ፍቅሬን በግጥም 💞
Open in Telegram
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷♀️ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot
Show more4 788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5230 days
Posts Archive
4 788
አደራ ጠርጥሪኝ
ስምሽን ስሰማ እንባ አይኔን ካሞቀኝ
ስላንቺ ሳወራ ሳግ ደርሶ ካነቀኝ
ፀሀይ ከበረደኝ ሳቅ ከኔ ከራቀ
መከፋት ደስታየን ከእኔ ከሰረቀ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
በእብዶች መካከል ደህና ከተሰኘሁ
በዝናብ ሲርሱ ደርቄ ከታየሁ
በትልቅ ሰው ለቅሶ ሳቄ ካመለጠኝ
ሀገር ባሳቀ ቀልድ እንባ ካጠመቀኝ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ከጨረቃ ጋራ ሳወጋ ካመሸሁ
ከሚያውቁሽ ከሚያውቁኝ ከራሴ ከሸሸሁ
አለም ከደበተኝ ከከረፋኝ ሀገር
በሆነ ባልሆነው ካለኝ ነገር ነገር
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
ይሄው አሁን እንኳ
ስላንቺ እየፃፍኩኝ ላብ ሞልቷል ግንባሬ
ቁጭ ብየ ራሱ ልሩጥ ይላል እግሬ
እኔ እወድሻለሁ ማለቱን ትቻለሁ
በስምሽ መማሉን ረስቼዋለሁ
ለምን ለምን ለምን
ለምን አንቺን ብቻ ለምን ከሰው መርጦ
የሚያርበተብተኝ
የሚያብሰከስከኝ ከሌላው አብልጦ
....ማለቱን ካበዛሁ
አደራ ጠርጥሪኝ
ናፍቀሽኝ ይሆናል ሰው ልከሽ አስጠሪኝ
አወ ናፍቀሽኛል አልክድም ወድቄ
ዝም ብለሽ ነይልኝ አታብዢ ጥያቄ
መልሴ ሁኝኝና
ከወደቅኩበት ጥግ ነይ ፈልገሽ አንሺኝ
መራቅሽ አሞኛል በመቅረብ ፈውሺኝ
አደራ......
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
የክረምት ዶፍ ዝናብ ገላሽን ካራሰው
ሽቅብ እወጣለሁ
ደመናን ላፈርሰው ።
ንፋስ በክንፎቹ ጉንጭሽን ቢዳብስ
ስታገል አድራለሁ አየር ሳበሰብስ
ደግሞ ይሄን እወቂ
ሆዴ እንደሚበላኝ ያለኔ ስትስቂ
እንቅልፍ እንደማጣ
በፀሐይ ስትፈኪ
ምራቄ እንደሚመር
በእግዜር ስትመኪ
እኔ ነኝ ጠባቂሽ
እኔ ነኝ ደስታሽ
እኔ ነኝ ፈገግታሽ
ሁሉንም የምሆን
እግዜር አላህ ሰማይ
ንፋስ ውሃ ድንጋይ
ያንቺ ብቻ አገልጋይ
ያንቺ ብቻ ታጋይ
መብረር ያሰኘሽ 'ለት ክንፋም ልሁን ልክነፍ
ውሃ ያሰኘሽ 'ለት ወንዝ ውቅያኖስ ልጥለፍ
ብቻ ደስታሽ ሁሉ በእኔ በኩል ይለፍ ።
ስቀና እንዲህ ነኝ !
#ዘሩባቤል
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ቅርአለኝ
.
አብረን ሳንዘልቅ ክረምትን፣
አስታውሰን ሳንስቅ ትናንትን፣
ሳናጌጥ በሱፍ በቬሎ፣
ሳንጨፍር ድንኳን ተጥሎ፣
በዘመድ አዝማድ ምርቃት፣
ትዳር ጣእሟን ስናቃት፣
ሳምንታት አመታት ሳንቆጥር፣
እኔና አንተን መሳይ ሳንፈጥር፣
ከጎንህ ተኝቼ ሳልነቃ፣
እንዲሁ በዋዛ ተለያየን በቃ¿
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
"አንተ.. በጣም
ውሸታም ነህ አስመሳይ፣
ይነጥለኝ ካንተጋ
አይንህንም ሳያሳይ"፣
ልልህ እያቃጣኝ
የገዛ ውሸቴ ያግደኛል ደርሶ፣
ምን አፍ አለኝ እና
አንተን የምናገር ደሞ ከኔብሶ።
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
➿➿➿➿➿❤️➿➿➿➿➿
#ምኗ_ነው?
