en
Feedback
ፍቅሬን በግጥም 💞

ፍቅሬን በግጥም 💞

Open in Telegram

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Show more
4 788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5230 days
Posts Archive
“እንዲህ አይነት ፎቶ ግን አትላኪ። የሚወድሽ ወንድ እኮ እንዲህ አይነት ፎቶ እንድትልኪ አይጠይቅሽም" ብያት "በእዉነት አንተ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ። ከማዉቃቸዉ ወንዶች ሁሉ ትለያለህ" ብላ ለኔ መላኩን ትታ ለጓደኛዬ መላክ ጀመረች 😂😁😂 ቱ! እኔን ብሎ መካሪ!! 😢😄 በሉ እንግዲህ ፏ ቧ ጓ ያለች ምሽት ተመኘሁላችሁ!! ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🧡ሰነፍ ሴት መባልን ፍራቻ የተሰሙሽን ስሜቶች መደበቅና ማፈን አይጠበቅብሽም የአንድ ሰሞን ማዘን እና መሰበርሽ ገፅታሽ ላይ መታየቱን እንደ ድክመትሽ ልትቆጥሪዉ አይገባም ይህ እኮ ሰዉኛ ባህሪ ነዉ አንቺ ላይ ብቻ አይደለም የታየዉ። ይልቅ ከመሰበር ቡዃላ ያለችዋን አንችነትሽን አጠንክሪያት.....የማንንም ክንድ ለድጋፍ አትጠይቂ እንባሽን ማበሻ መዳፍ አትፈልጊ አንቺ ላንቺ በቂ ነሽ። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ኪያዬ ❤ ከዚ አለም አንቺ ብቻ ትበቂኛለሽ❤️

♡ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ። ሳትፅፍ ያነቡሀል። ሳትናገር ይረዱሀል። ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል። በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ💞 ያደርገዋል። ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

እዚህ ቻናል ውስጥ የቱ ይበዛል? 1.ተጀማሪ አፍቃሪ🥰 2.የተጎዳ አፍቃሪ💔 3.በፍቅር ውስጥ ያለ❤️ 4.ሲንግል😜 5.ፍቅሩን ያልገለጸ🙈 6.ፍቅር አይዘኝም😱 7.sigma boy🙅‍♂ 8.sigma girl 🙅‍♀ 1🥰2💔3❤4😜5🙈6😱7🙅‍♂8🙅‍♀ @public_Groupppp @public_Groupppp

🌹ያችን ሴት ሁኚ🌹.... 🍃 ☀ማንም ስለፈለገ የማያገኛት🍃 በብልጭልጭ የማትታለለው በቃ ለራሷ ክብር ያላትን🥀 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💖💖...ስወድህ ያለ ተቀናቃኝ ያለ ፉክክር😍 ቦታ አለህ በልቤ በፍቅሬ መንደር😘 አላወዳድርም አቻስ መች አለህ💓 እኔ አይሰለቸኝም ብኖር ስወድህ❤️ ...... ስወድህ ስወድህ ስወድህ ኣ ኣ ኣ Lyrics..... እኔው ልጋፈጠው አንተ ተው አትልፋ 😔 የዘመኑን ጋሪ ችለህ ላትገፋ😌 ፍቅርህ እንደሆነ ርቆኛል አድቅቆ😭 መኖር ያውቅበታል የተነሳ ወድቆ😔 ኣ ኣ ኣ ኣ........ አይኔ ሌላ አያይም 🙈 ❤️ አይሻ ሌላ ካንተ ውጭ ቢኖር😮 ቆንጆ ወንድ ቢሞላ💓💓💓💓 ስወድህ ስወድህ ስወድህ ስወድህ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ወንድነት ማለት ሁሉም ሴት ስለወደዱህ ሳይሆን ለ1ሴት ንፁህ ሆነህ በንፁህ ልብህ አፍቅረሀት ከሁሉም ሴቶች አስበልጠህ ንግስት ማድረግ ማለት ነዉ። ለሁላችሁም ይህን ያድላችሁ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

