en
Feedback
UMMI/ኡሚ

UMMI/ኡሚ

Open in Telegram

"ለበጎነት መስፈርት የለውም" ንግድ ባንክ 1000278180388 አዋሽ 01425797253900 አቢሲኒያ 64642227 ኡሚ የልማትና የየቲሞች መረዳጃ መገኛችን #ቤተል አልመሻን #አዳማ ስልክ ቁጥር 0911534205 0912629117 🌟INSTAGRAM https://instagram.com/ummiorphanscharity 🌟FACEBOOK [ https://www.facebook.com/ummicha

Show more
1 770
Subscribers
No data24 hours
-77 days
-3530 days
Posts Archive
አንዲት ጉርሻ ለእዝነቱ ወር ፆመኛ 10ኛ ዙር 🌙እንሆ ረመዳን በመጣ ቁጥር የጓዳቸው መራቆት ፍንትው የሚለው የነዚያ ችግረኛ የቲም ሕፃናትን የያዙ እናቶች ረመዳንን ፆመው ማፍጠሪያ ከኛ የሚከጅሉ ብዙ
አንዲት ጉርሻ ለእዝነቱ ወር ፆመኛ 10ኛ ዙር 🌙እንሆ ረመዳን በመጣ ቁጥር የጓዳቸው መራቆት ፍንትው የሚለው የነዚያ ችግረኛ የቲም ሕፃናትን የያዙ እናቶች ረመዳንን ፆመው ማፍጠሪያ ከኛ የሚከጅሉ ብዙ ናቸው።ታድያ ወዴት ናችሁ እናንተ ኸይረኞች እንላለን ። አንድን ፆመኛ ያስፈጠረ ከፆመኛው ምንም ያክል ምንዳ ሳይቀነስ የፆመኛውን ምንዳ ያገኛል። በመሆኑም ተቋማችን የሙሉ 5,000 እና ግማሽ ፓኬጅ 2,500 ዋጋ አውጥቶዋል በሱ መሰረት አቅማችሁ የፈቀደውን በገንዘብም በግበዓትም መደገፍ ትችላላችሁ። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000278180388 አዋሽ ባንክ 01425797253900 ስልክ 0911534205 0912629117 INSTAGRAM https://instagram.com/ummiorphanscharity FACEBOOK [ https://www.facebook.com/ummicharityinstitute ] TELEGRAM [ https://t.me/ummi_charity ] https://t.me/ummicharity tiktok https://vm.tiktok.com/ummicharity.orpha https://vm.tiktok.com/ummicharityinstitue YOUTUBE https://youtu.be/Ea-MhtYSy74

💚💚💚አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኸይርን አንግበው በፍቅር እና በአንድነት እያበቡ የሚገኙት ኩራቶቻችን የቡድን 2 ፈርጦች ባሳለፍነው እሁድ FM አካባቢ የሚገኘውን ሀውለት መስጂድ በማፅ
+4
💚💚💚አሰላሙአለይኩም  ወራህመቱላሂ ወበረካቱ  ኸይርን አንግበው በፍቅር እና በአንድነት እያበቡ የሚገኙት ኩራቶቻችን የቡድን 2 ፈርጦች   ባሳለፍነው እሁድ FM አካባቢ የሚገኘውን ሀውለት መስጂድ በማፅዳት አሳልፈዋል። 💚አንድነት ❤️ፍቅር 💙መተሳሰብ 💛ቤተሰባዊነት በኡሚ ውስጥ ሁሌም ያብባል🌟 አላህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው💚 ኡሚ የየቲሞች የልማትና መረዳጃ ተቋም ለበጎነት መስፈርት የለውም! ጥር 2018 ።

💚💚💚አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኸይርን አንግበው በፍቅር እና በአንድነት እያበቡ የሚገኙት ኩራቶቻችን የቡድን 1 ፈርጦች ባሳለፍነው እሁድ እናታቸውን ዘይረዋል 💚አንድነት ❤️ፍቅር �
+5
💚💚💚አሰላሙአለይኩም  ወራህመቱላሂ ወበረካቱ  ኸይርን አንግበው በፍቅር እና በአንድነት እያበቡ የሚገኙት ኩራቶቻችን የቡድን 1 ፈርጦች  ባሳለፍነው እሁድ እናታቸውን ዘይረዋል 💚አንድነት ❤️ፍቅር 💙መተሳሰብ 💛ቤተሰባዊነት በኡሚ ውስጥ ሁሌም ያብባል🌟 አላህ ኸይር ስራቸውን ይቀበላቸው💚 ኡሚ የየቲሞች የልማትና መረዳጃ ተቋም ለበጎነት መስፈርት የለውም! ታህሳስ 2018 ።

ye ummin account follow bemadreg lesewoch bemagarat ummin wede kedmo keftawa enmelsat❤️💚❤️