:
:
:
ምኗን ነው ግን የወደድከው
አልፎ አልፎ ይለኛል ሰው፤
እንዲ ብሎ ሚጠይቀኝ
የሆነ ብቃት እንዳነሰው፤
መጠይቁ ያሳብቃል፤
የልቡ ዓይን ያልበራለት
ወትሮስ ፍቅርን እንዴት ያውቃል።
:
:
ብዙ ማዕረግ ብዙ ገድል
የቀለም ቀንድ ጥልቅ ሀሳቡ፤
እስካልበራ እውር ልቡ፤
ፍቅር ወርሶ እስካልቋጨው፤
ሰው አይሆንም የምድር ጨው።
:
:
ሆነሽልኝ ዝርግፍ ጌጤ
ወርቀዘቦ ተክህኖ፤
አዋቂው ሰው ለጋ ሆኖ፤
እንዲያ ብሎ ሲጠይቀኝ
ያደርገኛል ደርሶ ብግን፤
የሚጠላው ምኗ ነው ግን?
#እራ_ፊል
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ለምን ቀሰቀስሽኝ፣
ህይወት ልትዘርቢኝ ወይስ ልትገዪኝ፣
ከወጋሽኝ ወዲያ ይማርህ ልትዪኝ፣
ንገሪኝ በይ ልስማሽ ዛሬ ምኔ ታየሽ፣
ኮስማናው ገላዬ ቆይ ምኑ አማረሽ፣
የገረጣው ፊቴ ይሄ አመድ ለባሽ፣
የደከመው እግሬ ካንቺ ርቆ ሲሸሽ፣
የዛለው ጉልበት መክኖ ስለፍቅርሽ፣
እንዲ ተጎድቼ ለምን ትመጫለሽ፣
ለምን ቀሰቀስሽኝ ቆይ ዛሬ ምን ታየሽ፣
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
❤ለምን እንደማልጠላሽ ባላውቅም
የምወድሽ ልጠላሽ ባለመቻሌ ነው
❤ ለኔ መኖር ማለት አንቺ ነሽ መሞትስ ማን መሰለሽ ? መኖር አንቺ ከሆንሽ መሞት እንዴት ሌላ ይሆናል መሞትም መኖርም አንቺ ነሽ
❤ አለም ለኔ ትልቅ ት/ት ቤት ነች አንቺ ደግሞ እኔን እንድታስተምሪ የተመደብሽ ልዩ አስተማሪ ነሽ የሒወቴ አስተማሪ በጣም ነው ምወድሽ
❤ በጣም እንደምታፈቅሪኝ አውቃለው ለዛም ደስ ይለኛል መፈቀር ብርቅ ሆኖብኝ አይደለም ባንቺ መፈቀሬ ግን ብርቅ ያደርገዋል፡፡
❤ የኔ ፍቅር ❤️ አንቺ ማለት ለኔ መግለፅ የማልችልሽ ባዶ መስመሬ ነሽ
❤ አንቺን ሳስብ ብዙ ነገር እረስቻለው እራሴንም ችምር
❤ መናፈቅ ማለት እሩቅ ያለን ብቻ ሳይሆን በእቅፍ ያሉትንም ነው
❤ ሁሌም ጠዋት ስነሳ ጥሩ እድል እንዳለኝ አምናለሁ፣ ምክንያቱ ደግሞ ራሴን ነው የምሆነው፣ማንነት ሁሌም ስኬት ነው ብቻውን ነዋ የተፈጠረው፡፡
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
💝ምንም ብንራራቅ
ስፍራችን---------ቢለያይ
ሁሉ ጊዜ በአከል ምንም ባንተያይ
አንተም ካለህበት እኔም ካለሁበት
ሳያግደን መንገድ ሳያገደን ርቀት
እየተገናኘን በእምነት ቀለበት
ተሳስሮም ልባችን በፍቅር መቀነት
እመነኝ ሆዴ እንዋደዳለን
ይሔ ቀን አብቅቶ ነገን እናያለን።
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አንድ ጥያቄ አለኝ? | I Have A Question❔
Single ሆኖ መኖር ወይም መቆየት ምን ችግር አለው?