       ❤️🩵❤️🩵❤️🩵           ማነው የተረዳኝ ማነው የተረዳኝ የገባው ስሜቴ እኔ በሱ ፍቅር እንቅልፍ ማጣቴ። ታዲያ እስከ መቼ አፍኜው እኖራለሁ አንድ ቀን በይፋ ግልፅ አወጣዋለሁ። እስከዛች ደቂቃ እስከዛች ቀን ድረስ ይህንን ሚስጥሬን ለማንስ ልተንፍስ። እሱ ኩራተኛ ፍቅር የማይገባው የፍቅርን ትርጉም የማይረዳው መልክና ቁመናው ልብ የሚነዛው ሳቁና ፈገግታው መንፈሰ የሚያድሰው ከሁሉ ተግባቢ ያ ቆንጆ ሰው የኔን ልብ ሰርቆ ወዴት ሰወረው? እባክህ ተረዳኝ አስብልኝ አንዴ እኔ ባንተ ፍቅር ተቃርቧል ማበዴ ሌላ ሴት ጋር ሳይህ እቀናለሁ ባነዴ ይህን እወቅልኝ እባክህን ውዴ። አንተ ፈገግ ስትል እኔ የምስቀው አንተ ስትከፋ እኔ አዝኜ የምውለው እባክህ ተረዳኝ ስለወደድኩህ ነው። ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ቅጣት ውዴ ሳታስፈቅጂ በህይወቴ ገብተሽ ባላስብኩት መንገድ እወድሀለው ብለሽ ምንም አይቼ የማላቀውን ፍቅር አሳይተሽኝ እኔም ድንገት ስላንቺ ማሰብ ጀመርኩኝ ሀያሉ ፍቅር ነውና እኔም ሳይዘኝ አይቀረም እንዲህ አይነት ስሜት ተሰምቶኝ አያቅም ግንለምን ተለየሽኝ ይመስለኝ ነበርበጣምየምትወጅኝ ቅጣት መሆኑ ነው እኔ እየወደድኩሽ አንቺ ምትለይኝ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አዲስ አመት . . ያ...ጠቢብ ሰለሞን.......... ያማረ ቀለበት ከእጅሽ ያጠለቀዉ፤ ምን ያክል ዉበትሽ ልቡን ቢገዛዉ ነው? ከአደይቷ ይልቅ ደምቀሽ ብትታይዉ፤ ሽንፈት የማያዉቀዉ ፍቅርሽ አሸነፈው። ትዋቢበት ዘንዳ ዉብ እንቁን ለጣትሽ፤ ችግር ሲያገኝሽ ማለፊያ ለጣጣሽ፤ አንድም ለልብሽ ነዉ ማሰሪያ ለቃልሽ፤ ለቅድስቷ ምድር አንድም ለሀገርሽ። የካም እድል ፈንታ እንቁ ዕጣ ለወጣች፤ ጸሎቷን ለማድረስእጇን ለዘረጋች፤ ህመምሽ ለሆነች ፈዋሽሽም እሷዉ፤ ለቅድስቷ ምድር አንድም ለሀገርሽ ነው። የእምነትሽን ጥግ የቀሚስሽ ልኩን፤ በመጠበብ አየ ሰው ሰው መሽተትሽን። ኢትዮጵያ የሚል ስም ገና ሳትነግሪዉ፤ ባንቺነሽ ክታብ ተቀልሞ ቢያየዉ፤ ሐበሻ ይሆን ዘንድ ዘሩን ቀላቀለዉ። ዛሬም ለሀገሬ........ መከራ እንደ ሀምሌ ፀንቶ ላጨገጋት፤ ዉሽንፍር መባርቅት አብሮ ለሚንጣት፤ ቀለበትሽን አዉሻትና........ መከራዋ ያብቃ ነጭ ልብስ ትልበስ፤ ተስፋዋ ይለምልም በፍቅር ትታደስ፤ እንባዋ ታብሶ ብርሃን ይታያት፤ በዚ በአዲስ አመት ደግ ቀን ይዉጣላት። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አንቺ ? አንቺ እንቁጣጣሽ ምናባሽ ልትሰሪ መጣሽ? አሁንም ግፍ አይበቃሽም ዘንድሮም ለምለም ትያለሽ ካቀፍሽው ቅጠል ባለፈ የለመለመ ምን አለሽ? ካቻምናም አምናም መተሻል አቅፈንሽ አጥነን ደግሰን አመትሽ ውበቱ ላይቆይ እያደር ሊያተራምሰን አንቺ ? አንቺ እንቁጣጣሽ ምናባሽ ልትሰሪ መጣሽ? አምና ተስፋ አስደረግሺኝ ደክሜ ቤቴን ሰራሁኝ አልቅሼ ልገባበት ስል ይፈርሳል ሁሉ ሰማሁኝ አሁንም ተስፋ አልቆረጥኩም ቃልሽን ስመላልሰው አመትህ ተባርኳል ብለሽ የላክሺኝ እንደ ሞኝ ሰው ስታገል ከማይሽር ህይወት መቀመቅ ነፍሴን ሲውጣት ወደፊት ፈቀቅ እያልኩኝ ሞት ልቤን እንዳይለውጣት "አበባ አየሆሽ" አትበዪኝ አበባ አልቸገረኝም ዘፈንሽ አንገሽግሾኛል ጨዋታሽ አይሰማኝም በያመት ደምቀሽ ስትመጪ ህፃን ልጅ ለምትመስዪው ግጥሙን በምነግርሽ ቃል ስትዘፍኚ አስተካክዪው "የሀገሬ ልጆች ውጡ በተራ ቅስም ሰብሬ  ሰው እስክሰራ እንኳን ሰውና  የለኝም እድል ሁሌ መጣለው አመት ላጎድል አመት አጉድዬ ስገባ ቤቴ ደስታ ይሰማታል የእንጀራ እናቴ" አደዪ የሞት ጉዳዪ "ኡኡ" በዪ እንደዚህ ብለሽ ዝፈኚ ግጥሙን አስተካክለሽው በቃ አንቺም እንዳገሬ ሰው ጊዜን ነው የተማመንሽው? "ሆ ብለሽ መጣሽ ሆ ብለሽ ሆ ብለሽ መጣሽ ሆ ብለሽ" ሆሆሆሆ! አታፍሪም ደግሞ ልክ እንደ ንፁህ እንዳልበደለ ተስፋሽ ምስኪኑን እየገደለ ከዘመን ዘመን ማትለወጪ ጉድ ያዘለ አመት አቅፈሽ ምትሰጪ ሆ ብለሽ መጣሽ? ሆ ብለሽ ውጪ! ለተድላ ሳይሆን ለሞት ዋዜማ ፡ እያስጨፈርሺኝ በመጣሽ ቁጥር ሆ የምልልሽ ፡ ሞኝ አደረግሺኝ? አሁን ንገሪኝ ስለ አመትሽ ይብስብኛል ወይስ ድናለው? ዘፈኑን ተዪ ፡ ያንቺን ስሞታ ለምጄዋለው ባለእንጀሮችሽ በተራ ገቡ አዝማች አባትሽ ሌላ አገቡ እንጨቱን ሰብረሽ ቤት እስክትሰሪ ለእንጀራ እናትሽ ሳትናገሪ እድጅ አድረሻል ኮከብ ስትቆጥሪ እኔ ምስኪኑ ምን ያገባኛል ስላንቺ ኮከብ ምን ያገባኛል የእንቅልፍሽ ማጠር የኔ ችግር ነው ወሰን የሌለው የኔ ስቃይ ነው  የማይቆጠር እህት አበባ  ፡ እህት አበባ እህት አበባ  ስትልሽ ከርማ፤ ጥላሽ ብትሄድም በሀምሌ ጭለማ እኔ ላይ "አዬዬ".. አትበዪብኝ፡ ለኔ አመቱ ነው  የጨለመብኝ። ተይ ባለጊዜ.. ተይ እንቁጣጣሽ.. ሀገር ጉድ አቅፈሽ ፥ ሁሌ እየመጣሽ፦ እንኩ አትበዪን፡ ሀዘን ቁስላችን ፡ ድኖ ሳይገግም፤ ካምናው የሚብስ ሌላ አዲስ አመት ..አንፈልግም! ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

