en
Feedback
RESHAD APP

RESHAD APP

Open in Telegram

ዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ ለማድረግ ⤵️ www.youtube.com/@reshad_app ለጥያቄ እና ለአስታየት ⤵️ @reshreshad ---------------- Buy Reshad a Coffee ለ ረሻድ ቡና ይግዙ 👍🎉👉https://ye-buna.com/lijresh --------------- 👇My blog👇 Web🎉 https://lijsala.blogspot.com

Show more
970
Subscribers
No data24 hours
-17 days
+130 days
Posts Archive
ሁሉንም ቻናሎች በነፃ በስልካችሁ || ሁለት ምርጥ አፖች Exploring Ethiopian Entertainment Apps - Ethiopian TV, FM Radio, and IPTV Smart Player --
ሁሉንም ቻናሎች በነፃ በስልካችሁ || ሁለት ምርጥ አፖች Exploring Ethiopian Entertainment Apps - Ethiopian TV, FM Radio, and IPTV Smart Player ------------------ Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/PkM-DEzK5uM https://www.youtube.com/watch?v=PkM-DEzK5uM&feature=youtu.be

2.03 MB

Best Blogger Template for AdSense Approval in 2024 | Free Download || Modified Lantro UI + Plus UI ------------ ምርጥ ቲም ለብሎገሮች
Best Blogger Template for AdSense Approval in 2024 | Free Download || Modified Lantro UI + Plus UI ------------ ምርጥ ቲም ለብሎገሮች አድሴንስ በፍጥናት እንዲቀበላችሁ ይጠቅማችዋል በዛ ላይ ነፃ ነው👍 ------------ Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/oZ8wqhrgIFU https://www.youtube.com/watch?v=oZ8wqhrgIFU

🚨 በአዲሱ ( አብዴት) ዋትሳፓችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ || ለጠየቃችሁኝ ይሄው! Please share the channel with your friends 🔥 :) -------
🚨 በአዲሱ ( አብዴት) ዋትሳፓችሁ መጠለፍ አለመጠለፉን እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ || ለጠየቃችሁኝ ይሄው! Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/P-JrHq0lIZM https://www.youtube.com/watch?v=P-JrHq0lIZM

ምርጥ ቲም ለብሎግ የሚሆን ነፃ Best themes for blogger Free https://lijsala.blogspot.com/2023/10/popular-ui-v21-blogger-template-free.html @reshadapp

Congratulations 🤗 ChatGPT ኢትዮጲያ ውስጥ መስራት ጀምሯል። ኢትዮጲያ ስልክ ቁጥር Verify ማድረግ ትችላላችሁ። 🤩 ያለ Vpn ያለ Proxy ምንም መጠቀም አያስፈልጋችሁም @RESH
Congratulations 🤗 ChatGPT ኢትዮጲያ ውስጥ መስራት ጀምሯል። ኢትዮጲያ ስልክ ቁጥር Verify ማድረግ ትችላላችሁ። 🤩 ያለ Vpn ያለ Proxy ምንም መጠቀም አያስፈልጋችሁም @RESHADAPP https://chat.openai.com

how to create about us contact us privacy policy page for blogger & wordpress/website || Ethio Blogger ][ Reshad App ይሄንን በመን
how to create about us contact us privacy policy page for blogger & wordpress/website || Ethio Blogger ][ Reshad App ይሄንን በመንካት ቪድዮው ላይ የተጠቀሱትን ዌብሳይቶችን በዚ ሊንክ ማግፕት ትችላላችሁ👇 👉 https://lijsala.blogspot.com/2023/10/create-about-us-contact-us-privacy.html Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/NDsfT_DqfHc https://m.youtube.com/watch?v=NDsfT_DqfHc&feature=youtu.be

