en
Feedback
ፍቅሬን በግጥም 💞

ፍቅሬን በግጥም 💞

Open in Telegram

✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷‍♀️‍ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷‍♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷‍♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot

Show more
4 788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5230 days
Posts Archive
የኔ ወድ ልደትሽ እኮ ዛሬ ነው የኔ ተወዳጅ እህቴ 😘 ፈጣሪ ከሠጠኝ ልዩ ስጦታ 💝አንዷ እና ልዩዋ ነሽ። ዛሬ ደግሞ አንች ወደዚህ ምድር የመጣሽበት 😁ልዩዋ ቀን ናት እናም እንኳን ለውቧ የልደት
የኔ ወድ ልደትሽ እኮ ዛሬ ነው የኔ ተወዳጅ እህቴ 😘 ፈጣሪ ከሠጠኝ ልዩ ስጦታ 💝አንዷ እና ልዩዋ ነሽ። ዛሬ ደግሞ አንች ወደዚህ ምድር የመጣሽበት 😁ልዩዋ ቀን  ናት እናም እንኳን ለውቧ የልደት ቀንሽ በሠላም  አደረሠሽ እህቴ ሀይሚየ 🌟✨🎂🎉Ĥ🎉🎊🎂B🎉🎊🍰🍯🍮🍭🍬🍧Ď🌟✨🎂🎉🎊🍰🍬🍧🎂🎉 ❤ እ❤ ወ❤ ድ❤ ሻ❤ ለ❤ ሁ    ❤እ       ❤ወ           ❤ድ               ❤ሻ                  ❤ለ                      ❤ሁ ❤ሌ ❤ም እንኳን ተወለድሽልኝ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልኝ የኔ ውድ ፈጣሪ እንዳገናኘን ሁሉም አይለያየን እ❤ወ❤ድ❤ሻ❤ለ❤ው❤ 🎉🎉🎉HBD🎉🎉🎉 🎉🎉🎉 HBD🎉🎉🎉 🎉🎉🎉  HBD🎂🎂🎂🎂 ከ👉      እራዛ ለ👉      ለሀይሚ  HBD TO YOU🎂🎂🎂🎂🎂🎂   ♥✦_ @getemi _✦♥

፡ እ ረ ግ ሜ ሻ ለ ው ❤️‍🩹     አንቺ ከምታስቢው በላይ ደጋግሜ እረግሜሻለው…እረግሞኛል ብለሽ ካሰብሺው በላይ…ቤተ-ክርስትያን ፊት ቆሜም ሳይቀር እረግሜሻለው… ድ ፋ ል ኝ ብዬዋለው…ግን እርግማኔ አልሰራም…እንደለመንኩት ቢደፋሽስ ብዬ ስስቼስ ከልቤ ስላለመንኩት ይሆን…እርግማኔ ከልቤስ ስላልሆነ ይሆን…ግን ምንስ ልብ አለኝ እድሜ ለአንቺ ልብ አልባ አድርገሺኛል…ግን ቢደፋሽ ውስጤ ነው…💔              ✦✦    ✦✦ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

፡ ከሄደው ጋር እሚሄድ እና ከቀረው ጋር እሚቀር ማንነት አይኑርሽ!…መሄድ ካለብሽ ብቻሽን ሂጂ…መቅረትም ካለብሽ እራስሽን ችለሽ ቅሪ…እራስሽን ውስኔ አስተምሪው…🥷 መጨረሻ ላይ እኮ ምትቀሪው ከራስሽ
፡ ከሄደው ጋር እሚሄድ እና ከቀረው ጋር እሚቀር ማንነት አይኑርሽ!…መሄድ ካለብሽ ብቻሽን  ሂጂ…መቅረትም ካለብሽ እራስሽን ችለሽ ቅሪ…እራስሽን ውስኔ አስተምሪው…🥷       መጨረሻ ላይ እኮ ምትቀሪው ከራስሽ ጋር ብቻ ነው🖤              ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

፡ የተቀዳለትን ደብል ጂን ሽቅብ እየተጐነጨ አጠገቡ እሱን ጥበቃ የተቀመጠቺውን ፍቅረኛውን … " አለማውራት ያማል አደል?…ዝም ብቻ ማለት?…" እርሷም…" አለማውራት ሳይሆን እሚያመው…አውርተህ እሚመለ
፡  የተቀዳለትን ደብል ጂን ሽቅብ እየተጐነጨ አጠገቡ እሱን ጥበቃ የተቀመጠቺውን ፍቅረኛውን … " አለማውራት ያማል አደል?…ዝም ብቻ ማለት?…" እርሷም…" አለማውራት ሳይሆን እሚያመው…አውርተህ እሚመለስልህ ምላሽ ነው አንጅት እሚያቆስለው…በል ጠጣና እንውጣ…              ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

. የሆነ ቀን እኛም… ያስብንበት ደረጃ እንደርሳለን…የተባረከ ትዳርም ይኖረናል…የራሳችን ቤተሰብ እንመሰርታን…ቤተሰቦቻችንንም ለመጦር ፈጣሪ ያበቃናል…ያራሳችን ቤት እንገናባለን…ፍቅር እና ሰላም የሞላ
.   የሆነ ቀን እኛም…    ያስብንበት ደረጃ እንደርሳለን…የተባረከ ትዳርም ይኖረናል…የራሳችን ቤተሰብ እንመሰርታን…ቤተሰቦቻችንንም ለመጦር ፈጣሪ ያበቃናል…ያራሳችን ቤት እንገናባለን…ፍቅር እና ሰላም የሞላበት…የሆነ ቀን እኛም ትልቅ ሰዎች እንሆናለን በእድሜ ሳይሆን በተግባር…እናም የሆነ ቀን ቁጭ ብለን ቡና እየጠጣን ለሰዎች ፈጣሪ ያደረገልንን ሁሉ እንናገራለን…እንዲህ ብለን፦ " ከሜዳ ላይ አንስቶ እዚህ ስላደረስኝ ፈጣሪን አመሰግነዋለው…ትልቅ ቦታ ይገባሀል ብሎ ትልቅ ቦታ ስላደረስኝ አመሰግናለው…."               ለሁሉም ቀን አለው…🤍 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