❤️💙💕💕❤️💛 አፍቅሬሽ ከልቤ ያኔ ስጠይቅሽ አሻፈረኝ ያልሽው ብር የለህም ብለሽ እድሜ ላንቺ ውዴ አሁን ብር ይዣለው አሁን ስንት ገባሽ ይሀው ልገዛሽ ነው.. 💘💘❤️‍🔥❤️‍🔥💝💝❣️❤️‍🩹🤍 ------------------------------------------- @getemi @getemi @getemi ♡ ㅤ  ❍ㅤ    ⎙ㅤ  ⌲             ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ ----------------------------------------

🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 😍😍😍ደስ ትይኛለሽ😀😀😀 """"""""'"''"'"""" ያቺ የመጀመሪያ ቀን ገና ሳይሽ ውዴ፣ ሳላስበው መተሽ ስትቆሚ ከፊቴ፣ ደስ ብለሽኛል ልንገርሽ በሞቴ፣ ........ አይኖችሽ ተኩለው ልብ ይሰርቃሉ፣ አፍንጫሽ ቀጥ ብሎ ሌላ ያስንቃሉ ፣ ውበት ሰጥተውሻል ጥርስሽ መደርደሩ፣ ፈገግ ስትይ ዲንፕልሽ ማማሩ፣ ይሄ ሁሉ ነገር አሁን የማደንቀው፣ እውነቱን ስነግርሽ ደስ ስላልሽኝ ነው፣ ፀጉርሽን ስትለቂው እጅግ ያምርብሻል፣ አጠር ያለም ቢሆን ሌላው ቀንቶብሻል፣ አተኩሬ ሳየው የአንገትሽን ውበት፣ ጌጣጌጡ ይበልጥ ሆነውሻል ድምቀት፣ ውዴ ስለውበትሽ ብዙ ነገር ምለው፣ ደስ ትይኛለሽ ምክንያቱ ይሄ ነው፣ ........ . ወገብሽ መቅጠኑ ቀሚስ ሳመሩ፣ የዳሌሽ ስፋቱ አቤት ማስገረሙ፣ ቁመትሽ ሎጋ ነው ሰንደቅ ያሰቅላል፣ ይሄ ሁሉ ውበት ምን ይሰራልሻል፣ ሁለት ብትሆኚ ይበልጥ ያምርብሻል፣ እኔ ግን እውነቱን ስነግርሽ፣ የእግዜርን ጥበብ ማድነቄ ነው ስልሽ እመኚኝ እባክሽ፣ ........... ውበትሽ ልዮ ነው እርከን የሌለበት፣ ደም ግባትሽ ይስባል ምንም አይወጣለት፣ ይበልጥ ለግሶሻል ውበት ላንቺ አብልጦ፣ አብዝቶ ሰቶሻል እግዜር ላንቺ አድልቶ፣ ግን እኔ................. ይሄ ሁሉ ነገር አሁን የምነግርሽ፣ ደስ ስላልሽኝ ነው ፍቅር እንዳይመስልሽ፤ 😜😜👍አለቀ😆😆👌 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