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#ሙሉ_መግለጫ የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል። ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጥዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ። ቲ
+5
#ሙሉ_መግለጫ የትምህርት ሚኒስቴር የ2015 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በተመለከተ የሰጠው ሙሉ መግለጫ ከላይ ተያይዟል። ተማሪዎች ውጤታቸውን ከነገ ጥዋት 12 ሰዓት ጀምሮ ማየት ይችላሉ። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተከታትሎ መረጃዎችን ያደርሳል። More - @tikvahuniversity @BirlikEthiopia @tikvahethmagazine @tikvahethiopia

✳️ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት ዛሬ ይፋ ይሆናል። ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው :: 1. result.neaea.gov.et 2. result.ethernet.edu.et 3. Telegram @moestudentbot 4. 9444 SMS

😘 የአዲሱ ዌብሳይት Pin ደርሶኛል 🙏 😇 ዛሬሁኑ የዌብሳይት ሥራ ጀምሩ ምንም እውቀት ወይም የእድሜ ገደብ ወይም ገንዘብ አያስፈልግም 📲💻 እጃችሁ ባለ ስልክም ይሁን ኮምፒውተር መሥራት ትችላ
😘 የአዲሱ ዌብሳይት Pin ደርሶኛል 🙏 😇 ዛሬሁኑ የዌብሳይት ሥራ ጀምሩ ምንም እውቀት ወይም የእድሜ ገደብ ወይም ገንዘብ አያስፈልግም 📲💻 እጃችሁ ባለ ስልክም ይሁን ኮምፒውተር መሥራት ትችላላችሁ 🥰🥹 ሁሉ ነገር በነፃ ማግኘት ትችላላችሁ መልካም የ ሥራ & የ ትምህርት ዘመን ይሁንላችሁ👌 💖 @reshadapp

Adsense በፍጥነት እንዲቀበላችሁ እነዚን ነገሮች ተግብሩ! Fast AdSense Approval Tricks 🔥 || Ethio Blogger ][ Reshad App Please share the channe
Adsense በፍጥነት እንዲቀበላችሁ እነዚን ነገሮች ተግብሩ! Fast AdSense Approval Tricks 🔥 || Ethio Blogger ][ Reshad App Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/hw0Kp5ZIV9I https://youtu.be/hw0Kp5ZIV9I?si=eXugb2-vzCqoNFxl

Adb 2.rar25.31 MB

Adb 1.txt0.01 KB

በዩኤስቢ ገመድ ሞባይልን ከላፕቶፕ ጋር እንዴት ማገናኘት ይቻላል ? How to Connect Mobile to Laptop via USB Cable | Mirror your Android Screen to Lapt
በዩኤስቢ ገመድ ሞባይልን ከላፕቶፕ ጋር እንዴት ማገናኘት ይቻላል ? How to Connect Mobile to Laptop via USB Cable | Mirror your Android Screen to Laptop Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/njz69JlcoEs https://youtu.be/njz69JlcoEs?si=YAGKY8NDUrMfjFFd

6 ምርጥ ቱሎች ለብሎገሮች ወይም ለዌብሳይት ሰሪዎች! Please share the channel with your friends 🔥 :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ ❍ㅤ ㅤ ⌲
6 ምርጥ ቱሎች ለብሎገሮች ወይም ለዌብሳይት ሰሪዎች! Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/UNmkok1SCv0 https://youtu.be/UNmkok1SCv0?si=mYZhQxhZS_ev3goa

ቻት-ጂፒቲ [ Chatgpt ] አልሰራም ላላችሁ ምርጥ መፍትሄ! Please share the channel with your friends 🔥 :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ
ቻት-ጂፒቲ [ Chatgpt ] አልሰራም ላላችሁ ምርጥ መፍትሄ! Please share the channel with your friends 🔥  :) ------------------ @reshadapp 🙏 ♡ㅤ    ❍ㅤ   ㅤ  ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ -------------------------- 👇👇ቪድዮውን ለማየት👇👇 https://youtu.be/Nd0QBHsD0dM?si=t-ZQ3eTir_FBatED

