ፍቅሬን በግጥም 💞
Open in Telegram
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷♀️ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot
Show more4 788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5230 days
Posts Archive
4 788
አፈቅርሻለው
አ--አፌ ለመናገር
ፈ-ፈራ ተባ ቢልም
ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት
ር--ርቆኝ ብቸገርም
ሻ--ሻካራ አይደለም ውስጤ አንቺን አልረሳም
ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም
ው--ውዴ አፈቅርሻለው ወድሻለው በጣም::
ለ ፍቅረኛህ ላክላት
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አፈቅርሀለው 🥰
አ--አፌ ለመናገር
ፈ-ፈራ ተባ ቢልም
ቅ--ቅንጣት ታክል ድፍረት
ር--ርቆኝ ብቸገርም
ሀ-- ሀቅ አለ በውስጤ አንተን አልረሳም
ለ--ለመናገር ባልችል ቃሉን ባላወጣም
ው--ውዴ አፈቅርሀለው ወድሀለው በጣም:
ለ ፍቅረኛሽ ላኪለት
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ሳፈቅርሽ ኖራለው
የትም ብትሆኚ ከአጠገቤም እሩቅ
አፍቃሪሽ ልቤ ነው መውደዱ የማያልቅ
ብትጠይኝ ብትወጂኝ መውደዴ አይቀንስ
አንቺን ገና ሳይሽ መንፈሴ የሚታደስ
ፍቅር ትሩፋቴ መላ እንነቴ
ያንቺው ነው ብያለው ተረጂልኝ እቴ
የልቤ ምት እንኳን ስላንቺ ሲመቱ
ብታዳምጪልኝ ምን ነበረ እቱ!
የመውደዴን ምላሽ ካንቺ ሳልጠብቀው
ባታፈቅሪኝ እንኳን ሳፈቅርሽ ኖራለው።
#ሼር_በፍቅር
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ስንት ጊዜ ይፈጃል ምን ያህል አመታት
ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት
ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ
የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ
በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ
በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን
እንጃ................
ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ
ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ
ስንት ዘመን ቀረኝ
ስንት እድሜ ይተርፈኝ
መቼ ያሳርፈኝ
ትዝታህ ጠቢቡ
ትዝታህ ብልሁ
ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ
እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ
እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ
ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና
ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና።
ትዝታ ወልዴ
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
'ልብሽ አያመንታ'
መውደድሽ ከሆነ የእውነት ከልብሽ
ሀሰት ከሌለበት የምትሰጪኝ ፍቅርሽ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
መኖር አትችልም ነፍሴ ካንቺ ተለይታ
አንበሳ ያለ ጥርስ ሞገስ እንደሌለው
የኔም ህይወት ያላንቺ ልክ እንደ
አንበሳው ነው
ውዴ !
መሆን ፈልጋለሁ ካንቺ ጋር ዘላለም
አንቺን ለማስደሰት የማልሆነው የለም
እስከ አለም ጥጋጥግ እስካለም ዳርቻ
ወድሻለሁ ፍቅሬ ልኑር ላንቺ ብቻ
ከኔ ጋር ለመሆን ልብሽ አያመንታ
ላኖርሽ ችላለው በደሜ ጠብታ 💝
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
🇼 🇪 🇱 🇱 🇨 🇴 🇲 🇪
በሀገራችን አሉከሚባሉ ምርጥ የ TG ግሩፕ ነው።
👉#እመኑኝ እኔ 100% ኧረ እንደውም 200% አምኜበት እንድትቀላቀሉት የምጋብዛቹ GROUP...
