en
Feedback
ዴር ቶ ጋዳ DERTOGADA

ዴር ቶ ጋዳ DERTOGADA

Open in Telegram

ዴር ቶ ጋዳ የመጽሃፍት መደብር። ከተለያዩ የመጽሃፍት መደብሮች የተሠበሠቡ። በድምጽና በጽሁፉ የቀረቡ። አጠር ቀልጠፍ ብሎ የተደረደረ። ማንኛውንም ሠው ያካተተ። ሀሳብ አስተያይት ካለ በዚህ ማውራት ይችላሉ @hassefa ሊንክ https://t.me/joinchat/S15DMRd3cx2ajJAE

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
681
Subscribers
-124 hours
-27 days
+930 days
Posts Archive
“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም" ▰ ሉቃ 24፥5 ▰ ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ
“ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም" ▰ ሉቃ 24፥5
ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዐዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም እንኳን ለጌታችን ለአምላካችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል 🙏🙏🙏

Repost from Book club
✍ደራሲ ፀጋየ ገብረ መድህን እሳት ወይ አበባ ... ይቅር ብቻ አንናገርም፥ እኔና አንቺ አንወያይም፥ ለውይይት አልታደልንም እንዲያው ዝም እንጂ ዝም...ዝም፡፡ አበባ አንሆን ወይም እሳት ተጠምደን በምኞት ቅጣት ሰመመን ባጫረው መአት እድሜአችንን እንዳማጥናት... እሳት አንሆን ወይ አበባ በሕቅ-እንቅ ስንባባ ባከነች ልጅነታችን፥ እየቃተትን ስናነባ፡፡ ... ፈራን፤ አዎን ፍቅር ፈራን፥ የነፍስን አንደበት ዘጋን፥ የእድሜ ጠብታችንን ምጥ፥ የጣር ፅንሳችንን ልሣን፥ ልጅነት የለገሠንን በመለኮት የቀባንን በእሳቱ ያጠመቀንን የፍቅር አምላክ በጥበቡ፥ በሥልጣን ያላበሰንን ፈራን፥ አዎን እውነት ፈራን የስሜት እስትንፋስ ነሳን፡፡ ... ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድን https://t.me/EthioBooksclub

+2
the-bible-in-amharic.pdf6.94 MB

ሰባቱ አጿማት.pdf38.07 MB

ምጽአተ ክርስቶስ (1).pdf70.91 MB

ጉባኤ-ቃና-2016.pdf4.40 KB

ጉባኤ ቁስጥንጥንያ - Copy.pdf1.01 KB

ጉባኤ ኬልቄዶን - Copy.pdf5.61 KB

ጉባኤ ኤፌሶን - Copy.pdf4.16 KB

ጉባኤ ኒቂያ - Copy.pdf2.94 KB

የ2015 የጥምቀት መዝሙሮች.pdf1.19 MB

የሊቁ_የመልአከ_ብርሃን_አድማሱ_ጀምበሬ_ታሪክ.pdf9.78 KB

የበገና_መማሪያ_መጽሐፍ_ማኅበረ_ቅዱሳን.PDF13.96 MB

የበገና መማሪያ መጽሐፍ ሲሳይ ደምሴ.pdf17.46 MB

Ante-Nicene-Fathers-VOl-2.pdf5.23 MB

The Orthodox Study Bible.pdf40.06 MB

መንፈሳዊ_መንገድ_በቅዱስነታቸው_በአቡነ_ሺኖዳ.pdf87.42 MB