ሰዎች ፍቅረኛ ስለኖራቸው አንተም/አንቺም ይኑርሽ ማለት አይደለም። አንዳንዴ ዳር ሆኖ ሮማንስ ማየትም የአለም ሌላኛው ገፅታዋ ነው ላንተ/ላንቺ ሚሆንሽን Save ማረግ ደሞ ያንቺ/ያንተ ፋንታ ይሆናል ማለት ነው።
አንዳንዴ ሌሎችን በማየት ብቻ ወይም ጓደኞቻችን አረጉት ብለን ከገባንበት በኃላ በተለያዩ ምክንያቶች ግንኙነቱ ለመቆም ይገደዳል ስለዚ ዘሎ ከመግባት በፊት ማስተዋልና አርቆ ማሰብ አጭር ግኙኘነት እድሜ እንዲኖራቸው ያግዛል ብላ እቺ ቻናል ታምናለች።
4 788
ከሰው መሃል
ምን አይኔ ላይ ጣለሽ👀
ላይመለስ ልቤ በቃ ተከተለሽ🚶♂
እሰይምሽ እጠራሽ ቸገርኝ
ለቆንጆ ሚሆን ቆንጆ ቃል አጠረኝ
አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ
አይኖችሽን አይቼ ሳገግም አንደበትሽ ይገለኛል ዳግም♥️
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
♥️መብቴ መሰለኝ🥰
~~~~
ውብ አስተያየትሽ እጅግ ካማለለኝ🙄
ቁጥቡ ፈገግታሽ እኔን ከገደለኝ😁
ወደድኩሽ ማለት መብቴ መሰለኝ🤔
ምንጨነቀሽ አንቺን እኔን ደስ ካለኝ🤷♂
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ስላንተ እየፃፍኩ አንተን ስተውንህ ፣
ደግሞም በሸራዬ ስሞነጫጭርህ ፣
በልቤ ዞፋን ላይ በክብር ሳነግስህ ፣
ዜማና ቅኝቴ በድምፄ ስቃኝህ ፣
የፍቅር ቀማሪ ደራሲ ኦንኩልህ ።
እኔ ብቻ ማይህ የግሌ ጋለሪ
ብሎም እደ ጥበብ እንደ ሸክላ ሰሪ
ሁሌም የማድስህ እኔ ያንተ አፍቃሪ ።
ትወናዬን የሚያዬ አልሻም አድናቂ
ሙዚቃዬን ሰሚ እንዳይመጣ አርቃቂ
ለመስማት ለማየት እኔ አለሁኝ በቂ ።
በእራሴ ዓለም ያኖርኩ ሸሽጌ፣
እኔነቴን ሰጠው ከእራስ እስከ እግርጌ ፣
እንዳሻህ ሁንበት በነፍስ በስጋዬ፣
ስትፈልግ እየሳክ እያልክም እዬዬ ።
ግና አደራህን ውዴ ይህንን አትዘንጋ፣
ይህን የፃፍኩልህ በህልም አለም ጣጣ፣
እውን መስሎ ደግሞ ፍለጋ እንዳትወጣ፣
ብሎም ቅዠትህ ነኝ በህልም ምመጣ።
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
💞🌺✍ እህት 🌺💞
አንቺ እየከሳሽ እኔ መፋፋቴ
አንቺ አጎንብሰሽ እኔ መቃናቴ
ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ
ባዶ እግርሽን ሆነሽ እኔ ማጌጥ
አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ
አንቺ ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ
ልፋትሽ ተረስቶ እኔ መደነቄ
እውቀትና ክብሬ ስጦታ ውበቴ
ሽልማት ማዕረጌ መልኬ ደምግባቴ
የእኔ እኮ አይደለም የአንቺ ነው እህቴ።
💞የኔ ብርሀን ከልቤ እወድሻለሁ 😘
የኔ ዉዶ እህቴ
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