ቤተሰብ + እንደምን አላችሁልኝ ዛሬ ለኔ የደስታ ቀኔ ነው: 🙏 40ሺ ሰብስክራይብ ደርሰናል 🙏 አላህምዲሊላህ ለዚ ደርሰናል ከ 4ዓመት በፍት ምንም አልነበረኝም ዛሬ 40k ብቻ ሁላችሁንም አመሰግና
ቤተሰብ + እንደምን አላችሁልኝ ዛሬ ለኔ የደስታ ቀኔ ነው: 🙏 40ሺ ሰብስክራይብ ደርሰናል 🙏 አላህምዲሊላህ ለዚ ደርሰናል ከ 4ዓመት በፍት ምንም አልነበረኝም ዛሬ 40k ብቻ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ! 🌹በተለይ ከመጀመርያው ስታበርቱኝ ስታግዙኝ ለነበራችሁ በጣም አመሰግናለሁኝ🙏 🤔 ለወደፊትም አብራችሁኝ እንደምትሆኑ ተስፋ አደርጋለሁ😳 ያው ቪድዮ ለመስራት አልመችህ ስላለኝ ነው በፅሁፍ የመጣሁት: በሰሞኑ ወደ ዩቱባችን እንመለሳለን 👍🙏🙏 @reshadapp

እንደምን አላችሁልኝ ቤተሰብ ዛሬ አንድ የ አፕ ማውረጃ ዌብሳይት ልጠቁማችሁ ነው:: የተለያዩ የ Android አፖችን ከዚ ዌብሳይት ማውረድ ትችላላችሁ ምንም አካውንት አይጠይቅም! ዌብሳይቱ ላይ ያሉት
እንደምን አላችሁልኝ ቤተሰብ ዛሬ አንድ የ አፕ ማውረጃ ዌብሳይት ልጠቁማችሁ ነው:: የተለያዩ የ Android አፖችን ከዚ ዌብሳይት ማውረድ ትችላላችሁ ምንም አካውንት አይጠይቅም! ዌብሳይቱ ላይ ያሉት አፖች ከፕለይ እስቶር ጋር የተገናኙ ናቻው ማለትም የፕለይ እስቶር አፖች ናቸው! አንዳንዴ የፕለይ እስቶር አፖችን ለማውረድ በጣም ያስቸግራሉ ፦ የጎግል አካውንት ካሌለን የጎግል አካውንት ይጠይቃል:: ፦ ሌላው ደሞ አንዳንድ የምንፈልጋቸው አፖች በሃገራችን ማውረድ አንችልም ፦ ብቻ ብዙ ምክንያት መዘርዘር እንችላለን! ባአጭሩ እዚ ዌብሳይት ላይ ያሉ አፖች በሁለት መንገድ ማውረድ ትችላላችሁ! 🟢 ከ Play Store 🟡 ከ wibesite እናም ስለ አፖቹ የተለያየ ኢንፎርሜሽን አለላችሁ:: የምትፈልጉት አፕም ካለ ከዌብሳይቱ ፈልጋችሁ ማውረድ ካጣችሁትም በውስጥ ጠይቁኝ በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ግዜ::       👇 👉 https://reshadapp.com/ 👈        👆 🎉 ሼር አትርሷ፦🙄

Twitter Logo ውን ቀይሯል ግራ እንዳይገባችሁ አብዴት አርጉት ካለረጋችሁት😳
+1
Twitter Logo ውን ቀይሯል ግራ እንዳይገባችሁ አብዴት አርጉት ካለረጋችሁት😳

🥳🥳🥳 Telegram አዲስ ነገር ግን በዚህ ወር Premium ብቻ ነው ሚሰራው ብለዋል አንታገሳለን😩
🥳🥳🥳 Telegram አዲስ ነገር ግን በዚህ ወር Premium ብቻ ነው ሚሰራው ብለዋል አንታገሳለን😩