይም click አድርጉት what is your phone number? share አድርጉ ሚል ይመጣል continue በሉት ድጋሚ ይጠይቃቹሃል share contact በሉት በመቀጠል first name last name እና date of birth አስገቡ እዚህ ጋር date of birth ስታስገቡ በውጪዎች አቆጣጠር ነው ምታስገቡት እና ከ18 አመት በላይ አድርጋቹ መመዝገብ አለባቹ ከዛም  continue በሉት አሁን  ዘግታቹ ውጡ በመጨረሻም እንደገና ግቡ  በመቀጠል setting ሚለውን ስትነኩ identification level ይመጣል ይመቻቹ
364
6
🅰️🔠🔠🔠🔠🔠🔠 ምንድነው ? ➡️airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ list ከመደረጋቸው ወይም ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? ➡️airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? ➡️airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው airdrop እውነት ነው ወይስ ውሸት ? ➡️የትኛውም airdrop 100% አይባልም ይህ ማለት የመሳካት እድሉ 50/50 ነው ግን የተዘጋጀው airdrop ያዘጋጀው ድርጅት የመሳካት እድሉ ላይ ልዩነት ያመጣል እንደምሳሌነት በቴሌግራም የተዘጋጀውን notcoin መመልከት እንችላለን ይህ project list በተደረገው TON ቶክን የሚታገዝ እንዲሁም ከቴሌግራም ጋር ተያያዥነት ያለው የ airdrop project ነው @HaHuCp @HaHuCp
267
7
💸P2P ምንድነው ? ➡️P2P ማለት peer to peer ሲሆን ይህም ሲብራራ binance ላይ የሚገኙ የክሪፕቶከረንሲ ንግድ ተጠቃሚዎች ያላቸውን መሸጥ እንዲሁም የሌላቸውን የሚገዙበት መንገድ ነው ። P2P ያለማንም ሶስተኛ ወገን ሻጭ እና ገዢ እርስ በእርሳቸው ተገናኝተው የሚገበያዩበት platform ነው ። ✅ P2P ምን ጠቀሜታዎች አሉት ? 📌P2P ወይም ደሞ peer to peer ለሰዎች የፈለጉትን የክሪፕቶ ከረንሲ ልውውጥ ለመፈፀም ይረዳል እንዲሁም እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት የዶላር አቅርቦትን ለማግኘት ቀላሉ መንገድ ነው ''የዋጋው መወደድ እንዳለ ሆኖ'' ይህ እንዳለ ሆኖ ከP2P ገዝተን በምናገኘው ዶላር የተለያዩ online payment መፈፀም እንችላለን እንምሳሌነት ከ Amazon እቃዎችን order ለማድረግ የተለያዩ የኮሌጅ fee ለክፈል መጠቀም እንችላለን ። P2P እንዴት መጠቀም እንችላለን ❕ ➡️P2P ለመጠቀም በመጀመሪያ verify የሆነ የ binance አካውንት ሊኖራችሁ ይገባል verify ለማድረግ የራሳችን የሆነ national id ወይም passport መጠቀም እንችላለን ። በተጨማሪም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር verify የምታደርጉበት national id ወይም passport ግዴታ የራሳችሁ ሊሆን ይገባል ምክንያቱም በ P2P ዶላር ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙት የክፍያ መንገድ verify በተደረገበት የፓስፖርት ባለቤት ስም ነው ስለዚህ ለመግዛትም ሆነ ለመሸጥ የምትጠቀሙበት የባንክ አካውንት ስም እና verify የሚደረግበት የፖስፖርት ባለቤት ስም ተመሳሳይ መሆን አለበት ። ካልሆነ በ binance ህግ መሰረት 3rd party ወይም ሶስተኛ ወገን ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ያ ደሞ risk አለው ። ➡️P2P risk አለው ወይ ? ➡️P2P ትክክለኛ ሻጭ እና ገዢዎች እንዳሉት ሁሉ scammer (ሌቦችም ይገኙበታል) ስለዚህ የምንገዛው ወይም የምንሸጥለትን ሰው ለይተን ማወቅ አለብን እንዴት ማወቅ እንችላለን ? binance የራሱ የሆነ የ feedback platform አለው ይህ ማለት አንድ ሰው ለሚሰራው ስራ ከተጠቃሚዎቹ የሚያገኘው ምላሽ አለ ያ ምላሽ public የሆነ ሲሆን ጥሩም ሆነ መጥፎ የተሰጠው feedback በፊት ለፊት ገፁ ላይ ይታያል ያንን በመመልከት እንዲሁም ያከናወናቸው ንግድ ብዛት ፣ ከፈፀማቸው ሽያጭ ወይም ግዢ ስንቱን በትክክለኛ መንገድ እንደጨረሰ ፣ እንዲሁም በፐርሰንት ምን ያክል የተአማኒነት ደረጃ እንዳለው በማየት እራሳችንን ከሌቦች መጠበቅ እንችላለን ። ✅ @HaHuCp @HaHuCp
