cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

የ666(ኢሊሚናቲ) እና ሌሎች ያልተነገሩ ምሥጢራት

በዚህ ቻናል በዓለማችን ውስጥ ስላሉ ድብቅ ምሥጢር ስለሆኑ ቦታዎች ፍጥረቶች 🐾 ሀሳቦች እና አካላት የሚያትት ሲሆን ኢትዮጵያም በነዚህ ትላልቅ ምሥጢራት ውስጥ ያላትን ትልቅ ቦታ እንመለከታለን።

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
749
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Gaaffilee Ortodoksootaa hatattamaan deebii Mootummaa barbaadan! 1. Ergaalee fi qabiyyeen Heera mootummaa, ejjennoo siyaasa partilee, Barumsa idilee fi qabiyee midiyaalee keessaatti kalaqamuun Ortodoksootaa fi Barumsa Ortodoksii jibbaa fi balaa adda addaaf saaxilan hatattamaan seeraan akka dhorkaman. 2. Ortodoksoota adda baasee Carraa hojii kan dhorku, angoo itti gafatamummaa mootummaa keessatti akka gahee hin arganne, carraa qabeenya horachuutti akka hin fayyadamne kan taasisu, Caasaan mootummaa Amantaa sadarkaa federaalaa hanga gandaatti diriire hatattamaan dhaabbatee, Amantaa kan bu’uureffate osoo hin taane Ummata giddu gala kan godhate ta’uun isaa hojiin akka mul’atu. 3. Mana Kiristaana Ortodoksii Tawaahido Itophiyaa shira siyaasaatiin qooqaaniifi Sabaan diiguuf yaaliin taasifamu, akkasumas maqaa qorannoo sayinsiitiin shirriiwwan tokkummaa Mana Kiristaanaa diiguuf taasifaman akka dhorkaman. 4. Gochaaleen Ortodoksoota dimshaashaan ajjeesuu, qe’ee isaaniirraa buqqisuu, miiraan daraaruu, Mirgoota isaanii sarbuu, hirmaannaa Siyaasaa fi waltajiilee biyyoolessaa keessaa fo’u hatattamaan akka dhabbatan. 5. Yaakkawwan hanga Ammaatti Mana Kiristaanaa fi Ortodoksoota irratti rawwatamaniif yakkamtoonni seeratti akkaa dhiyaatan. Akkasumas midhamtoonni hundii fi kanneen qe’ee isaaniirraa buqa’an Beenyaa fi gumaa akka argatan. 6. Guutuu biyyatitti Ortodoksoonni qe’ee isaaniirraa buqa’an hatattamaan gara qe’ee isaanitti akka deebi’anii fi mirigi isaanii akka kabajamu. 7. Moqsa Itoophiyaa ishee haraa ijaarra jedhuun Ashaaraa fi Mallatoolee seenaa Ortodoksii balleesuuf adeemsi taasifamu hatattamaan akka dhaabbatuu fi shira ummatarratti jalqabame kanaaf ifaan dhiifamni akka gaafatamu. Gochaaleen badii rawwatamanis akka sirreeffaman. https://chng.it/2zsqkZ9QLN
Show all...
Can you spare a minute to help this campaign?

Prevent Cultural and Religious Based Genocide of Ethiopian Orthodox Christians.

