E tech
Open in Telegram
Some tech | Innovating tech solutions to elevate your business. @WISEgeneration
Show more1 112
Subscribers
No data24 hours
-117 days
-2930 days
Posts Archive
1 112
https://t.me/catizenbot/gameapp?startapp=r_325_19920872
💰Catizen: Unleash, Play, Earn - Where Every Game Leads to an Airdrop Adventure!
🎁Let's play-to-earn airdrop right now!
1 112
https://t.me/lost_dogs_bot/lodoapp?startapp=ref-u_681232214__s_573790
5 ቀን ብቻ ነው የቀረው ሰዎች ቶሎ ጀምሩ
1 112
እረፉ የአማራን ክፋት አትስበኩን ;
እረፉ ለኦሮሞ ጥላቻ አትምከሩን
እረፉ እንክርዳድ አንጨድ እረፉ እረፉ
የራስን መውደድ የሌላን ለማዋረድ ከሆነ ተያይዘን ታመናል ሰከን ብለን በሰውነት ሚዛን ለአለም ያለንን አይታ መቃኘት አለብን::
ተያይዘን ከምንጠፋ
በይቅርታ አብርን እንኑር
ለሚመለከተው ሁሉ
#እርፍ
Please shear if you agree with message
https://t.me/tomorrowsecho
1 112
Chapter 3 of "Atomic Habits" by James Clear. In this chapter, Clear explores the fundamental aspects of habits and provides valuable insights:
1. Why Your Brain Likes Habits: Habits are automatic behaviors that serve as reliable solutions to recurring problems in our environment. They save both you and your brain a significant amount of effort. For instance, just like recalling that 4 x 8 equals 32 without solving the problem, habits streamline our actions[1].
2. James Clear's 4-Part Habit Pattern:
Cue: This is the trigger for your brain, directly tied to a reward through programming.
Craving: The transformation of the trigger into desire.
Response: You perform the habit.
Reward: Feeling good reinforces the habit and programs your brain.
Clear's pattern builds upon Charles Duhigg's 3-step habit loop, adding the crucial step of craving. However, some habits may be simpler, involving only cues and responses[1].
3. The 4 Laws of Behavior Change:
Make It Obvious / Invisible: Increase visibility for good habits and reduce exposure to bad ones.
Make It Attractive / Unattractive: Associate positive emotions with good habits and negative emotions with bad ones.
Make It Easy / Difficult: Simplify good habits and add friction to bad ones.
Make It Satisfying / Unsatisfying: Ensure that good habits feel rewarding and bad habits feel unsatisfying.
Reflect on your own habits: What cues trigger them? Have you violated any of these behavior change laws?[1]
4. The Rider and the Elephant Analogy:
Imagine your rational brain as the rider and your emotional brain as the elephant.
The rider can control the elephant when it has energy and the desire isn't too strong.
However, shaping the environment (the path) before the elephant reaches it is the most effective way to influence behavior.
Consider scenarios where there's no fork in the road, or the elephant's path is unattractive, or a compromise exists[1].
1 112
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=681232214
ሰዎች እሄን ቦት አስጀሞሩት የሰራችሁትን ያህል WITHDRAW ማድረግ ይችላሉ AFTENUT ITS NICE
1 112
https://t.me/pepe_miner_game_bot?start=681232214
ሰዎች እሄን ቦት አስጀሞሩት የሰራችሁትን ያህል WITHDRAW ማድረግ ይችላሉ AFTENUT ITS NICE
1 112
Chapter two "Atomic Habits": summery
1. Habits and Identity Interplay:
The chapter begins by explaining that our habits are not only actions we perform but also reflect our identity. For instance, someone who practices playing the piano regularly might start to identify as a pianist. This interplay suggests that habits can both shape and be shaped by who we believe we are.
2. Identity-Based Habits:
James Clear introduces the concept of identity-based habits, which means building habits from the inside out. It's about focusing on who we want to become rather than what we want to achieve. For example, instead of setting a goal to read 50 books a year, you could adopt the identity of someone who reads every day.
3. The Feedback Loop:
There's a feedback loop between our habits and our identity. Each time we perform a habit, we embody the type of person who performs that habit. This is described as casting a vote for the type of person we want to become. The more votes we cast, the more solid our new identity becomes.
4. Systems Over Goals:
Clear argues that goals are good for setting a direction, but systems are better for making progress. A system is the collection of daily habits that will get you to your goal. Focusing on the system, the process, rather than the goal, leads to more sustained progress and success.
5. The Four Laws of Behavior Change:
These laws provide a framework for creating good habits and breaking bad ones:
- Make it obvious: Design your environment to make cues of good habits visible.
- Make it attractive: Pair an action you want to do with an action you need to do.
- Make it easy: Reduce the friction of starting good habits.
- Make it satisfying: Ensure that your habits provide immediate rewards.
