cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

Advertising posts
11 192
Subscribers
No data24 hours
-707 days
-37930 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

Repost from Jabeessaa Qeerroo
#Arjoo Warshaan shukkaaraa Arjoo dhidheessaa raafama guuddaa keessa jirti, WBO'n nu marsee jira jettee konkolaataa mooraa sana keessaa baastee baqachiisaa jirti. OROMIYAAN BIYYA #መረጃ፦አሁን በዚህ ሰዓት አርጆ dhidheሳ ስኳር ፋብሪካ ከፍተኛ መናጥ ውስጥ ይገኛል ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ፋብሪካውን ከቦታል በመባሉ መኪና ይዘው እየሸሹ ይገኛሉ....
Show all...
👍 1
Repost from Jabeessaa Qeerroo
#መረጃ፦በቀደም ዕለት ማለትም በ30/6/24 ሰላማዊ ሰዎችን እናንተ ናችሁ የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊትን እንዲወጋን ያደረጋችሁት በማለት በምሥራቅ አርሲ ዞን በጀጁ ወረዳ ሥር በሙገኙ ቀበሌዎች እንደ ሁሩታ-ዶሬ እና ሶቄ ቦቂቻ በተባለ ቀበሌዎች ውስጥ የሚኖሩ ህዝባችን ላይ አንድ ማንኪያ ሳያወጡ ከ400 ቤቶች በላይ አንድደውታል.... ከነደደባቸው ሰዎች ውስጥ ሥማቸው የደረሰን.... 1- #ሻፊ_ሀጂ_አብዱልመናን 2- #ኑር_አብደላ 3- #ሼክ_ከማል_ሼክ_ጀማል 4- #ሱልጣን_ከማሎ 5- #ጂብሪል_ጋቢ 6- #ኢብራሂም_ቱኬ 7- #አብዱልመጂድ_ጋቢ 8- #መሀመድ_ኑሬ_ጋቢ 9- #ከሊል_ጋቢ 10- #ከዲሮ_ከሊል 11- #አህመድ_ሀጂ_አብደላ 12- #አደም_ሀጂ_አብደላ 13- #ሲራጆ_ሀጂ_አብደላ 14- #ሁሴን_ሀጂ አብደላ 15- #ቃሲም_ጃምቦ 16- #ጀማል_ጃምቦ 17- #ጀማል_ሀጂ ጀማል 18- #ጅብሪል_ጀማል 19- #ካሊድ_መሀመድ 20- #ሙሳ_አዋሎ 21- #መሲኖ_ተሙማ እና በርካቶችን ንብረታቸውን አንድ ሳያስወጡ እንዳለ አንድደውታል.... በየቤቶቹ እየሄዳችሁ ስታነዱ ለምን ታነዱታላችሁ ምን አጠፋን ብለው ክፕጠየቋችሁ ወስዳችሁ እሥር ቤት አስገቧቸው የሚል መመሪያም ተላልፎላቸው ነበረም ተብሏል....
Show all...
👍 3
Repost from Jabeessaa Qeerroo
Guyyaa dheengaddaa Waxabajjii 30,2024 uummata nagaa isintu WBO  nu lolchiise jechuun aanaa Jajuu gandoota kanneen akka Hurutaa-Doree fi Soqee Boqichaa  irraa osoo qabeenya tokko keessaa hin baafatin manneen 400 ibiddaan barbadeessanii jiru. Namoota manneen isaanii gubate keessaa muraasni maqaan nu qaqqabe 1 Shaafii Hajii Abdul-Manaan 2 Nuurii Abdallaa 3 Sheek Kamaal Sheek Jamaal 4 Sulxaan Kamaaloo 5 Jibriil Gabii 6  Ibraahim Tukee 7 Abdulmajiid Gabii 8  Maammad-Nuree Gabii 9  Kaliil Gabii 10 Kadiroo Kaliil 11 Ahimed Hajii Abdallaa 12 Adam Hajii Abdallaa 13 Siraajoo Hajii Abdallaa 14 Huseen Hajii Abdallaa 15 Qaasim Jamboo 16 Jamaal Jamboo 17 Jamaal Hajii Jamaal 18 Jibriil Jamaal 19 Kaalid Mahaammad 20 Muusaa Awwaloo 21 Masinoo Tamumaa fi kanneen biroo hedduu irraa manneen isaanii qabeenya mana guutuu   wajjin barbadeessanii jiru. Yeroo manneen hawaasaa kanneen irra deemtanii  gubdanitti yoo namoonni maal balleesssinee manni keenya gubata jedhanii gaaffii isin gaafatan namoota sana qabaa gara mana hidhaatti dhiyeessaa jechuun waraana gocha badii kanaaf bobbaasaniif qajeelfama kennuun barameera.
Show all...
