cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

أحسن القصص

وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا. ┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈ ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው። https://t.me/Quran_Nur_Hayati

Show more
Advertising posts
620
Subscribers
No data24 hours
+17 days
-530 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

◆▮ውይይት▮◆ "የአላህ ቅድመ እውቀት ? ◍ ወንድም ዒምራን          🅥🅢 ◍ ወገናችን ጃቤህ
Show all...
record.ogg21.99 MB
فَسَتَذْكُرُونَ مَا أَقُولُ لَكُمْ ۚ وَأُفَوِّضُ أَمْرِي إِلَى اللَّهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ بَصِيرٌ بِالْعِبَادِ «ወደ ፊትም ለእናንተ የምላችሁን ምክር(ቅጣትን በምታዩ ጊዜ) ታስታውሳላችሁ፡፡ነገሬንም ሁሉ ወደ አላህ አስጠጋለሁ፡፡አላህ ባሮቹን ተመልካች ነውና ቃሪእ አቡበክር አል-ሻጥሪ
Show all...
10.21 KB
05:58
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ መልሶቻችን▩▯ " በኢስላም ሴትን በወር አበባ ግዜ ግንኙነት ይፈቀዳልን "? "መልሶቻችን ክፍል4"       ◍ ከወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Show all...
39.14 MB
◆▮ውይይት▮◆ "ከአላህ ውጭ የሚመለኩ ጅሀነም ከገቡ ኢሳና ሌሎች የአላህ ደጋግ ባርያዎች ይገባሉ? ◍ ወንድም ዒምራን          🅥🅢 ◍ ወገናችን ጃቤህ
Show all...
record.ogg33.28 MB
00:32
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ መልሶቻችን▩▯ " ማንም እንዳይቀር "? "የሥላሴ ድብቅ ሚስጥሮች"       ◍ ከወንድም ዒምራን ◍ ከወንድም ሳለህ ዛሬ ማታ 3.00 በኢትዮጵያ አቆጣጠር በቲክቶክ https://vt.tiktok.com/ZSY459D1o/
Show all...
9.78 KB
03:12
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ መልሶቻችን▩▯ " ሰይጣን ጆሮ ውስጥ ይሸናል ሲባል ምን ማለት ነው"? "መልስ ክፍል3"       ◍ ከወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSYXdLEcU/
Show all...
61.26 MB
ሙሥሊሞች ሆይ ለ 1446ኛው ዓ.ሂ. ላደረሰን ጌታ አላህ የላቀ ምስጋና ይገባው! ይህን ዓመት የዕቅዳችን፤ የምኞታችን እና የዓላማችን መሳኪያ ያደርግልን ዘንድ፣ እንዲሁም ወንጀላችን የሚታበስበት የምንታደስበት ንፁህ የምንሆንበት ዓመት ያደርግልን ዘንድ የዐለማቱን ጌታ አላህን እንለምነዋለን። በዚሁ አጋጣሚ ላስታውሳችሁ የምወደው عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ أَفْضَلُ الصِّيَامِ بَعْدَ رَمَضَانَ شَهْرُ اللَّهِ الْمُحَرَّمُ . " رواه مسلم 1982 ..."ከረመዳን ወር ጾም ብኃላ በላጩ የሙሐረም ወር ጾም ነው"..ሙስሊም"1982”.. ይህ ሐዲስ በሙሐረም ወር ጾም ማብዛት የተወደደ መሆኑን ገላጭ ሲሆን ይህ ወር በውስጡም የዐሹራ ጾም ይገኝበታል። which means..የዓመት ወንጀል የሚራገፍበት። የጾም ወር ከመሆኑ የዘለለ ነገር ስለሌው ካልተገቡ የቢድዓ ተግባራትም ራሳችንን ልናገል ልናርቅ ይገባል። አዲስ ዓመት..አዲስ ሕይወት ቢኢዝኒላህ..! ይህን ዓመት ከሱስ ለመላቀቅ፣ ከጅህልና ለመላቀቅ ለመራቅ፣ ራሳችንን ለመለወጥ፣ ውስጣችንን ለማደስ፣ በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ራዕይ፣ በአጭር እና በረዥም ጊዜ ዕቅድ፣ ታላቅ ግብን አንግበን በታላቅ ተስፋ እንቀበለው እላለው...። በተለይ ራሴን ለኢሥላም እና ለሙስሊሞች ሸክም ከመሆን በቃኝ ብዬ ዕውቀትን ፍለጋ የምሰማራበት ዐመት ሊሆን ይገባል። ዒልም የነገሮች ሁሉ ቁልፍ ነውና። አላህ ከተጠቃሚዎቹ ያድርገን! አሚን አቡ ሹዐይብ✍🏼 Muharram 1, 1446HC
Show all...
➡️የጧት ዚክርዚክር የልብ ሀይል የአካል ብርታትና የትኛውንም ጣዕም የማይስተካከለው የቀልብ ምግብ ነው ▪️ ከዚክር መዘንጋት ደግሞ የልብ ዋነኛና ትልቁ በሽታ ነው። ከዚክር የራቀች ቀልብ ልክ ቆሻሻ እየመጣ እንደሚጠራቀምባት ባዶ ቤት ናት።
Show all...
Learn Us - () azkar al sabah A2LCx4f-ubY.m4a15.27 MB
03:31
Video unavailableShow in Telegram
▯▩ መልሶቻችን1▩▯ " ነብያችﷺ እራሳቸውን ሊያጠፉ ሞክረዋን?"የሱስን 6666ግዜ የገረፈው ማነው? "መልስ ክፍል2"       ◍ ከወንድም ዒምራን ቲክቶክ ያላችሁ ገብታችሁ ኮፒ ሊንክ ድዮት እና ላይክ አድርጉ https://vt.tiktok.com/ZSYXdLEcU/
Show all...
74.40 MB
"ቁርአን ልብን የሚያረጋጋ የአላህ መለኮታዊ ንግግር ነው"። አዳምጡ🎧
Show all...
3.41 MB
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.