By understanding and applying these principles, you can work towards aligning your habits with your identity, which makes it easier to stick with them over the long term. This is because you're not just performing an action; you're becoming the type of person who performs that action consistently. It's a powerful shift in mindset that can lead to significant personal growth and development.
1 112
ATOMIC HABIT CHAPTER ONE REVIEW
1. "Every action you take is a vote for the type of person you wish to become. No single instance will transform your beliefs, but as the votes build up, so does the evidence of your new identity."1
2. "You do not rise to the level of your goals. You fall to the level of your systems."1
3. "You should be far more concerned with your current trajectory than with your current results."1
4. "When you fall in love with the process rather than the product, you don’t have to wait to give yourself permission to be happy. You can be satisfied anytime your system is running."1
5. "Goals are good for setting a direction, but systems are best for making progress."1
6. "Habits are the compound interest of self-improvement."1
7. "All big things come from small beginnings. The seed of every habit is a single, tiny decision. But as that decision is repeated, a habit sprouts and grows stronger. Roots entrench themselves and branches grow."1
8. "Problem #1: Winners and losers have the same goals."1
9. "When nothing seems to help, I go and look at a stonecutter hammering away at his rock, perhaps a hundred times without as much as a crack showing in it. Yet at the hundred and first blow it will split in two, and I know it was not that last blow that did it—but all that had gone before."1
"Be the designer of your world and not merely the consumer of it."
https://t.me/tomorrowsecho
1 112
"Ethiopia's strength lies in its people. We deserve better. Silence is complicity. Together, let our voices rise for peace, justice, and freedom of speech. #EthiopiaSpeaks #EndTheViolence #NoMoreSilence"
https://t.me/tomorrowsecho
1 112
## Ethiopia Bleeds, But Hope Endures
Ethiopia, a land of vibrant culture and unwavering spirit, faces a heartbreaking test. Conflict shatters lives, leaving mothers weeping for lost sons and families struggling to put food on the table.
But amidst the darkness, flickers of hope. Communities band together, sharing burdens and refusing to surrender their dreams. Students yearn to learn again, to rebuild their nation.
This isn't just Ethiopia's burden. We, the global community, must amplify their voices. Demand peace, a return to dialogue, and a future where every Ethiopian thrives.
Share their stories. Advocate for peace. Be the wind beneath Ethiopia's wings, carrying it towards a brighter tomorrow. #Ethiopia #EndTheViolence #HopeForEthiopia
https://t.me/tomorrowsecho
1 112
ብዙ ንፁሓን እየተገደሉ እና እየተፋናቀሉ, በሴርኞች ጦስ አገር ስትፈርስ እና ስትነድ ዳር ሆኖ መሞቅ እኔ ጋር አይደርስም ብሎ ማሰብ እውን ልክ ነው?
Weak up Ethiopia's
https://t.me/tomorrowsecho
1 112
ለሰላም እድል እንስጥ የሚለው እና ፍቅር የሚሰብከው የሚሸማቀቅበት እና ይቅርታ የሚጠይቅበት፣ ፍለጠው እና ቁረጠው የሚለው ደግሞ የሚከበርበት እና የሚሞገስበት ዘመን ላይ ደርሰናል!
መፅሀፍ ቅዱስ ራሱ "የሚያስተራርቁ ብፁአን ናቸው፣ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና" ይላል። ታድያ በጣም ሀይማኖተኞች የሆንን ህዝቦች እዚህ ላይ እንዴት ደረስን?
#PeaceForEthiopia #MediaBullying #EBS #Ethiopia
@EliasMeseret
1 112
ideological oppression
የሀሳብ ጨቆና
ክርክር ማንም የማያሸንፍበት መድረክ ሲሆን የሰው ልጅ ደግሞ አሸናፊ እና ተሸነፊ የሌለበት መድረክ ላይ መታየት አይፈልግም ቢፈልግም በልጦ የማታየት ሱሱ አይፈቅልትም።
አሁን ላይ የሚታየው ደግሞ ይለያል ሰው ያለምንም ጥያቄ የሀሳብ ተሸካሚ እና አስተጋቢ እንዲሆን ይገደዳል ።በሀሳብ ያልበለጠበት ስፍራም መኖር ላያስተው ይችላል የግድ ሀሳብ በሀሳብ መመከቱ ቀርቶ የሀሳብ ቡትቶን አሻጋሪ መሻት ተጀምሯል።
ይሄም የማይጠቅሙንን ከመተው ይልቅ ስተቶችን ተሸክነን እንድንጓዝ ተገደናል በርግጥ ከስተትም እውነትን ውሸት አድርገን መኖር ጀምረናን ጀብደኝት ገዝቶን ከውስጣችን ቀድሞ የለበስነው ጨርቅ የተጫማነው ብጣሽ ቀድሞ መታየት ጀምሯል።
በርግጥ የሄም የሀሳብ በርነት እን ጭቆና ልባል ይችላል እኩል ናቹ እያሉ ልዩነታችንን ቀሙን በተመሳሳይ ሀሳብ አሰሩን ከዛም እውነት ውሸት መሰለች።
ብልጭልጩ ቀማን ቀና መለታችንን ሀሳብ ሀሳብ መርታችንን ማሰብ ፈራን የዛሬን ኖረን ነገን በትላንት ጠረዝነው።
የሰው ልጅ ልዩነትን በአንጎሉ ይዞ በዞርም የሰው ልጅ በየግዜው የሚያስበው ተመርጦ መሰጠት የለበትም ።በሰሞንኛ የሀሳብ ወረርሺኝ እንደምን ተውልድ ይታነፃ ነፃነት የማሰብ እንጂ ከሰው መገለል ጎዳና ማደር ይሆናል ወይ?