ይህግሩፕ ለየትየሚያደርገው
👌በየወጎቻችች መሀል እርሶን ያዝናናሉ ተብለው የታሰቡ ምርጥቀልዶች😁
👉 ልብ የሚነኩ የፍቅር ግጥሞች
ትኩስመረጃዎችን የምናካፈልበት
👌ሁሉም የሚሳተፉበትና ራስዎን የሚገምቱበት የጥያቄናመልስ ውድድሮች። 👌
✍ በዚህ ግሩፕ የማውቀውየሌም ማንንላውራ ተብሎ አይታሰብም😳
👉ከርስዎየሚጠበቀው ከ CoNTACT ዎ ጎድኞቾን👉 Add 👈 በማድረግ የዚህ ቤተሰብ አባልእድሆኑ በመጋበዝ ዘና ማለትነው።
🔔 🔆60 ሰው add ላደረገ ለ 👉1 👈 ሳምንት ፎቶው የ #GROUP Profileና በ GROUPው እውቅና እሰጣለን ✍
⚠️👉ህጎች👈❗️
🙌No ዘርመቁጠር❌❌
💁No ጭንቀት😠😂
💁No ዝምታ😷😁
💁No ፖለቲካ ❌❌
💁No ስድብ 😡❌❌
No Tata Just ፈታ😂።
🙌link post አይቻልም❌❌እቢካልክ #Spam
💁መጀናጀን👌👫በአሪፍ ሙድ መቀወጥ😝
💁ምርጥ የሙዚቃ ግብዛዎች🎧
😳ወንዶች ይቦጨቃሉ😜
👌ሴቶች ይናቆራሉ
💁በሴቶች የበላይነትና በፍቅር የሚመራ 💪
💁ያበደ ቀውጢግሩፕ😘
አሁኑ Serch በመጠቀም 👉@public_Groupppp
Join👈 ያድርጉ።👇👇
@public_Groupppp
4 788
ፍቅር ማለት
በምቶደው ነፍስ ውስጥ ራስህን መግደል ነው ፍቅር ማለት ሞት ነው የሚቻልህን ያህል ጥልቅ በሆነ ሞት ውስጥ ትገባለክ የምትሞተውም በምቶዳት ሴት ነፍስ ውስጥ ነው ዕለት ዕለት ወደ፣ ጥልቅ የነፍሷም ፣ ቦታ ትወሰዳለህ። ፍቅር፣ ወደ ምታፈቅራት ሴት የነፍስ ቦታ የምታደርገው ዘላለማዊ ጉዞ ነው። ጉዞውም ማቆምያ የለውም
አንዲት ሴት ስታፈቅራት በአንተ ህይወት ውስጥ ከአንተ በላይ ዋጋ አላት። ፍቅር ማለት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የምታስቀምጥለት ከሆነ ከምታፈቅረው ሰው፣ በላይ ለራስህ ዋጋ ሰጥተሀል፣ ማለት ነው።።።።።።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ለፍቅሬ❤️
ምናልባት በዚህ ትልቅ አለም ውስጥ ትንሽ ነገር ልትሆኚ ትችያለሽ በኔ ትንሽ አለም ውስጥ ግን ትልቅ ነገር ነሽ
የኔ ፍቅር በአካል ብንራራቅም ዛሬም እውድሻለው ያላንቺ የማሳልፋት ሰከንድ የአመታትን ያክል ትረዝምብኛለች ቢሆንም ግን አይከፋኝም ምክንያቱም እልፍ አእላፍ አመታትን ላፈቅርሽ ስለምፈልግ
ፍቅሬ ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት
ካሯሯጥሻት ታመልጥሻለች
በእርጋታ ከተቀመጥሽ ደግሞ
ምናልባትም እጆችሽ ላይ ልታርፍ ትችላለች። ለዚህም ነው በእርጋታ የምንገናኝበትን ቀን እየናፈኩ የምጠብቀው።
ውዴ ስላንቺ ሳስብ የተቃጠለ ልቤ ላይ ቀዝቃዛ ፍሳሽ የሚወርድ ያህል ያረካኛል እንደምወድሽ ስነግርሽ ልቤ ቦታውን የሚለቅ ያህል እስኪሰማኝ ይመታል ትንፋሼ ይቆራረጣል ባፍቃሪዎች ግጥም ላወድስሽ በፈላስፎች አባባል ላሞግስሽ አልቻልኩም ስላንቺ የሚል ድምፅ ሊያሰፍር ልቤ ቋምጠ አንቺን የሚግልፅ የልብ ምቴ እና የትንፋሼ መቆራረጥ እንጂ ቃላቶች አልሰበሰብ አሉኝ ቢሆንም ግን ፍቅሬን ከመግለፅ አያግዱኝም ዛሬን ብቻ ሳይሆን አመታትን አፈቅርሻለው።
ካንቺው እራዛ
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አትሂዱ አትንገሯት
ለሷ ስል መጥቆሬን ለሷ ስል መክሳቴን...
ክደቷ ነውና ያቀረበው ሞቴን ።
ተውኝ እኔን ለኔው የልቤን አታርዷት..
ማፍቀር ባላቆምም ልምዴ ነው መከዳት።
ኤዲያያያያ
ፍቅር ብሎ ኪዳን መውደድ ብሎ ብስራት..
የራስ ላልሆነ ሰው እራስን ማሳጣት።
እኔ ላንድ ህይወቴ ...
