Customs Transit, ESW service/የትራንዚትና የኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮት አግልግሎት
Open in Telegram
በኢትዮጵያ ከኤሌክትሮኒክ ንግድ(E-commerce)፣ ኤሌክትሮኒክ ፊርማ፣የኤሌክትሮኒክ አንድ መስኮት አገልግሎት(ESW System)፣የኤሌክትሮኒክ ጉሙሩክ አስተዳደር ስርዓት(ECMS)፣ ሌሎች መ/ቤቶች በኤሌክትሮኒክ ስርዓት ስለሚሰጡት አገልግሎት መረጃ በጽሁፍ፣በድምጽና በምስል ይቀርብበታል፣ ውይይት ይደረግበታል፡፡ የተቀላጠፈና ጥራትን የጠበቀ የጉምሩክ ትራንዚት አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
Show moreEthiopia22 328The category is not specified
463
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
October '23
October '23
+1
in 0 channels
September '23
+6
in 0 channels
Get PRO
August '23
+15
in 0 channels
Get PRO
July '23
+6
in 0 channels
Get PRO
June '23
+27
in 0 channels
Get PRO
May '23
+13
in 0 channels
Get PRO
April '23
+10
in 0 channels
Get PRO
March '23
+8
in 0 channels
Get PRO
February '23
+7
in 0 channels
Get PRO
January '23
+13
in 0 channels
Get PRO
December '22
+23
in 0 channels
Get PRO
November '22
+15
in 0 channels
Get PRO
October '22
+61
in 0 channels
Get PRO
September '22
+3
in 0 channels
Get PRO
August '220
in 0 channels
Get PRO
July '22
+3
in 0 channels
Get PRO
June '22
+4
in 0 channels
Get PRO
May '22
+2
in 0 channels
Get PRO
April '22
+1
in 0 channels
Get PRO
March '220
in 0 channels
Get PRO
February '220
in 0 channels
Get PRO
January '220
in 0 channels
Get PRO
December '210
in 0 channels
Get PRO
November '210
in 0 channels
Get PRO
October '210
in 0 channels
Get PRO
September '21
+2
in 0 channels
Get PRO
August '21
+2
in 0 channels
Get PRO
July '21
+3
in 0 channels
Get PRO
June '21
+4
in 0 channels
Get PRO
May '21
+3
in 0 channels
Get PRO
April '21
+11
in 0 channels
Get PRO
March '21
+347
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 October | 0 | |||
| 05 October | 0 | |||
| 04 October | +1 | |||
| 03 October | 0 | |||
| 02 October | 0 | |||
| 01 October | 0 |
Channel Posts
ውድ የዚህ ቻናል ተከታታዮች ልምድ እና ዕውቀት ባላቸው ባለሙያዎች የተቋቋመው ሞና ትራንዚት አገልግሎት ጥራትን እና ቅልጥፍናን መሠረት ያደረገ የጉምሩክ ትራንዚት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን እናበስራለን፡፡ ይደውሉ ያግኙን፡፡
| 2 | በክልሎች ይሰጥ የነበረው የአስመጪና ላኪዎች የንግድ አገልግሎት ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ፌዴራል ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር መዞሩ ተገለጸ::
====================================
አዲስ አበባ 03/11/ ከ2015 ዓ.ም (ንቀትሚ) በክልሎች ይሰጥ የነበረው የአስመጪዎችና ላኪዎች ንግድ አገልግሎት ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር በኩል አገልግሎቱ እየተሰጠ ይገኛል፡፡
የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ ተግባራዊ ከመደረጉ በፊት በክልሎችና በሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች በኩል ይሰጥ የነበረው የአስመጪና ላኪ የንግድ አገልግሎት አስተዳዳራዊ ክፍተቶች የታዩበት፣ የኮንትሮባንድ ንግድ የተበራከተበት በመሆኑና በወቅቱ አገልግሎቱ ያልወረደላቸው ክልሎች የመልካም አስተዳደር ጥያቄ በማንሳታቸው ሚኒስትር መስራ ቤቱ ይህን ችግር ለመፍታት የአስመጪና ላኪዎች ንግድ አገልግሎት ከሃምሌ 1/2015 ዓ.ም ጀምሮ በፌዴራል ተግባራዊ እንዲሆን መወሰኑን ሚኒስትር መስራ ቤቱ አስታውቋል፡፡
የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፍቃድ አገልግሎት ከሃምሌ 1/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ ማንኛውም አስመጪና ላኪ ነጋዴ የትም ማሄድ ሳይጠበቅበት ሲስተሙን በመጠቀም ባለበት ቦታ ሆኖ አገልግሎት ማግኘት የሚችል ሲሆን በአገልግሎቱ ላይ ግልጽ ያልሆኑ ጥያቄዎች ካሉ በ 965 የጥሪ መዕከል ደውሎ መረጃ ማግኘት የሚችል መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ | 289 |
| 3 | Ethio_South_Sudan_Border_Trade_implementation_Draft_Directive_2.docx | 284 |
| 4 | Ethio_Djibouti_Border_Trade_implementation_Draft_Directive_2_Amharic.docx | 211 |
| 5 | ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር ቀደም ሲል በተፈራረመችው የጠረፍ ንግድ ስምምነቶች( border trade protocols) መሰረት የድንበር አካባቢ ማህበረሰቦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የጠረፍ ንግድ ማስፈጸሚያ ረቂቅ መመሪያዎች በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር እየተዘጋጁ ይገኛል፡፡
እነዚህን የጠረፍ ንግድ ማስፈጸምያ ረቂቅ መመሪዎች አስመልክቶ ማንኛውም በዘርፉ ላይ ፍላጎት ያለው ግለሰብም ሆነ ተቋም፣ በተለይም በጠረፍ አካባቢ በሚገኙ በጋምቤላ፣ በሱማሌ እና በአፋር ክልሎች የምትገኙ የአስተዳደር ዘርፍ ሀላፊዎችን ጨምሮ ማንኛውም በረቂቅ የጠረፍ ንግድ ማስፈጸሚ መመሪዎች ላይ አስተያየት ያላችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የስራ ቀናት ውስጥ አስተያየታችሁን ከታች በተቀመጡት አማራጮች እድትልኩልን እየጠየቅን የጠረፍ ንግድ ማስፈጸምያ ረቂቅ መመሪውን ሙሉውን ሰነድ በቴሌግራም ገጻችን :https://t.me/motri_gov_et ላይ ማግኝት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ፡፡
አስተያየቶቻችሁን፡-
• በኢሜል ፡- sisaykebede47@gmail.com
• በፖስታ ሳጥን ቁጥር፡ 704 | 206 |
| 6 | No text... | 301 |
| 7 | እቃ ወደ አገር ውስጥ ሲገባ ስለሚከፈል ቀረጥ አጭር መረጃ | 204 |
| 8 | updated_የባህር_ትራንስፖርት_ማጓጓዣ_ዋጋ_መረጃ.pdf | 251 |
| 9 | 158 2011 የጉምሩክ ቀረጥ አተማመን.pdf | 239 |
| 10 | 935_የንግድ_ምዝገባ፣_ፈቃድ_እና_ድኅረ_ፈቃድ_ኢንስፔክሽን_መመሪያ_ቁጥር_935_2015_1.pdf | 236 |
| 11 | አዲሱ-የንግድ-ሕግ (1).pdf | 237 |
| 12 | የንግድ ስራ ፍቃድ መስጫ መደብ | 265 |
| 13 | ESIC-Revised-June-2019.pdf | 255 |
| 14 | https://youtu.be/DU5hSZ9VOM0 | 290 |
| 15 | https://youtu.be/-TIZnm76Zss | 276 |
| 16 | No text... | 331 |
| 17 | የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ላይ ማሻሻያ ተደረገ
የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ቁጥር 1186/2012 ከየካቲት 5/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስራ ላይ የዋለ ሲሆን ይህ አዋጅ የታክሱን መሰረት በማስፋት እና የታክሱን አስተዳደር ስርዓት በመቀየር ከፍተኛ ጠቀሜታን አስገኝቷል፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ባካሄደው 15ኛ መደበኛ ጉባኤው በአዋጁ ላይ የቀረቡ ማሻሻያዎችን ታሳቢ በማድረግ የአዋጁ ማሻሻያ ተደርጓል፡፡
የአዋጁ ማሻሻያ ታሰቢ ያደረገው ተደራራቢ የኤክሳይዝ ታክስ የተጣለባቸው ምርቶች ላይ ማሻሻያ ለማድረግ፣ በቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ላይ የኤክሳይዝ ታክስ እንዲከፈል ለማድረግ፣ የኤክሳይዝ ታክስ ተጥሎባቸው የነበሩት አንዳንድ ምርቶች ላይ ታክሱን ለማንሳት፣ እንዲሁም በአስተዳር ምክንያት የተደረጉ ማስተካከያዎችን እና የማሻሻያውን ዋና ዋና ምክንያቶችን ከመረመረ በኋላ የኤክሳይዝ ታክስ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 1287/2015 እንዲጸድቅ አድርጓል፡፡
አዋጁ ከጸደቀበት ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ላይ ውሏል፡፡ | 206 |
| 18 | Dear all, esw team trying to fix the problem. just for temporary solution, try to fill all information fastly and save it repeatedly. | 224 |
| 19 | https://www.facebook.com/123960474361367/posts/5779582528799105/?flite=scwspnss&mibextid=VOQ7o1u5h47azeCp | 229 |
| 20 | +1 Dec_2022_የታሪፍ ማሻሻያ ሠርኩላር.pdf | 427 |