በሌላው አፅናፍ
ድንቁርና እንዲሞቀን የሚጅቡን የሀሳብ ድሪቶዎች ይገኛሉ ይሄ በርግጥ ወደ ትክክለኛው የእውቀት አቅጣጫ የሚወስደን እና ከልጠሩ የሀሳብ ብዥታዎች ጎትቶ የሚያወጣን ማጣት ይሆናል ህፃናት በተመሳሳይ የማህበረሰብ የልእቀት ደረጃ ስለተቀረፁ ሲያድጉ መንትያ የአነጋገር እና የአስተሳሰብ ደረጃን ተላብሰው ይሆናል።
መሀበረሰቡ መሞከርን እና ውድቀትን የሚፈራ ነው ይሄም ልጅ ወድቆ የተኛ ለመነሳትም የማይሞክር ቀድሞውንም ያልሞከረ ሀላፋትን የሚሰሽ ግን ደግሞ የሀሳብ ግሳንግስን ተሸካሚ ይሆናል ።
በርግጥ ከአንባ ገነኖች ጭቆና ብቻም ሳይሆን ከሀሳብመጨቆንም ነፃ እንውጣ ማራገፊያ አይደለንማ!!!!!
make ur self great then u make ur country great !
ብሌን
ክብረት ይስጥልኝ🙏
2013
@megaygra
@megaygra
1 112
ሀሳብ ፭
ዛሬም ብትወድም ብትጠላ ህዝብህ ሙትን አይወቅስም !
ዛሬም መኖሮ ከመሞት ትንሽ ከፍታ ነውን ብዬ እያሰብኩ ነው ሁሉም በትንንሹ ሞቱ በነጋ ቁጥር ይሞት ይሆን እንዴትስ ቆመን ሳንደምቅ ሳናበራ በድቅድቁ ዘምታ እንዋጣለን። ሰናልፍ ትኩረትን እንስባለን ይገርመኛል ምን አልባት ምንም ደፍሮ ማያስበውን ዘም ተብሎ ስለሚወራ ይሆን? ስንሞት የሚንከበረው ለምን ይሆን ሰው ሁሉ አንድ ቀን ሙታን እንደሚሆን ስለምናረዳው ይሆን እገረማለው ሰው ብቻውን መሆን ሚፈራው የዝምታን ጮኸት ለብቻው መስመት ስለሚታክተው ይሆን!
እናስ ሞት ጥሩነታችን ከተነገረ እውነትም መልካም መሆን እንችላለን ማለት አይደለምን? ስለዚህ መልካምነታችን ከታይታ ከክብር ሱስ ከአካባቢያችን ይሻገር ከፍ ብሎ ከጭብጨባው ባሻገር እንስቀምጠው ስለምን እንደ ክት ልብስ እናጣዋለን እኛ እኮ የአንድ አፈር አፈሮች ነን!
ብሌን
2013
make Ethiopia great!
@megaygra
@megaygra
1 112
የከሸፈው ትውልድ ማን ተኩሶት ይሆን?????????
ለምን እንዚህ አሉን ለምን በእኛ ተስፋ ቆረጡ? በርግጥ የከሸፈ ሰው እሰከምን ይራመዳል ከምርስ ወደቆ የተነሳ እንዴት ፈሪ ይባላል ባይሆን ወድቆ ያንቀላፋ መኝታው የሞቀው እንዲ ማራመድ ላይ ተስፋ የቆረጠ እንጂ እራሱን የፈራ የናቀው እንጂ ጨለማው የጨቆነው እንጂ እኛ እኮ የትዬ ለሌ ነኝ!!!!!
በርግጥ ከመህበረሰቡ ጋር የቱ ጋር ነው የተላለፍነው?ይቆረቁረኛል ፈጣሪ ያመነበትን እንዴት ሰው ሊጠረጥረው ቻላ ብዬ አሰብኩኝ ለምን አቅማችን አንሶ ተገኘ ወይንም አንሶ ታያቸው ይሆን?