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሞዐ ተዋሕዶ የሞዐ ተዋሕዶ ጥሪ ለኦርቶዶክሳዊያንና በማንኛውም የእምነት መሥመር  ውስጥ ለሚገኙ እና ለሰው ልጅ እኩልነት፣ በነፍስ የመኖር መብት፣ የዜግነት ክብር የማግኘት እና አምልኮተ እግዚአብሔርን በነፃነት የመፈጸም መብት ለምታምኑ ሁሉ፡-  ጉዳዩ፡- የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስትናን  ማንነት (Cultural and religious identity) እና የኦርቶዶክስ ክርስቲያንን ዘር ማጥፋትን (Orthodox Christian Genocide ) ስለ መከላከል ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን እንደ አንድ የሃይማኖት ሥርዓታዊ ተቋም ለማዳከምና ተከታዮቿ ክርስቲያኖችን ለማጥፋት ግልጽ ርእዮተ ዓለማዊ፣ ሥርዓታዊና መዋቅራዊ ጥቃት ከተጀመረበት ከ1966 ዓ.ም. እስከ ዛሬ ድረስ ጥቃቱ ቀጥሏል።  በአብዮት፣ በብሔር እኩልነት፣ በመንግሥት ለውጥ እና በጎሣ ግጭት ስም ተሸፍኖ  ሲካሄድ ቆይቶ በአሁኑ ጊዜ ወደ ግልጽ ጥቃት ተሸጋግሯል።   በተለም ባለፉት 4 ዓመታት በቤኒሻንጉል ጉምዝ፣ በደቡብ ክልል፣ በኦሮሚያ ክልል፣ በአዲስ አባባ ከተማ፣ በአማራ ክልል ልዩ ዞኖች፣ በሶማሌ ክልል፣ በትግራይ ክልል አክሱም  ዳንግላት ማርያም ወዘተ ኦርቶዶክሳዊያን በሃይማኖታቸው ምክንያት ከፍተኛ ፍጅትና ጥቃት ተፈጽሞባቸዋል፣ አቢያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል፣ ክርስቲያኖች ተፈናቅለው ተሰዳዋል። ኦርቶዶክሳዊንን ማግለል፣ መግደልና ሁለገብ ጥቃት ሥር ማዋል በግልጽ ቢካሄድም አጥፊዎች ሲቀጡ፣ የዜጎችን ደኅንነት መጠበቅ የሚገባው የመንግሥት መዋቅር ግዴታውን ከመወጣት ይልቅ ሲሸፋፍን ማየት የተለመደ  ሆኗል።   ኦርቶዶክሳዊያንን በገዛ አገራቸው በዘር በቋንቋ እየከፋፈሉ፣ ድብቅ የዘር ፖለቲካ አጀንዳን ወደ ፖለቲካዊ ርእዮት በማሳደግ፣ በመደራጀት፣ በመዋቀርና አመራር በመሥጠት ኦርቶዶክሳውያንን የማጥፋት ሂደቱን ዝም ሊባል ከማይገባው ደረጃ ላይ ደርሷል።   በመሆኑም የፌዴራል መንግሥት እና የክልል መንግሥታት እና መዋቅሮቻቸው  የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት የኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ግፊት ለማደርግ የተባበረ ድምጽ ማሰማት ጊዜ የሚሰጠው አይደለም።   እናም “እዚህ ላይ ይበቃል” ማለት ይገባል የምትሉ ሁላችሁ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች እና በሰው ልጅ እኩልነትና ክብር የምታምኑ የሌላ እምነት ተከታዮች ሁሉ ይህን ፔትሽን በመፈረም ለእውነት፣ ለፍትሕ፣ ለሰብአዊነት እንድትቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን። እውነትና ፍትሕ ለዘላለም ያሸንፋሉ!!! አስቸኳይ የመንግሥት ምላሽ የሚፈልጉ የኦርቶዶክሳዊያን ጥያቄዎች 1.      በሕገመንግሥት፣ በፖለቲካ ማኒፌስቶ፣ በመደበኛ ትምህርት፣ በሚዲያና መሰል መንገዶች ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮንና ኦርቶዶክሳዊያንን ለጥቃት የሚያጋልጡ መልዕክቶች በአስቸኳይ በሕግ እንዲታገዱ:: 2.     ኦርቶዶክሳዊያንን ለይቶ ከሥራ፣ ከመንግሥት ኃላፊነት፣ ከሀብት ማፍራት እድሎች የሚያገል ከቀበሌ እስከ ፌደራል የተዘረጋው ሃይማኖታዊ መንግሥትና መዋቅር በአስቸኳይ እንዲቆምና ሃይማኖታዊ ሳይሆን ሕዝባዊ መሆኑን በተግባር እንዲያረጋግጥ:: 3.     ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንን በቋንቋና በተለያዩ ዘውጎች ለመከፋፈል የሚደረገው ፖለቲካዊ ጥረት በጥናትና በምርምር ስም የሚደረጉ የመከፋፈል ዘመቻዎች እና ተግባራት እንዲታደጉ:: 4.     በኦርቶዶክሳዊያን ላይ ያነጣጠሩ የአካል፣ የሥነልቦና፣ የኢኮኖሚ፣ የማኀበራዊ፣ የፖለቲካ፣ የማፈናቀል፣ ከአገራዊ ተሳትፎ የመገለልና የፍጅት ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ:: 5.     እስከ አሁን የተፈጸሙ ጥቃቶች በዝርዝር ተገልጾ አጥፊዎች ለሕግ እንዲቀርቡ እና የተጎዱት እንዲካሱ:: 6.     በመላው አገሪቱ የተፈናቀሉ ኦርቶዶክሳዊያን ወደ ቀደመ ቦታቸው እንዲመለሱ:: 7.     “አዲሲቷ ኢትዮጵያ” በሚል ሽፋን ኦርቶዶክሳዊ አሻራዎችን የማጥፋት ፖለቲካዊ ሂደት በአስቸኳይ እንዲገታ እና በግልጽ ይቅርታ ተጠይቆ እርምት እንዲወሰድ https://chng.it/2zsqkZ9QLN
Show all...
