cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

እኛ የኢየሱሰ ልጀች ነን

እግዚአብሔር ለሚጠሩት ሁሉ፥ #በእውነት ለሚጠሩት ሁሉ #ቅርብ ነው። መዝሙር 145፤18 ❇️እግዚአብሔር ከምናስበው፣ከምንለው፣ ከተነገረለት በላይ #ትልቅ ነው ግን #የህብረቱ ትልቁ ዓላማ አማኞች ማህበራዊ ሚዲያን ለተቀደሰ አላማ እንዲጠቀሙ ማድረግ ነው። ❝አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል እኔም የነገርኋችሁ

Show more
Advertising posts
196Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አባቶቻችን ዋጋ የከፈሉለትን ወንጌል እንደቀላል አናይም!! በተሰጠን ላይ ጨምረን ወንጌልን ለ4ቱ ማእዘን በመ ንፈስ ቅዱስ ሀይል ታግዘን የምንመሰ ክርበት ዘመን ይሆናል ያንበት ዘመን! አባቶቻችን በዘይት ተቀቅለው አልፈዋ ል! ይሄ ዘመን ግን ዘይት የሚሸጥ ሆ ኗል! ይሄ ደሞ የወንጌልን እውነት በ አግባቡ በተረዱ በመንፈስ ቅዱስ ሀ ይል በተቀቡ በወንጌል እሳት በነደዱ መዳናቸውን ሲያስቡ በመንፈስ በሚ ቃጠሉ ለጋ ወጣቶች ሀሰተኛው መንፈ ስ ይገለበጣል!! Brother መዳንህን እንደቀላል ማየት ስትጀምር ወድቀሀል ጸጋውንም እንዳ ጣጣልክ ይቆጠራል! በቀደመው ዘ መን የነበረችዋን ቤ/ን legacy መንፈሳዊ ውርስ የሚያስቀጥል ትውልድ ለዚህ ዘመን የአለማዊነት በሽታ መፍትሄ ይሆናል!!                            📌ነገሽ ጴጥሮስ
Show all...
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!!  (ከ1989--2015 ዓም. )    አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!                                                                                               (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!  ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ  መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።                                                                    ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,)                                                        ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!!  ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!!                                                                                                                                               ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ  አላመለከኝም!!  አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ  ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!!  ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት  የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!!  እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!!  እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!  እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!!  የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው።                                                                         ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ  በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። @astemiren