photo content
+6

ውሎዬን ለየቲም💚❤️💚 ውብ ቀን💚❤️💚
+3
ውሎዬን ለየቲም💚❤️💚 ውብ ቀን💚❤️💚

ውሎዬን ለየቲም💚❤️💚 ውብ ቀን💚❤️💚
ውሎዬን ለየቲም💚❤️💚 ውብ ቀን💚❤️💚

ውሎዬን ለየቲም💚❤️💚 ውብ ቀን💚❤️💚
+6
ውሎዬን ለየቲም💚❤️💚 ውብ ቀን💚❤️💚

እየጠበቅናቹ ነው❤️❤️❤️
እየጠበቅናቹ ነው❤️❤️❤️

3 ቀን ቀረው ለተከታታይ ዓመታት በመካሄድ ላይ ላለው የቲሞችን በፍቅር በአብሮነት እያጎረስን እየዳበስን ተስፋ ብርታት እና ቤተሰባዊነት በምናሳይበት ውሎዬን ለየቲሞች መርሀ ግብር ይሳካ ዘንድ በኒያው
3 ቀን ቀረው ለተከታታይ ዓመታት በመካሄድ ላይ ላለው የቲሞችን በፍቅር በአብሮነት እያጎረስን እየዳበስን ተስፋ ብርታት እና ቤተሰባዊነት በምናሳይበት ውሎዬን ለየቲሞች መርሀ ግብር ይሳካ ዘንድ በኒያው ላይ በመሳተፍ እና ሌሎች ወዳጅ ቤተሰብ ጓደኞችንም በማሳተፍ የየቲሞችን የደስታ ቀን እናሳምርላቸው " ለበጎነት መስፈረት የለውም"

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለተከታታይ ዓመታት በመካሄድ ላይ ላለው የቲሞችን በፍቅር በአብሮነት እያጎረስን እየዳበስን ተስፋ ብርታት እና ቤተሰባዊነት በምናሳይበት ውሎዬን ለየቲሞች መርሀ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ለተከታታይ ዓመታት በመካሄድ ላይ ላለው የቲሞችን በፍቅር በአብሮነት እያጎረስን እየዳበስን ተስፋ ብርታት እና ቤተሰባዊነት በምናሳይበት ውሎዬን ለየቲሞች መርሀ ግብር ይሳካ ዘንድ በኒያው ላይ በመሳተፍ እና ሌሎች ወዳጅ ቤተሰብ ጓደኞችንም በማሳተፍ የየቲሞችን የደስታ ቀን እናሳምርላቸው " ለበጎነት መስፈረት የለውም"

እንኳን ደስ አላችሁ ተቋማችን ኡሚ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተደረገው የ2017 የበጎ አድራጎት ማህበራት የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራም ላይ ላበረከትነው ከፍተኛ የበጎ ስራ አስተዋጽኦ ከክብርት
+2
እንኳን ደስ አላችሁ ተቋማችን ኡሚ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተደረገው የ2017 የበጎ አድራጎት ማህበራት የእውቅናና የምስጋና ፕሮግራም ላይ ላበረከትነው ከፍተኛ የበጎ ስራ አስተዋጽኦ ከክብርት ከንቲባ የምስጋና እና የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶልናል ።ይህም እውቅና እና ሽልማት የተገኘው በእናንተ የኡሚ አመራሮች አባላቶች ደጋፊዎች ጥረት ልፋት እና መልካምነት በመሆኑ በድጋሚ እንኳን ደስ አለን ለማለት አወዳለው !! ኢድሪስ ሸርሞሎ ፕሬዝዳንት ኡሚ ሚዲያ ቲም

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል:: የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመ
ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል:: የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል:: ህልፈታቸው የመላው ሀገራችን ህዝብ ሀዘን ነው:: እኚህን ታላቅ አባት ላበርክቷቸው በሚመጥን መልኩ ስርዓተ ቀብራቸው በመንግስት ደረጃ ኢስላማዊ ስነ ስርዓቱን በጠበቀ መልኩ መፈፀም ይኖርበታል:: ሀገራችን ታላቅ አባት አጥታለች:: ሀዘናችን መሪር ቢሆንም የአላህን ውሳኔ ከመቀበል ውጪ አማራጭ የለም:: አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው፣ ምህረቱን ይለግሳቸው፣ በጀነተል ፊርዶስ ይመንዳቸው

💚💚💚አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በዛሬው እለት በተቋማችን ኡሚ በ2017 ዐ.ል ምርጥ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አባላት እና አመራሮች የምስጋና እና የሽልማት የምስክር ወረቀት ተበርክቷል ።
+8
💚💚💚አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በዛሬው እለት በተቋማችን ኡሚ በ2017 ዐ.ል ምርጥ አፈፃፀም ላስመዘገቡ አባላት እና አመራሮች የምስጋና እና የሽልማት የምስክር ወረቀት ተበርክቷል ። ❇️❇️❇️በዚህ ባማረ ፕሮግራም ላይም ለበርካታ ህፃናት የትምህርት ቁሳቁስ  ለእናቶች ደግሞ የሴቶች የንፅህና መጠበቂያ ተበርክቶላቸዋል ። 🔰🔰🔰ይህንን ውብ ፕሮግራም ላደመቃቹ አባላትና አመራሮች ከልብ የመነጨ ምስጋናችንን እናቀርባለን።እናመሰግናለን 🇪🇹💚 ኡሚ ሚዲያ ቲም📸

+9