Can you spare a minute to help this campaign?

Prevent Cultural and Religious Based Genocide of Ethiopian Orthodox Christians.

Photo unavailableShow in Telegram
ሰበር ዜና - አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተጠራ !!! ጥር 2 ቀን 2014 ዓ.ም (ተሚማ/አዲስ አበባ) *** የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በመስቀል አደባባይ ጉዳይ ለመነጋገር አስቸኳይ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ጠርቷል። በሀገር ውስጥ የሚገኙ ብፁዓን አባቶች በምልዓተ ጉባኤው እንዲገኙ የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት ለብፁዓን አባቶች የስልክ ጥሪ እያደረገ እንደሚገኝ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። የቅዱስ ሲኖዶሱ ምልዓተ ጉባኤ ነገ ከቀትር በኋላከ 9:00 ሰዓት ጀምሮ እንደሚከናወን ይጠበቃል #Ethiopia ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል አባቶች አለን ካሉን እኛም አለን ብለን ልንከተላቸውና ረቡዕ ቦሌ መድኃኔዓለም 10 ሰዓት ላይ እንገናኛለን።
Show all...
​​#ጾመ_ነቢያት (የገና ጾም) ኅዳር 15 ቀን 2014 ዓ.ም ጾመ ነቢያት በየዓመቱ ከኅዳር ፲፭ ቀን ጀምሮ እስከ በዓለ ልደት ዋዜማ ድረስ የሚጾም፤ #ከሰባቱ አጽዋማት መካከል አንደኛው ጾም ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ዓለምን ለማዳን ሲል የሰውን ሥጋ ስለ መልበሱ፤ ወደ ግብጽ ስለ መሰደዱ፤ በባሕረ ዮርዳኖስ ስለ መጠመቁ፤ በትምህርቱ ብርሃንነት ጨለማውን ዓለም ስለ ማብራቱ፤ ለሰው ልጆች ድኅነት ልዩ ልዩ መከራን ስለ መቀበሉ፤ ስለ መሰቀሉ፣ ስለ ሞቱ፣ ትንሣኤው፣ ዕርገቱና ዳግም ምጽአቱ በየዘመናቱ የተነሡ ቅዱሳን ነቢያት በመንፈስ ቅዱስ ተቃኝተው ትንቢት ተናግረዋል፤ ትንቢቱ ደርሶ፣ ተፈጽሞ ለመመልከትም ‹‹አንሥእ ኃይለከ ፈኑ እዴከ፤ ኃይልህን አንሣ፤ እጅህን ላክ›› እያሉ በጾም በጸሎት ተወስነው አምላክ ሰው የሚኾንበትን ጊዜ በቀናት፣ በሳምንታት፣ በወራትና በዓመታት እያሰሉ ሲጠባበቁ ቆይተዋል፡፡ ይህ ጾም የእግዚአብሔርን ሰው መኾን ሲጠባበቁ የኖሩት የነቢያት ትንቢትና ጸሎት በጌታችን መወለድ ፍጻሜ ያገኘበት ወቅት በመኾኑ ‹‹ጾመ ነቢያት (የነቢያት ጾም)›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ለአዳም የተነገረው የድኅት ተስፋ ስለ ተፈጸመበትም ‹‹ጾመ አዳም (የአዳም ጾም)›› ይባላል፡፡ ስለ እግዚአብሔር ሰው መኾን በስፋት ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት ወቅት በመኾኑም ‹‹ጾመ ስብከት (የስብከት ጾም)››፤ የጾሙ መጨረሻ (መፍቻ) በዓለ ልደት በመኾኑ ደግሞ ‹‹ጾመ ልደት (የልደት ጾም)›› በመባል ይታወቃል፡፡ እንደዚሁም ‹‹ጾመ ሐዋርያት›› ይባላል፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያት ‹‹በዓለ ትንሣኤን ዐቢይ ጾምን ጾመን እናከብረዋለን፤ በዓለ ልደትንስ ምን አድርገን እናከብረዋለን?