አትሂድብኝ አንተን ሳገኝ . . . ከሠማዩ ጥጋት ይመስለኛል የቆምኩ ከሁሉ በልጬ ዓለምን የጨበጥኩ፤ እኔ ፀሐይ ሆኜ አንተ ውብ ጨረቃ ሌት ከቀን ስንቦርቅ ህይወታችን ደምቃ፤ ከዛም ይሰማኛል በልቤ ደስታ በሐሴት መሞላት የፍቅር እርካታ፤ አንተን ሳጣ . . . ከባህር ጠለል ስር ልክ እንደተጣልኩኝ መኖር ያቅተኛል ሁሉም ጨላልሞብኝ፤ እንባዬ ገንፍሎ በዝቶብኝ ትካዜ እሸበራለሁኝ በናፍቆት አባዜ፤ ወዘናዬ ጠፍቶ ውበቴ ተገፎ በአጥንቴ እቀራለሁ ስጋዬ ተራግፎ       ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 ልቤ ምን አጠፋ💔 እኔስ መስሎኝ ነበር  ካንጀት ያፍርከኝ ልቤን አብከንክነህ ምነው ጉድ አረከኝ መውደዴን ነግሮህ  የሆዴን አውጥቼ መዋል ማድር አልችል  ካንተ ተለይቼ ሃሳቤ ጭንቀቴ ቢገባህ ምን አለ ሌላ ብትቀይር ምን የተለዬ አለ? ልቤን ብቻ ይዘህ ለምን ትዞራለህ ተመልሰህ ጨርስ ነፈሴነው የቀረህ ያንተው ህመምተኛ  ባይተዋር ሆኛለሁ ህመምተኛ አደርኸኝ ለማን እሆናለሁ እንግዲህ  ኑሮዬ በዱር በገደል ነው ከሰው መኖር አልችል  ልቤ ካንተ ጋር ነው አልበላም  አልጠጣም  ልድረቅ ልሁን እንጨት የልቤን ከተማ ብቻ አንተ ኑርበት፣ አላስገድድህም ና ተመለስ ብዬ፣ ሁለተኛ ብትሄድ ምን ዋስትና ጥዬ ያሁኑም ስራህ ምን ይታወቅሃል የጊዜው  ይርዘም እንጂ ልቤ ይፈርዳል ጊዜው ይርዘም እንጂ እንባዬ  ይፈርዳል 💔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ስንት ጊዜ ይፈጃል ምን ያህል አመታት ስንት ሰዉ ይበቃል ትዝታን ለመርሳት ምን የሚሉት ጂኒ ካንተ ጋር አሰረኝ የትኛዉ መለኮት በፍቅርህ ጠፈረኝ በየትኛዉ ጥበብ በየትኛዉ ዘዴ በየትኛዉ ብልሀት አወከዉ የሆዴን እንጃ................ ጊዜም መልሱ ጠፋበት መሰለኝ ካንተ ጋር ይነጉዳል ጥያቄ እያጫረኝ ስንት ዘመን ቀረኝ ስንት እድሜ ይተርፈኝ መቼ ያሳርፈኝ ትዝታህ ጠቢቡ ትዝታህ ብልሁ ትዝታህ ብልጥ ወዳጅ እያሳሳቀ ነዉ አብሮ ሚያሳቅቀኝ እያጫወተ ነዉ እድሜዬን የቀጨኝ ወይ እሱ ይተወኝ ወይ አንተ ደግመህ ና ትዝታህን ዉሰድ እኔን መልስና። ትዝታ ወልዴ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