487
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
487
Repost from Yeka Education
ሁሉንም መጽሀፍት(ከቅ/አንደኛ--12ኛ ክፍል)ለምትፈልጉ በአንድ ቦታ🥰
📕📙📒📘📒📒📕🗂📗📓📙📘
☑️ ከቅድመ 1ኛ -8ኛ ክፍል መጽሀፍ ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3719
☑️ ከ9ኛ -12ኛ ክፍል መጽሀፍ ለምትፈልጉ
👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/dam76/3720
487
📌 ለማስታወስ
ከዚህ ቀደም እንዳሳወቅነው የመፅሃፍ ክፍያ ከህዳር ወርሃዊ ክፍያ ጋር አብሮ ይከፈላል ባልነው መሰረት ክፍያው ሲስተም ላይ ተጨምሯል። የህዳር ወርሃዊ ክፍያ ያለ ቅጣት እስከ ህዳር 10 ድረስ ብቻ የሚቆይ ይሆናል።
መልካም እሁድ!
487
📌ድጋሚ ማሳሰቢያ
ለባራክ ወላጆች
የጥቅምት ወርሃዊ ክፍያ እና የጥናት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ዛሬ ደብዳቤ ልከናል፡፡ በደብዳቤው መሰረት ያለ ተጨማሪ ቅጣት እስከ አርብ ድረስ ክፍያችሁን እንድታጠናቅቁ ይሁን፡፡ የህዳር ወርሃዊ ክፍያ ገቢ ስታደርጉ የመፅሃፍ ክፍያም አብራችሁ ማስገባታችሁን እንዳትዘነጉ፡፡
እናመሰግናለን!
487
✍ የክፍያ ማስታወቂያ✍
ውድ ወላጆች የጥቅምት ወር ክፍያ ከመስከረም 25 ጀምሮ እየተከፈለ እንደሆነ ይታወቃል። ስለሆነም በተሰጥዎት የብርሃን ባንክ መክፈያ ኮድ ክፍያዎትን ያለ ቅጣት እንዲፈፅሙ ስንል እናስታውሳለን።
እናመሰግናለን!