›› በማለት ነቢያት የጾሙትን ከልደተ ክርሰቶስ በፊት ያለውን ጾም ጾመዋልና፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ይህ ጾም ‹‹ጾመ ፊልጶስ (የፊልጶስ ጾም)›› ተብሎ ይጠራል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ፊልጶስ በአፍራቅያና አውራጃዋ ዅሉ እየተዘዋወረ በጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ወንጌልን በማስተማር፣ ድንቅ ድንቅ ተአምራትን በማድረግ ብዙዎችን ወደ አሚነ እግዚአብሔር ሲመልስ ቆይቶ ትምህርቱን በማይቀበሉ የአፍራቅያ ሰዎች አማካይነት በሰማዕትነት ዐርፏል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ ሥጋውን ሊቀብሩ ሲሉም ስለ ተሰወረባቸው የሐዋርያውን ሥጋ ይመልስላቸው ዘንድ ሱባዔ ይዘው፣ በጾም በጸሎት ተወስነው በለመኑት ጊዜ እግዚአብሔር ልመናቸውን ተቀብሎ በ፫ኛው ቀን መልሶላቸው ሥጋውን (አስከሬኑን) በክብር አሳርፈውታል፡፡ ደቀ መዛሙርቱ የሐዋርያውን ሥጋ ካገኙ በኋላ እስከ ጌታችን ልደት ድረስ ጾመዋል፡፡ ስለዚህም ጾመ ነቢያት ‹‹ጾመ ፊልጶስ›› እየተባለ ይጠራል፡፡ ከዚሁ ዅሉ ጋርም ወልደ አምላክ ክርስቶስን በግብረ መንፈስ ቅዱስ እንደምትፀንሰው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ካበሠራት በኋላ እመቤታችን ‹‹ሰማይና ምድር የማይወስኑትን አምላክ ፀንሼ ምን ሠርቼ እወልደዋለሁ?›› በማለት ጌታችንን ከመውለዷ አስቀድማ ጾማዋለችና ይህ ጾም ‹‹ጾመ ማርያም›› በመባልም: ይታወቃል፡፡ በአጠቃላይ በዚህ በገና ጾም ነቢያትም ሐዋርያትም ጾመው በረከት አግኝተውበታል፡፡ እኛ ምእመናንም እንደ እነርሱ በረከትን እናገኝ ዘንድ ይህንን ጾም መጾም እንደሚገባን የቤተ ክርስቲያን አባቶች ሥርዐት ሠርተውልናል፡፡ በዚህም መሠረት የነቢያት፣ የሐዋርያት፣ የጻድቃንና የሰማዕታት አምላክ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ከቅዱሳን ነቢያትና ሐዋርያት በረከት እንዲያሳትፈን፤ መንግሥቱንም እንዲያወርሰን ዅላችንም በዚህ በጾመ ነቢያት ወቅት በጾም በጸሎት ተወስነን እግዚአብሔርን ልንማጸነው ይገባል፡፡ ምንጭ፡- ፍትሐ ነገሥት ንባቡና ትርጓሜው፣ አንቀጽ ፲፭፡፡ ጾምና ምጽዋት፣ ዲያቆን ቃኘው ወልዴ፤ ገጽ ፵፯ -፶፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡
Show all...
Show all...
📀 መዝሙር ዘተዋህዶ 📀
📀 ግቢ ጉባኤ 📀
📀 የ666 ምልክቶች 📀
📀ማህበረ አርሴማ ✝
📀 ቤቴል 📀
📀 የ ኢትኤል ምድር 📀
✝ ጴጥሮስ ጳውሎስ ✝
📀 ደቂቀ ሳሌም📀
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
✝ ተዋህዶ group ☦
📀2012ሞአ: አንበሳ: ዘእመነገድ .ይሁዳ📀
📀የተዋህዶ መዝሙር እና ስብከት 📀
✝ ኢትዮጵያ✝
📀 ማዕዶት ዘተዋሕዶ 📀
📀ታምረ ማርያም ☦
📀 የ ማርያም ውዳሴ 📀
📀 የ ሂወት መንገድ 📀
✝ክብረ ድንግል ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb Mp4 📀
📀 ታምረ መርያም 📀
✤ ወደሰኒ ✤
t✝ ኦርቶዶክሳዊ ህይወት ✝
📀ዓምደ ሀይማኖት 📀
✝ አኮቴተ ዘ ማህሌት 📀
📀 የያሬድ ውብ ዜማ 📀
📡 ኦሜጋ promotion channel 📡
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
⏰የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ📡
⏰ የኦርቶዶክስ Wave ከ 30k በላይ 🛎
💚صمم أسمك بـ نفسك💚
Show all...