336
8
ለዛሬ ለመጀመር ያክል እስኪ ትንሽ ስለ Binance # binance ምንድነው ? binance በክሪፕቶከረንሲ ላይ የሚሰራ በእለታዊ የንግድ ልውውጥ በክርፒቶ ከረንሲ የምንዛሬ ልውውጥን የሚሰራ አለምአቀፍ ኩባንያ ነው ። binance 2017 በቻይና ውስጥ የንግድ ሶፍትዌርን በፈጠረው ቻንግፔንግ ዣኦ ነው የተመሰረተው ። ሆኖም የቻይና መንግስት ክሪፕቶከረንሲ ኩባንያዎች ላይ ገደብ በመጣሉ ወደ ጃፓን ሊዘዋወር ችሏል በአሁን ሰአት binance በ ዩናይትድ ስቴት ይገኛል ። # የ binance ጠቀሜታ ምንድነው ? binance የተለያዩ ነጋዴዎችን (trader) ምንዛሬዎችን እንዲሰሩ እንዲሸጡ እና እንዲለዋወጡ የሚያስችል ቀዳሚ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኩባንያ ነው ። እንዲሁም በ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ላይ የሚገኙ የተለያዩ ኮይኖችን exchange ለማድረግ ይረዳል ለምሳሌነት ያክል በአለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተደራሽነትን ያተረፈው ቢትኮይን መጥቀስ ይቻላል ። በ binance ላይ የሚገኝ የ usdt ( የዶላር) balance ልክ እንደ ቢትኮይን እንዳሉ የ 𝕔𝕣𝕪𝕡𝕥𝕠𝕔𝕦𝕣𝕣𝕖𝕟𝕔𝕪 ኮይኖች እንድንቀይር ይረዳናል ። በብዛት በኢትዮጵያ የዶላር ግብይትን ለማድረግ እንጠቀምበታለን # Binance ኢትዮጵያ ሆነን እንዴት እንጠቀማለን ? binance በአለም አቀፍ ደረጃ እገዳ ከጣሉ አንድ አንድ ሀገሮች ውጪ በሁሉም ሀገር መጠቀም ይቻላል የሚያስፈልገን (email or phone number ) እንዲሁም national id or passport ነው በኢትዮጵያ ለምንገኝ የታደሰ ፓስፖርት ብንጠቀም የተሻለ ነው ። ከላይ እንደጠቀስኩት ኢትዮጵያ ላይ በብዛት ለዶላር ግብይት ነው የምንጠቀመው ለማንኛውም የውጪ payment ዶላር በ binance ላይ ከሚገኘው P2P platform በመግዛት መጠቀም ይቻላል በ P2P platform ገዢዎችም ሆነ ሻጮች ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው የምንጠቀመው የክፍያ መንገድ የሀገር ውስጥ ባንኮችን በመሆኑ የፈለግነውን ክፍያ ለመፈፀም ቀላል ይሆንልናል ። @HaHuCP @ HaHuCP
372
9
2K subscribers Thank you!!!
371
10
እንኳን ደህና መጣችሁ ። ሀሁ Crypto ✌ በCryptocurrencyw አለም ላሉ ዝርዝር ማብራሪያዎችንና መረጃዎችን ለናንተ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።ቲማችንን መቀላቀል ለምትፈልጉ አሁንም በራችን ክፍት ነው።
393
11
Contact @Habeshawiw22
421
12
#ከሌባ_እራሳችሁን_ጠብቁ‼‼ አንድ አንድ አጭበርባሪዎች ነፃ የሚሰራ App አለ Inbox አዋሩኝ የሚሉ አሉ። Inbox ስታወሯቸው ደግሞ ክፈሉ ይላሉ። ምንም ማስረጃ ሳይሰጧችሁ ክፈሉና እንላክላችሁ ይላሉ። እኔም ብዙወችን አናግሬአለሁ አንዱም እውነት አይደለም። ተጠንቀቁ‼ አዲስ ነገር በኛ በኩል ተገኝቷል##
411
13
injector እየሰራላችሁ ላልሆነ መፍትሄ ተገኝቷል።ቴሌን እስከዛሬ ላደረሰብን ግፍ በጋራ እናከስረዋለን።መቼም ሊያስቁሙት አይችሉም።ጠብቁኝ!!!! https://t.me/Ethioethiopiawi
420
14
بدون متن...
593
15
✅Telegram package server for ethiotelecom. ✅with  ቴሌግራም package ትገዛላችሁ በቴሌግራም package የትኛውንም platform ትጠቀማላችሁ ➡️For ethiotelecom🇪🇹 ➡️Start jan 8 ➡️Expired date jan 15 ✅Share with all ur friends
408
16
የትላንት corect ትኬት ትኬትይኸዉ👆👆 በሚገባ አሸንፈናል ከኛጋ የመደቡ ትርፋማ ሆነዋል እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? FIXED ትኬቶችን በመግዛት እንዲሁም VIP በመመዝገብ አብረዉን ትርፋማ ይሁኑ💰
የትላንት corect ትኬት ትኬትይኸዉ👆👆 በሚገባ አሸንፈናል ከኛጋ የመደቡ ትርፋማ ሆነዋል እርሶስ ምን ይጠብቃሉ? FIXED ትኬቶችን በመግዛት እንዲሁም VIP በመመዝገብ አብረዉን ትርፋማ ይሁኑ💰💰💰 @Fiker00
1 739
17
ለየብቻ መድቡ መልካም እድል
221
18
FT X
FT X
1
19
FT AWAY
FT AWAY
1
20
FT X
FT X
1