Show all...
ጸጋን የተሞላሽ...                   ክፍል 3 📚 ከክፍል 2 ትምህርታችን ሀሳብ ሳልወጣ አንድ ነገር ልጨምርላችሁ ማርያም ጻድቅ ፍጹም እንከን አልባ ናት ለሚለው ስሁት የኦርቶዶክስ ቤ/ን አመለካከት እንደ እ/ር ቃል የሆነ ም ላሽ ለመስጠት አስቤ ነው የምጽፈው ከምንም ጥላቻና ወገንተኝነት በጸዳ መልኩ ሰዎች እውነትን አጥርተው ማየት እንዲችሉ ብቻ በቅንነት በማሰ ብ ነው የምጽፈው አድምጡኝ🗣🗣 ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥መንፈሴም በአምላኬ በመድሀኒቴ ሀሴት ታደርጋ ለች፤                 (ሉቃስ 1፥47) ❇️መቼም ህመም የሌለበት ሰው መድሀኒት አይፈልግም ከፈለገም ቀውስ መሆን አለበት። ለዚህም ነው ማርያም ጌታን "መድሀኒቴ" የምትለ ው ሀጢአተኛ ያልሆነ ሰው በሀጢአት በሽታ ያልተጠቃ ሰው መድሀኒት ሊ ያሻው አይችልም። እዚጋ የማርያም ን እምነት ሳላደንቅ ባልፍ ውስጤን ቅር ይለዋል! የወለዱትን ጨቅላ አ ምላኬ ጌታዬ ብሎ መጥራት ለየት ኛዋም እንስት ከባድ ነው አምላክ እንደወለደች ብታረጋግጥ እንኳን ልጇ ከሆነ በሁዋላ መታበይ የሚባ ለው ነገር ሊያጠቃት የሚችልበት እድል ነበረ እሷ ግን ቦታዋን በሚገ ባ የምታውቅ መታበይም ሆነ ትእ ቢት የሚባል ነገር ፈጽሞ የሌለባት መሲሁን አዳኙን ኢየሱስ ለነፍሷ መድሀኒት የሆነውን ክርስቶስ በህ ጻንነቱ ብቻ ሳይሆን ከዛ ባሻገር ባ ለው መለኮታዊ ማንነቱና ባህርይው በሚገባ አምላክ ያህዌ መሆኑን ጌታ መሆኑን ስላረጋገጠች አምላኬ መድ ሀኒቴ ብሎ እርሱን ለመጥራት አልከ በዳትም ነበረ። ❇️በኢ/ያ ኦርቶዶክስ ቤ/ን ሁሌም እ ናቱ እንዳቀፈችው ነው በእሷ እርዳታ ነገሮችን እንደሚያከናውን በስጋ ከመ ገለጡና ከማርያም ከመወለዱ ባሻ ገር ከዘላለም በፊት የነበረ የአብ ቃል ኢየሱስ እርሱ እግዚአብሄር ያለና የነ በረ ያህዌ ጌታ አምላክ እንደሆነ ሰዎች እንዲዘነጉ የሚያደርግ የሰይ ጣን አሰራር ነው። ኢየሱስ በስጋ መ ምጣቱን አምነህ እግዚአብሄር መሆ ኑ አምላክ መሆኑ ላይ ጥርጣሬ ካለህ በቤተ እምነትህ ላሉት ሰዎች አበክረ ህ የማታስተምር ከሆነ የዘላለም ህ ይወትህ ሙሉ በሙሉ አደጋ ላይ ይ ወድቃል። ማርያም በትንቢት መጽ ሀፍት ስለ መሲሁ የተነገረውን ቃል በእምነት ተቀብላ መድሀነኒቷን በተ ስፋ የምትጠባበቅ የእግዚአብሄር ሴት ነበረች። ለየትኛዋም ሴት ቢሆ ን የወለደችውን በእጇ አቅፋ የያዘች ውን 9 ወር ያረገዘችውን ህጻን ልጅ አምላኬ ብሎ መጥራት ያለ መንፈስ ቅዱስ እርዳታ እጅግ ከባድ ነው። እሷ ግን በእምነት አምላኬ መድሀኒ ቴ አለችው አመነችበት ስላመነችበት ም ደግሞ ያመነ ሀጢአቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም በኢየሱስ ደም እንደ ሚሰረይለት እንዲሁ ሀጢአቷ ተደም ስሶላት በማመኗ ጸድቃ ተቀድሳ የእ ግዚአብሄርን መንግስት መውረስ ችላለች። ከእሷ ብዙ ልንማረው የሚ ገባን ነገር አለ! ማንም ወንጌላዊ አማኝ ማርያምን ይጠላል ብዬ በፍጹም አላምንም ማርያምን እን ደሚጠላ የተናገረ የወንጌላውያን አገልጋይም አላስታውስም ነገር ግን የኦርቶዶክስ መምህራን በአእምሯቸው በተሞላው ጥላቻ የተነሳ የራሳቸውን የተሳሳተ አመለካከትና እምነት ሀሰተኝ ነት ለማድበስበስ ሲሉ ጴንጤዎች ማ ርያምን፣መላእክትን፣ጻድቃን ሰማእታ ት የሚባሉ ሰዎችን እንደሚጠሉ አድ ርገው ወንጌላውያን አማኞች ከሚያ ምኑበት በተለየ መንገድ በሰው አእ ምሮ ውስጥ ጥላቻን እየመረዙና ሰው ወንጌልን እንዳይሰማ ትውልዱ አስ ቀድሞ ለወንጌል ልቡን እንዲዘጋ አድርገውታል። መሳሳት በራሱ የሰ ውነት መገለጫ ነው።               ይቀጥላል... @astemiren @astemiren
Show all...
በወንጌል እውነት ኢየሱስን በማመን ደህንነት ሳታገኝ ዳግም በቃሉ ሳትወ ለድ ኢየሱስ ተወለደ ብለህ አሸሸ ገዳ ሜ ብትል ዳቦ ብትቆርስ፣ፍሪዳ ብትጥ ል፣ጠላ ብትጠምቅ ምንም ዋጋ የለው ም በተወለደው ኢየሱስ ሳትታወቅ በ አል በአሉን ብቻ ብታከብር ህይወትህ ላይ ለውጥ የለም! ወፍ የለምምምም! @astemiren @astemiren
Show all...