📀 መዝሙር ዘተዋህዶ 📀
📀 ግቢ ጉባኤ 📀
📀 የ666 ምልክቶች 📀
📀ማህበረ አርሴማ ✝
📀 ቤቴል 📀
📀 የ ኢትኤል ምድር 📀
✝ ጴጥሮስ ጳውሎስ ✝
📀 ደቂቀ ሳሌም📀
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
✝ ተዋህዶ group ☦
📀2012ሞአ: አንበሳ: ዘእመነገድ .ይሁዳ📀
📀የተዋህዶ መዝሙር እና ስብከት 📀
✝ ኢትዮጵያ✝
📀 ማዕዶት ዘተዋሕዶ 📀
📀ታምረ ማርያም ☦
📀 የ ማርያም ውዳሴ 📀
📀 የ ሂወት መንገድ 📀
✝ክብረ ድንግል ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb Mp4 📀
📀 ታምረ መርያም 📀
✤ ወደሰኒ ✤
t✝ ኦርቶዶክሳዊ ህይወት ✝
📀ዓምደ ሀይማኖት 📀
✝ አኮቴተ ዘ ማህሌት 📀
📀 የያሬድ ውብ ዜማ 📀
📡 ኦሜጋ promotion channel 📡
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
⏰የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ📡
⏰ የኦርቶዶክስ Wave ከ 30k በላይ 🛎
🕋 كل يوم ٱية 🕋
Show all...
📀 መዝሙር ዘተዋህዶ 📀
📀 ግቢ ጉባኤ 📀
📀 የ666 ምልክቶች 📀
📀ማህበረ አርሴማ ✝
📀 ቤቴል 📀
📀 የ ኢትኤል ምድር 📀
✝ ጴጥሮስ ጳውሎስ ✝
📀 ደቂቀ ሳሌም📀
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
✝ ተዋህዶ group ☦
📀2012ሞአ: አንበሳ: ዘእመነገድ .ይሁዳ📀
📀የተዋህዶ መዝሙር እና ስብከት 📀
✝ ኢትዮጵያ✝
📀 ማዕዶት ዘተዋሕዶ 📀
📀ታምረ ማርያም ☦
📀 የ ማርያም ውዳሴ 📀
📀 የ ሂወት መንገድ 📀
✝ክብረ ድንግል ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb Mp4 📀
📀 ታምረ መርያም 📀
✤ ወደሰኒ ✤
t✝ ኦርቶዶክሳዊ ህይወት ✝
📀ዓምደ ሀይማኖት 📀
✝ አኮቴተ ዘ ማህሌት 📀
📀 የያሬድ ውብ ዜማ 📀
📡 ኦሜጋ promotion channel 📡
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
⏰የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ📡
⏰ የኦርቶዶክስ Wave ከ 30k በላይ 🛎
رقم وهمي مجاني
Show all...
📀 መዝሙር ዘተዋህዶ 📀
📀 ግቢ ጉባኤ 📀
📀 የ666 ምልክቶች 📀
📀ማህበረ አርሴማ ✝
📀 ቤቴል 📀
📀 የ ኢትኤል ምድር 📀
✝ ጴጥሮስ ጳውሎስ ✝
📀 ደቂቀ ሳሌም📀
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር
✝ ተዋህዶ group ☦
📀2012ሞአ: አንበሳ: ዘእመነገድ .ይሁዳ📀
📀የተዋህዶ መዝሙር እና ስብከት 📀
✝ ኢትዮጵያ✝
📀 ማዕዶት ዘተዋሕዶ 📀
📀ታምረ ማርያም ☦
📀 የ ማርያም ውዳሴ 📀
📀 የ ሂወት መንገድ 📀
✝ክብረ ድንግል ✝
📀 አዳዲስ መዝሙሮች በ kb Mp4 📀
📀 ታምረ መርያም 📀
✤ ወደሰኒ ✤
t✝ ኦርቶዶክሳዊ ህይወት ✝
📀ዓምደ ሀይማኖት 📀
✝ አኮቴተ ዘ ማህሌት 📀
📀 የያሬድ ውብ ዜማ 📀
📡 ኦሜጋ promotion channel 📡
✍ 200 በላይ ቻናል ለማስመዝገብ
✍ ከ 1k በለይ ቻናል ለማስመዝገብ
⏰የኦርቶዶክስ ቻናል wave ከ 8k በላይ📡
⏰ የኦርቶዶክስ Wave ከ 30k በላይ 🛎
البحث عن اصدقاء 👭