👍 2
Repost from Save Oromia 💪
00:26
Video unavailableShow in Telegram
🚩 ቴዲ አፍሮ "የዐብደላም የቀጀላም" ልጅ ስላለመሆኑ… ————— . "ቴዲ አፍሮ ለምን አግላይ ተባለ? እሱ የፍቅር ሰው ነው" ይሉኛል… ብላቴናው ፍቅር ባለፈበት አልፎ አያውቅም… በእሱና በአካባቢው ባሉ ሰዎች ዘንድ የሠፈረውን የአግላይነት ዛር ያሳያችሁ ዘንድ አንድ አጭር ቪዲዮ ሼር ላድርጋችሁ… . የብላቴናው ቴዲ አፍሮ ሠርግ ላይ ነው። አርቲስት ዓለማየሁ እሸቴ መድረክ ላይ ወጥቶ ንግግር እያደረገ ነው። ቴዲ አፍሮን ለምን እንደሚወደው ለተመልካቹ ሲገልጽ እንዲህ አለ… . ❝ቴዲ ደግሞ የማንም ሳይሆን፣ የዐብደላም የቀጀላም ሳይሆን የኢትዮጵያ ልጅ በመሆኑ እንኮራበታለን!❞ . ዓለማየሁ እሸቴ ይህንን ሲናገር Teddy Afro እና አብረውት ያሉት ሰዎች በደስታ ሲፍነከነኩ ይታያል። በዓለማየሁ እሸቴም ሆነ ንግግሩ ባፍነከነከው ቴዲ አፍሮ ዘንድ የ"ዐብደላ"ም ሆነ የ"ቀጀላ" ልጅ መሆን እንኳን ሊያኮራ ይቅርና "ኢትዮጵያዊ"ም አያሰኝም። ምክንያቱም ዐብደላ የእስላም፣ ቀጀላ የኦሮሞ ስም ስለሆኑ… በቴዲና በከበቡት አድኃሪያን ዘንድ እንደነውር የሚታዩ ማንነቶችን የሚወክሉ ስለሆኑ… . አያችሁልኝ… በዓለማየሁ እሸቴዋ "ዐብደላና ቀጀላን የምትጠየፍ ኢትዮጵያ" እና በቴዲ አፍሮ ዐፄያዊ "ኢትዮጵያ" መካከል የይዘትም የቅርጽም ልዩነት የለም። የሁለቱም "ኢትዮጵያ" በልሙጣዊነት ደዌ የምትማቅቅ፣ አፈሯ ተምሶ የተቀበረች አሐዳዊት አገር ናት… ለዚያም ነው ቴዲ አፍሮ የዐብደላም የቀጀላም ልጅ እንዳልሆነ "ሲያበሥሩት" እጅጉን የሚፍነከነከው። . ያም ሆነ ይህ ያቺን የሰጠመች ደሴት ፍለጋ ባህር መጥለቅ፣ አፈር መማሳቸውን ይቀጥሉ! በብዙኃኑ ኢትዮጵያዊ ቀብር ላይ ካልሆነ ያቺ ኢትዮጵያ ዳግም እንደማትመጣ ማርዳቱ ደግሞ የእኛ ሥራ ይሆናል! Issac ishetu . #ቴዲአፍሮ #አሐዳዊነት #ኢትዮጵያ
Show all...
8.19 MB
👍 2
Repost from Jabeessaa Qeerroo
02:49
Video unavailableShow in Telegram
ይህ ሠራዊት በስሜት ብቻ የተሰባሰበና የግል ጥቅሙን ለማስከበር የተዋቀረ አይደለም.... ይህ ሠራዊት በዘመናት ውስጥ የከፋ ጭቆና ውስጥ የሚገኘውን ህዝቡን ወገኑን ቤተሰቡን ነፃ ለማውጣት በዲሲፕሊናን በሥነምግባር ታንጾ ግቡን አላማውን በጥልቁ የሚያውቅ ሠራዊት ነው..... እንዲየውም ከግል ጥቅሙ ይልቅ የጋራ ጥቅሙን አስቀድሞ ህዝቤ ለሚለው ለኦሮሞ ህዝብ በነፃ ምንም መተኪያ የሌለውን አንድ ነፍሱን መድዋት ያደረገ ጀግንነትን ከአባቶቹ የወረሰ ጀግንነት የማይገልጸው የጀግኖች ጀና ሠራዊት ነው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት.......
Show all...