✍️ በልጄ ሞት *** አርጃለሁ ውድ በጌን ፣ ለዘልአለም አንድ ጊዜ በልጄ ሞት ወደኔ ኑ ፣ እንዳትቀሩ ከድግሴ እንካችሁ ልብስ ራሱኑ ፣ ይሄው ሥጋው እንኩ ብሉ በወደድኩት በገደልኩት ፣ አሁኑኑ ሕያው ሁኑ ነገ አይደለም ዛሬ እመኑ!! አሁኑኑ!! #ሄኖክ_አሸብር @astemiren @astemiren @astemiren
Show all...
ጸጋን የተሞላሽ...                  ክፍል 2 ❇️ማርያም ጻድቅ ብትሆን ኑሮ ኢየ ሱስ ከሰማየ ሰማያት ለምን ወረደ?? ሀጢአት የሌለበት በምድር ስላልተገኘ አይደለም እንዴ ኢየሱስ ሊያድነን ክብሩን ሁሉ ጥሎ የመጣው?!?! እግዚአብሄርም አየ፥ፍርድም ስለሌለ ተከፋ።ሰውም እንደሌለ አየ ወደእርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድሀኒት አመጣ ለት፥ ጽድቁም አገዘው።            (ት.ኢሳያስ 59፥15-16) 📚በቃ ይሄ ነው እውነቱ! ሰው ሁሉ ያጣው ነገር ሰው ላይ ያልተገኘው Quality በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ተገኘ እሱም ጽድቅ ነው። ጻድቅ መሆ ኑ unique የተለየ ያደርገዋል እ/ር ወደምድር ሲመለከት ጻድቅ የሆኑ የእርሱን መስፈርት ሊያሟሉ የሚችሉ ቤዛ ምትክ ሆነው በሰው ሀጢአት ፋንታ ራሳቸውን ሀጢአት ለማድረግ ብቁ የሆኑ ሰዎችን ሊያገኝ አልቻለም በዚህም የተነሳ ተደንቆ አንድና ውድ ልጁን ላከ! ጻድቁን ሀጢአት የሌለበት ን ነውር አልባ የሆነውን ልጁን ላከልን! ክብር ለእግዚአብሄር አብ ይሁን🙏🙏 ስለ ኢየሱስ ውልደት እና ስለማርያም ታሪክ አያይዞ የሚያነሳው የሉቃስ ወን ጌል ክፍል ምእራፍ1 ስለ እግዚአብሄ ር ጸጋ እንጂ ስለ ማርያም ነውር አል ባነት ስለማርያም ፍጹምና ጻድቅነት አይናገርም ይልቁንም ለእኛ ለደካሞ ቹ ሰዎች በጸጋው አማካኝነት ስለተገለ ጠው ጽድቅ ይናገራል።  📚ዛሬ ላይ በኩራት ስለ መዳናችን የምንመሰክረውን የወንጌል ምስክ ርነት እውነት መሆኑን ከሚያረጋግጡ ነገሮች አንዱና ዋነኛው ኢየሱስ ከውል ደቱ ጀምሮ እስከ መስቀል ሞት ድረስ መዳናችንን ብቻውን መፈጸሙ ነው!! እግዚአብሄር ያለ አንዳች ሰው ያለ አን ዳች አካል እርዳታ በጥበቡ አማካኝነት መለኮት ሰው ሊሆን ችሏል የማይታየ የው የማይዳሰሰው የማይጨበጠው አምላክ ተዳስሷል ለሰው በሚታይ መ ልኩ ራሱን ገልጧል ይሄ በራሱ ትልቅ ጥበብ ነው። የሰው ውድቀቱ የሚጀ ምረው ኢየሱስ በሰራው ስራ ላይ የሰ ውን ወይም የሌላን አካል ላብ ወይም የስራ ውጤት እንዳለበት አድርጎ መ ቁጠር ሲጀምር የኢየሱስን ዋጋ ማራ ከስ እንደሆነ ይቆጠራል! እሱ ብቻ ውን የሞትን ጽዋ ከጠጣ በሁዋላ መስቀሉ ስር አብረው የሌሉ ሰዎች ዛሬ ላይ የእኛ መድህን አስመላጭ የእኛ ጀግና ሊሆኑ አይችሉም!!ማን ም ኢየሱስ የከፈለልንን ዋጋ አልከ ፈለልንም! ሊከፍልልንም አይችልም!! ሁሉ በእርሱ ሆነ የሚለው ቃል የታመ ነ እንደሆነ ማንም የኢየሱስን ክብር መጋፋት አይገባውም!!በቅድሚያ እኮ እግዚአብሄር ጻድቅ ሰው ከምድር ላይ ፈልጓል ግን ፍጹምና ጻድቅ ሰው ስላ ልተገኘ ነው ጻድቅ ልጁን የላከው!! 📚ስሁት የኦርቶዶክስ አስተምህሮዎ ች  ከሆኑት መካከል አንዱ ማርያም የደህንነታችን ምክንያት ወይም  የመዳናችን ምክንያት ናት የሚለ ው ነው! ይህን አሳፋሪ ነገር እንደ መልካም ነገር በአደባባይ በኩራት ደፍረው የሚናገሩ ብዙዎች ናቸው። በእውኑ የመዳናችን ምክንያት ኢየ ሱስ ወይስ ማርያም??የመዳናችን ምክንያት ኢየሱስ ነው! ከሞት ያመ ለጥነው በኢየሱስ ነው! ውሀ ውሀ  ያለውን ህይወታችንን ደሙን አፍስሶ ያጣፈጠው ኢየሱስ ነው! የፈጣሪን ክብር ለፍጡር መስጠት ዋጋ የሚ ያስከፍል ነው!! እኔ ምለው ቆይ ይቺ  ሴትዮ ልውለደው ብላ አልወለደችው ?!እስኪ የአለሙ ህዝብ መድሀኒት  ቤዛ ምትክ ያስፈልገዋል ስለዚህ እኔ ልውለድና ልታደጋቸው ብላ  አልወለደችው ነገር?!?! ጉድ እኮ ነው ጎበዝ!! እናመዛዝን እንጂ! ልጁን ወደ አለም ልኮ ሰውን ሁሉ ለማዳን እቅድ ያቀደው እግዚአብሄር አብ እን ጂ ማርያም አይደለችም! በዛ የመለ ኮት እቅድ ውስጥ ነች ማርያም ራሷ እንጂ ልክ እሷ አስባ አቅዳ ለሰው መድሀኒት እንደወለደች ተደርጎ የሚ ታሰበው ነገር ወዳልተገባ ፍጡርን የማምለክ ጡዘት ውስጥ የሚያስገ ባ ስሁት አመለካከት ነው!! ኢየሱስ ሰውን ለማዳን ወደምድር የመጣበት ብቸኛ ምክንያት ለሰው ያለው ጥልቅ ፍቅር ብቻ ነው! የሁላችንም ስራ ክር ስቶስ ለእኛ እንዲመጣ የሚያደርግ አልነበረም በምህረቱ አሰበን እንጂ በፍቅሩ አዳነን ዋጀን ተቤዠን አስመለ ጠን እንጂ!!                 ይቀጥላል... @astemiren @astemiren