እንጃ ያጣነው እነሱ የቀሙን ወይስ እኛው በራሳችን እንዝላልነት የለቀቅነው ??????????
በርግጥ የቱ ጋር ነው ትውልድ የተንሸራተተው የወጣቱ አእምሮ በፖለቲካ ርዐዮተ አለም ሲያዝ፣የትምህርት ስረአቱ እኛን መምሰል ሲያቅተው ፣ አንባቢ ትውልድ አሀዙ ሲቀንስ፣ወላጅ እና ልጅ ውሎ ለየቅል ሲሆን፣መልካም አስተዳደሩ ተያይዞ ሲሾቅ፣መከራ ቻይ፣መንግስት የሀይማኖት ተቋማት ያልሰሩት የቤት ስራ እኛ በፈተና ፀንቶ ሚቆም ትውልድ ሲጠፋ፣ በታሪክ የታነቀ ትውልድ ስንፈጥር ወይስ የሆነ የሶሻሊዝም አራማድ ስርአት ተራማጁን ወጣት ከበላው በኋላ ይሆን ተተኳሱ ትውልድ ጠፍቶ የከሸፈው ትውልድ የተፈጠረው??????
አሁን በለው ቁጥር 70% የሀገራችን ህዝብ ወጣቱ አዲሱ ትውልድ ከሆነ ዘንዳ የታል የእኛ አሻራ የመክሸፉን ድግስ መቼ ወደ ማነፀባረቅ እንቀይረው ? በርግጥ መንገዳችንን እንዴት እንጥርገው ነገን እንዴት ዛሬ እንስራው????
ልጆቻችንን እንደምን የተዘበራረቀኛ የተኮረጀ ማንነትን እናውርሳቸው ስለምን......???
እስከመቼ ጥበባችን ኑሮዎችን ተላንትን ናፋቂ የትላንት አቀንቃኝ ይሆና እስከመቼ ከእኛነት እንጎላለን የእኛ ጩኋት መቼ የት ተቀምቶ በገደል ማሚቶ ተተካ???????
እስከ መቼ በአወቅነው ልክ እንዘበራረቃለን?? የረጋ እና የማይነቃነቅ ሀሳብ በምግባር የሚገለጥ የህልማችን ከተማ ኗሪ አንሆንም ይሆን???
እኛ ማነን ???ማን ይሆን ተኩሶ ያከሸፈን በማን እጅ ይሆን የከሸፍነው??? መቼ ነው በርግጥ ተተኩሶ ግቡን የሚመታ ንቁ ትውልድ የምንሆነው ?????
ወደድንም ጠላን እኛ ተመርጠን ነው ወደዚህ የመጣነው ታምኖብን ተከብረን እናማ ወዳጄ ከፍታህ ይታይህ የግል እንጂ የጅምላ ህልም የለም በራስህ አቅደህ ተራመድ ብርሀን ይታይህ ከጨለማ ሚጀምር መጨረሻው የብርሃን ወጋገን ይመለከታል በቧልት እና የአቋራጭ እሽቅድድም ነገን የኮስሰዋል እይታውን ይጋርደዋል ።
በርታ ና አበርታን ለመክሸፍ ሳይሆን ለመተኮስ ነው የተፈጠርነው ከፍታህን ወደደው ከጨበጥከው አትልቀቀው እራስህን አክብረው ተንከባከበው እርሱ ያንተ ወድ ነው።
እስኪ የእጆችህን የመዳፍ መስመሮች ጣቶችህን እያቸው የማንም አይደሉም የማንንም አይመስሉም ውደዳቸው ፈጣሪህ ለስራ ስዘረጋቸው ማየት የፈልጋል ወድቀው ሳይበሰብሱ ተጠቀምባቸው እነሱ ወርቆችህ ናቸው ።።አቦ ልዩዎች ነን ልዩነታችንን እናሳይ እንራመድ የብርሃን ቀን ገላጮች እንጂ የሚሉንን አይደለንም እኛ በእኛ በራሳችንን እጅ እንተኮሳለን አንከሽፍም አልከሸፍንምም ።እመኑኝ በእኛ የሚበራ ድቅድቅ ጨለማ አለ እንገለጥ ወገኔ ወጣትነት እንደማምሻ ደንበር ቶሎ ጠልቆ ቁጭትን በማምሻው ሳይወል ወደ ራሳችንን እንመለስ ሸለቆዋችንን እንሻገር ተራራው እየጠበቀን ነው እንራመድ እንራመድ!!!!! ሁሉም እጆቹን ለስራ ይዘርጋ******
ክብረት ይስጥልን እመኑኝ በእኛ በሚበራ ድቅድቅ ጨለማ አለ!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Make Ethiopia great Again
@megaygra
@megaygra
@megaygra