ለሷ መሰሰቴ።
እሷ ላንድ ህይወቷ...
ከስንቱ መግባቷ።
አቲዱ አትንገሯት😔😔
ምን አልባት ......
እሷን በማጣቴ....
ይመለስ ይሆናል ዳግም እኔነቴ።
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አታላይነትን .....
ገፅታሽ ማራኪ አንደበትሽ ጣፋጭ
ፈገግታሽም ገዳይ የማይሰጥ አማራጭ
የውበትሽ ብርሃን ከሰማዩ ሚልቅ
የውብ አይንሽ ጨረር የማያነቃንቅ
ከርቀት ሲታዩ ...
ጥርስና ከናፍርሽ አቤት ማማራቸው
ሰረቅ ሰረቅ አርገሽ በፈገግታ መልኩ ሁሉን ስታያቸው
አንገትሽ መለሎ
አዳም ሚከተልሽ በገላሽ ተታሎ
በሁሉም ተወዳጅ ገፅታ እያለሽ
ሞናሊሳን ሚያስንቅ ፈገግታም እያለሽ
አታላይነትን ማ'ነው ያስተማረሽ ?🤔
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ህልም አይቼ ማታ🥰
ከማዶ መስኩ ላይ❤️
ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
ፍቅርን ስንወያይ 😉
የሚወድሽ ልቤ ❤️
ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
ምን አለ🤦♂
🙆♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አፈቅርሽ ነበረ
በነበር የሚነግስ ባይኖርም በዚ አለም ፣
መለየትን ሚገልፅ ከነበር ውጭ የለም ፣
መለያየት ሳይሆን ያስታቀፈን እዳ ፣
አለመፋቀር ነው የኔናንቺ ፍዳ ።
ቃል ባጡ ሀረጎች ባልገልፅልሽ ፍቅሬን ፣
የሩቅ ሲሆን ፍቅር ቢጎዳውም ልቤን ፣
ይህን ሁሉ ችዬ እኔ ባፈቅርሽም ፣
ያንቺ ጉዳት እንጂ የኔ አይታይሽም ።
ናፍቆት እንዴት ያማል ትዝታም ያደማል ፣
ከዚሁሉ በላይ
አትወደኝም መባል እንዴት ልብ ይሰብራል ፣
ብወድሽአይደለ በሀሳቤመሀል ምትመላለሺ ፣
ችኩልአይምሮዬን በናፍቆትሽውሀ ምታረሰርሺ ።
እንዴት አልወድሽም ?
በሀገር በምድሩ ያልታየውን ሴራ ፣
ባንቺ መሄድ ልቤ ነበር ቤት ሲሰራ ፣
ነበር ቤት ይሰራል
ግድግዳውን ናፍቆት ጣራውን ትዝታ ፣
ልብ እያፈቀረ አይምሮ አሸንፎ የተለዩ ለታ ።
ወንበዴ ነው ፍቅርሽ አይረጋም ጨርሶ ፣
መታጠፊያ ሲያገኝ ሄደ ተቀይሶ ፣
የቱጋ ነው ፍቅርሽ ፍቅር ትግስት ሲሻ ፣
የፍቅር ክፍያ መታገስ ነበረ እስከ መጨረሻ ።
ብቻ ግን እወቂ
አፈቅርሽ ነበረ !!!
መንገድሽ ጨርቅ ይሁን እንዳትመለሺ ፣
እኔም አንቺን ላስታውስ አንቺም እኔን እርሺ ፣
እጅሽን አልይዝም መንገድሽን አልሰርቀው ፣
ያምኮ ፍቅር ነው
የሚወዱትን ሰው ለሚወደው መተው ።
በይ እንዳይረፍድብሽ ......