Show all...
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!!  (ከ1989--2015 ዓም. )    አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!                                                                                               (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!!  ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ  መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።                                                                    ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,)                                                        ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!!  ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!!                                                                                                                                               ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ  አላመለከኝም!!  አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ  ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!!  ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት  የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!!  እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!!  እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!  እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!!  የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው።                                                                         ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ  በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ። @astemiren
Show all...
👉የመኖር ምክንያትህ ምንድነው? የሕይወት አስከፊ ገጽታ ሞት ሳይሆን ያለ ምክንያት ያለ ዓላማ መኖር ነው! 👉❤️እግዚአብሔር የሚፈራ ጉባኤ እንዲሆን እግዚአብሔር የሚፈልግ ልብ መኖር አለበት። የተራበ ልብ ይጠግባልና! ሳናቋርጥ መፈለግ ይኖርብናል። ከነሕመማችን መቀጠል የለብንም! @astemiren
Show all...
. #የአዕምሮ_ቃል አሁን ወስን እስከመቼ #ትፈራለህ እስከመቼ #ታመነታለህ እስከመቼ #በሰዎች_ለውጥ_ትቀናለህ ወዳጄ ወይ #ቆመህ_ትቀራለህ ወይ #ወስነህ_ትቀየራለህ 🔼JOIN_US🔼 @Hiwotbegeta1811
Show all...