10.88 MB
👍 4🔥 2
Repost from Jabeessaa Qeerroo
#መረጃ፦ትላንት ለሊት ማለትም በ1/7/24 ጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በደቡብ ምሥራቅ ዕዝ ሥር ሀምባ አኖሌ ብርጌድ በዘመቻ ኢርቡ ሺኒጋ በምሥራቅ አርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ሶቄ ቦቆቻ ቀበሌ ውስጥ ለረጅም ጊዜ በመሥፈር ህዝባችንን ቤትና ንብረት ሲያቃጥል ሲዘርፍ የነበረ የፋሽስት ብልፅግና ቡድን ሠራዊት ካምፑን ከቦ ከወቃው በኋላ ካምፑን ከፋሽስቱ አጽድቶታል በዚህ ህግ የማሥከበር ዘመቻ በርካቶች ሙትና ቁስለኛም ሄነዋል ተብሏል....
Show all...
Repost from Jabeessaa Qeerroo
Birgeedin Ibiddaa ijoolle Biraanu Juulaa guugse gaafa qabu anoo mana Puuliiti na qabanii waranaatti na dabalan malee.... jechun waakkachu jalqabdeetti. Waa maraafu injifannoo boonsaati jira Jajjaabeen Milkeessi.
Show all...
Repost from Jabeessaa Qeerroo
አምቦ ላይ ህግ እየተከበረ ይገኛል... ካቢኔ ካድሬና ሚሊሻ የያዙት መሣሪያ ሸክም ነው የሆነው እንኳን ሊተኩስ! 😂
Show all...
🔥 2
Repost from Jabeessaa Qeerroo
Magaalli #Amboo amma gootichaan tumamaa jirti... #መረጃ፦አሁን በዚህ ሰዓት የምዕራብ ሸገር ዞን ዋና ከተማ የሆነችው አምቦ በጀግናው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት በዘመቻ ኢርቡ ሺኒጋ ህግ እያስከበረ ይገኛል....አሁንም እንላለን ህዝባችን በፍጹም ከጎዳናዎች ላይ ወደ ቤቱ እንዲገባ አጥብቀን እንመክራለን!!
Show all...
Repost from Jabeessaa Qeerroo
#inbox እንዴት ሰነበትክ? አንድ አስገራምም አሳዛኝ ክስተት የተከሰተዉ በባኮ ትቤ ወረዳ ትቤ ከተማ ውስጥ ባለፈ ሳምንት ወደ ሮብ አካባቢ ነበር:: ባልና ሚስት ቤት ውስጥ እያሉ አንድ የባልዬው የቀድሞ ጉዋደኛው ቤት እንኩውክቶ ሰላምታ ከሰጠ በኃላ ቁጭ ብለው የጋራ ጉዳያቸውን ማውራት ይጀምራሉ:: በዚህ መካከል ባልየው ይህንን ጉዋደኛውን ያምንና አንዳንድ ጉዳዮችን ያጫውተዋል:: ይህ ጉዋደኛው ግን በፊት ከነበረው አቁዋሙ ተቀይሮ ለመንግስት ጆሮ ጠቢና ታጣቂ ሆኖ ኑሩዋል:: ወደዚህ ጉዋደኛው አቅዶ ነው የእጅ ካቴና እና ሽጉጥ ሁሉ ይዞ የመጣው:: እያወሩ እያለ ምስትዬዉ ቡና ተጠርተናልና እንህድ ብላው ወጥታ ትሄዳለች:: የመንግስት ሰላይ የሆነው ጉዋደኛው ያሰበውን ሰው በማግኘቱ ይጉዋጋን ካቴናውን አውጥቶ ጉዋደኛውን አስሮ እንደ ከብት ለመንግስት ሊያስረክብ ካቴናውን ሲያወጣ አጅሬ ባልዬው በጣም ንቁ ስለነበር ቤቱ ድረስ ሊያስረው የመጣውን ከሀድ ገፍትሮ ይጥለውና በኃላ በር ወጥቶ ጫካ ይገባል:: ግርግሩን የሰማች ሚስት ትደናበርን ጩሄቱዋን ስትለቅ ዘመድ ጎሮቤቶች ይሰባሰባል :: ወደውስጥ ሲያዩ ባልዬው የለም:: ይደናገጡና ሰዎቹ አጅሬ የመንግስት ሰላዩ ይጎስሙታል: ትንሽ ይቆስላል:: ፖሊስ እና የመንግስት አካል ይስሙና ሲደርሱ አጅሬ ተፈንክቱዋል:: ከዚያ ምስትዬዋ ለመውለድ ጥቂት ወራት የቀራትን እና የእሱዋን ወንድም ወድያው አንከብክበው ወስደው ባቢቺ ገጠር ውስጥ አስረዋቸው ባልሽ መጥቶ እጅ እስካልሰጠ ድረስ አትፈቱም ብለው እያንገላቱዋቸዉ ነዉ:: ለሌሎች ትምህርት ይሆን እንደሆን ብዬ ነው ታሪኩን ያጋራሁህ:: በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል:: በአሁኑ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጆሮ ጠቢዎች በብዛት ህዝቡ ውስጥ ፈልሰዋል::
Show all...
👍 2
Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.