ቢያቅትሽ መታገስ የፍቅር ህመሙን ፣
ሲያወራርድብሽ ትዝታ ናፍቆቱን ፣
እኔም ጋ ነበረ ያንቺ አይነት መከራ ፣
ግን አንቺ አስቀመጥው ከስሜትሽ ጋራ ፣
ፍቅርሽ ግብዝ ሆኖ ምላሽ ከጠበቀ ፣
እንለያይ በቃ ማፍቀርሽ ካለቀ ፣
መለየት ወግ አለው አብረው ለነበሩ ፣
እኔ አብሬሽ ነበርኩ
ከ እኔጋ አልነበርሽም እንዲያ ነው ነገሩ ።
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ለመላው የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ
እንኳን ለ1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣ኛው የኢድ አድሃ በአል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ይህ በአል የደስታ እና የሰላም የፍቅር እንዲሆንላችሁ እንመኛለን መልካም እና ደስ የሚል የኢድ በዓል እንዲሆንላችሁ እንመኛለን። 🌙🇺🇿
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ፍቅር ማለት
በምቶደው ነፍስ ውስጥ ራስህን መግደል ነው ፍቅር ማለት ሞት ነው የሚቻልህን ያህል ጥልቅ በሆነ ሞት ውስጥ ትገባለክ የምትሞተውም በምቶዳት ሴት ነፍስ ውስጥ ነው ዕለት ዕለት ወደ፣ ጥልቅ የነፍሷም ፣ ቦታ ትወሰዳለህ። ፍቅር፣ ወደ ምታፈቅራት ሴት የነፍስ ቦታ የምታደርገው ዘላለማዊ ጉዞ ነው። ጉዞውም ማቆምያ የለውም
አንዲት ሴት ስታፈቅራት በአንተ ህይወት ውስጥ ከአንተ በላይ ዋጋ አላት። ፍቅር ማለት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ የምታስቀምጥለት ከሆነ ከምታፈቅረው ሰው፣ በላይ ለራስህ ዋጋ ሰጥተሀል፣ ማለት ነው።።።።።።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አትሂዱ አትንገሯት
ለሷ ስል መጥቆሬን ለሷ ስል መክሳቴን...
ክደቷ ነውና ያቀረበው ሞቴን ።
ተውኝ እኔን ለኔው የልቤን አታርዷት..
ማፍቀር ባላቆምም ልምዴ ነው መከዳት።
ኤዲያያያያ
ፍቅር ብሎ ኪዳን መውደድ ብሎ ብስራት..
የራስ ላልሆነ ሰው እራስን ማሳጣት።
እኔ ላንድ ህይወቴ ...
ለሷ መሰሰቴ።
እሷ ላንድ ህይወቷ...
ከስንቱ መግባቷ።
አቲዱ አትንገሯት😔😔
ምን አልባት ......
እሷን በማጣቴ....
ይመለስ ይሆናል ዳግም እኔነቴ።
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አታላይነትን .....
ገፅታሽ ማራኪ አንደበትሽ ጣፋጭ
ፈገግታሽም ገዳይ የማይሰጥ አማራጭ
የውበትሽ ብርሃን ከሰማዩ ሚልቅ
የውብ አይንሽ ጨረር የማያነቃንቅ
ከርቀት ሲታዩ ...
ጥርስና ከናፍርሽ አቤት ማማራቸው
ሰረቅ ሰረቅ አርገሽ በፈገግታ መልኩ ሁሉን ስታያቸው
አንገትሽ መለሎ
አዳም ሚከተልሽ በገላሽ ተታሎ
በሁሉም ተወዳጅ ገፅታ እያለሽ
ሞናሊሳን ሚያስንቅ ፈገግታም እያለሽ
አታላይነትን ማ'ነው ያስተማረሽ ?🤔
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ህልም አይቼ ማታ🥰
ከማዶ መስኩ ላይ❤️
ቁጭ ብለን ዋርካው ስር 👸
ፍቅርን ስንወያይ 😉
የሚወድሽ ልቤ ❤️
ገና አይቶሽ ሳይበቃው🙈
በጆችሽ ደባብሰሽ ❤️
ልታቅፊኝ ስትይ ነቃሁ😔
ምን አለ🤦♂
🙆♂ባልነቃስ ከንቅልፌ🥱
🤦♂እንዳልም በክንድሽ ታቅፌ☺️
💔ብተኛ ተመልሼ እንዳልም🙌
😞ለካ አንዴ ነው ህልም አይደገምም!
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
#ሂድ
አለው አልከኝ እንጂ ከቶ ከኔ የታለ
መንገደኛው ልብህ ላይ ታች እያለ
ሂድ አትቁም ፊቴ ይቅናህ ብዬሀለው
ያሰብከው ይሳካ እመርቅሀለው
መጣህም ቀረህም ለእኔ እንዲያው ሄደሀል
አጠገቤ ሆነህ ባህር ተሻግረሀል
ስለዚ በቃ ሂደ አለው አትበለኝ
በሽንገላህ ቃላት በውሸት አታባብለኝ።
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
❤️እስኪ ጀማው አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ .....ፍቅር ነው የጠፋው ወይስ እውነተኛ አፍቃሪ ...ወይስ ፍቅር እሚባል ነገር የለም....❓❔❓❔❓