ጸጋን የተሞላሽ...                 ክፍል 1 መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ። ደስ ይበልሽ፥ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ጌታ ከ አንቺ ጋር ነው፤አንቺ ከሴቶች መሀከል የተባረክሽ ነሽ አላት።                (ሉቃስ 1፥28) ጸጋው በእምነት አድኗችሁዋልና፤ ይህም የእግዚአብሄር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ማንም እንዳይመካ ከስራ አይደለም።            (ኤፌሶን 2፥8-9) 📚መልአኩ ማርያምን ደስ ይበልሽ ያለበት ምክንያት ጸጋን ከእግዚአብሄ ር በመሞላቷ ነው። ከሴቶች መሀል የተባረከች ልትሆን የቻለችው ሀጢአት የሌለባት ንጹህ ፍጹም ሴት ስለሆነ ች አይደለም ነገር ግን ጻድቅ፤ፍጹም የሚያደርገውን የእግዚአብሄርን ጸጋ ስለተቀበለች እንጂበቅድሚያ ጸጋ ምንድነው?? ምን ማለት ነው?? የኤፌሶን መጽሀፍ እንደሚናገረው ጸጋ ከሰው ያልሆነ ከእግዚአብሄር ብቻ የሆነ ስጦታ ነው ተቀባዩ ደግሞ ያለ አንዳች ስራ በነጻ የሚቀበለው የ እግዚአብሄር የበጎ ፈቃድ ውጤት ወይም ስጦታ ነው። የእግዚአብሄ ር አብሮነት እንድትባረክ የተባረከች እንድትሆን አስችሏታል። ❇️ጸጋ ደካማውን የሰው ልጅ ለማገ ዝ፣ለማበርታት፣ለማጽደቅ፣ለመቀደስ የመጣ የእግዚአብሄር ቸርነትና ምህረ ት መገለጫ ነውጸጋ ለደከመው ጽ ድቅን መፈጸም ላልቻለው ለሰው ልጅ የመጣ ለሀጢአተኛ የመጣ እንጂ ለጻ ድቃን የመጣ አይደለም ምክንያቱም በራሱ የግል ስራ ሰው መጽደቅ ቢችል ኖሮ መጀመሪያ በሙሴ በኩል በተሰጠ ው ህግ መሰረት መጽደቅ ይችል ነበረ ያን ማድረግ ስላልተቻለ ነው በቲቶ 2፥ 14 እንደተጠቀሰው ሀጢአተኝነትንና አለማዊ ምኞትን የሚያስክደው የእግ ዚአብሄር ጸጋ ተገልጦ እንዲሁ በነጻ ታድሎ ሰዎች ሁሉ ተጠቃሚ ሆነው ሊድኑበት የቻለው። ማርያምን በሚ መለከት በርካታ ስሁት ሀሳቦች ሲነሱ እንመለከታለን ከዚያ መሀል ማርያ ም ሀጢአት የለባትም የሚለው ማር ያምን ወደ መለኮትነት ከፍ ለማድረ ግ የሚሰራ እጅግ አደገኛ አመለካከት አለ! ለዚህ መፍትሄው እውነተኛው የእግዚአብሄር ቃል ነው! ሁሉ ሀጢአትን ሰርተዋልና የእግዚአ ብሄርም ክብር ጎድሏቸዋል፤በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።              (ሮሜ 3፥23-24) 📚ሁሉ በሚለው ቃል ውስጥ ማር ያምም አለችበት ማርያም ሀጢአት የለባትም ለማለት ጸሀፊው ቢፈልግ ኖሮ ከማርያም ውጪ ሁሉ ሀጢአት ን ሰርተዋል ብሎ ይል ነበር ግን እው ነቱን መቀበል የግድ ይኖርብናል። ጸጋን ተሞልተሀል ማለት በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በራስህ መስራት ማድ ረግ የማትችለው ነገር አለ ማለት ነው በዛ ላይ ሀጢአት ህይወትህን ተፈታት ኖታል ማለት ነው ከሀጢአት ባርነት መውጣት አቅቶሀል ማለት ነው። ጸጋ ተሞልተሀል ሲባል ከአንተ ያልሆነ ነገር አንተነትህን ተቆጣጥሮታል የጌታ ስጦታ ማንነትህን ወርሶታል ማለት ነውጸጋ የእግዚአብሄርን እርዳታ እንጂ የሰውን የብርታትና የአቅም ልክ አያሳይም ጸጋ የእግዚአብሄርን ስጦታ አጉልቶ ያሳያል እንጂ የሰዎ ችን አቅም አይወክልምጸጋው ሸክም ለከበዳቸው የመጣ ነው! ጸጋ ሀጢአተኞችን ለማጽደቅ የመጣ ነ ውይቀጥላል... @astemiren @astemiren
Show all...