━━━━━━━✦✦━━━━━━━ የናፍቆት መዶሻ ® ባካል ተራርቀን የናፈቅሽኝ ለታ ልቤ ይሰቃያል ያጣና እርጋታ ሆዴም የሚራበው አይደለም ገበታ ናፍቆቱ ነው እንጂ ልቤ ኣንቺን አጥታ ቀልቤ ትረካለች ኣንቺን በማየቷ ውሃ እንኳ ባትጠጣ ይጠፋል ጥማቷ ልቤ ያጣጥማል በቀንም በማታ በክፉም በደጉም ሄዶ በትውስታ አብረን እየኖርን ያለፍነው ትዝታ እማ የኔ አለም የልቤ መንገሻ የሂይወቴ ማማር መነሻም መድረሻ ሌላሰው አይደለም ኡሚ ኣንቺ ነሻ የእንጀራ ነገር ማራራቁን ሲሻ እኔን ካንቺ ኣርቆ አርጎኝ ሆደ ባሻ ይቀጠቅጠኛል የናፍቆት መዶሻ ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💔 ልቤ ምን አጠፋ💔 እኔስ መስሎኝ ነበር  ካንጀት ያፈቀርከኝ ልቤን አብከንክነህ ምነው ጉድ አረከኝ መውደዴን ነግሮህ  የሆዴን አውጥቼ መዋል ማድር አልችል  ካንተ ተለይቼ ሃሳቤ ጭንቀቴ ቢገባህ ምን አለ ሌላ ብትቀይር ምን የተለዬ አለ? ልቤን ብቻ ይዘህ ለምን ትዞራለህ ተመልሰህ ጨርስ ነፈሴነው የቀረህ ያንተው ህመምተኛ  ባይተዋር ሆኛለሁ ህመምተኛ አደርኸኝ ለማን እሆናለሁ እንግዲህ  ኑሮዬ በዱር በገደል ነው ከሰው መኖር አልችል  ልቤ ካንተ ጋር ነው አልበላም  አልጠጣም  ልድረቅ ልሁን እንጨት የልቤን ከተማ ብቻ አንተ ኑርበት፣ አላስገድድህም ና ተመለስ ብዬ፣ ሁለተኛ ብትሄድ ምን ዋስትና ጥዬ ያሁኑም ስራህ ምን ይታወቅሃል የጊዜው  ይርዘም እንጂ ልቤ ይፈርዳል ጊዜው ይርዘም እንጂ እንባዬ  ይፈርዳል 💔 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🤍💞  ይቆጨኝ ነበረ  💞🤍 ከፍቅርክ ከፍታ ላፍቃሪ ከራቀው ኩራት ከውበት ጋር ከተደባለቀው ከሚታየው ርቆ የዝናህ ቅርንጫፍ ከጥላቻህ አናት ከመፈቀርህ ጫፍ               አላፈቅርም ብለህ              አልወድሽም ብለህ        እንኩዋን ገፈተርከው          እንኩዋን መሬት ጣልከው እንኩዋንም ባንተ እጅ ልቤ ተሰበረ ባላፈቅርህ ኑሮ ይቆጨኝ ነበረ💕 ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

💔ተዉከኝ ብዬ አላዝንም😄😄         ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ እየወደድኩ ተውከኝ ብዬ ስላፈቀርኩ ካድከኝ ብዬ እኔ አሎቅስክም አመሰግናለው አንተ በመሄድ ልቤን የከፈትከው አሁን ስለራከኝ ደስታዬን ሞላከው :     ምወደው ሲተወኝ እኔን ንቆ ሲያልፈኝ     የሚወደኝ መጣ ፍቅሩን ሊገልጽልኝ     እኔ የምወደው የኮራብኝ መስሎት     ሚወደኝ ወሰደኝ መንገዱን ከፍቶለት       : ለዚ ነው ማሎቅስክ እኔን ስለተውከኝ ካንተ የተሻለ አዳለ አሳየከኝ ላመስግንክ እንጂ ለምን ወቅስካለው አንተ ባትተወኝ መች የሱ ሆናለው :       አሁንም አሁንም አሁንም ልድገመው      ውለታክ አለብኝ አንድ ቀን ከፍላለው       ማፍቅረውን ትቼ ከሚያፈቅረኝ ጋር ነኝ እኔ ማለት ለሱ እንደ ብርጭቆ ነኝ እንደ እንቁላል ነው የሚከባከበኝ :     ታዲያ ከዚ በላይ ውለታ ምን አለ     እንዳለ አሳየከኝ ካንተ የተሻለ። ። ። ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#ልበ_ዱሪቆን አለሜ...... በአፍላነት እድሜ ገና በልጅነት የደወርነው ፍቅር ደርሰው ያልፈተሉት የትዝታ መንጋ ልባችን ያዘለው ማደግ ያልዘነጋው አርያም ባይሰማው ይህን አይነት ፍቅር ህቡዕ ነው ልንገርሽ የኔና አንቺስ ነገር እዚህ ከኛ ልብ ውስጥ ንዴት አሸልቧል ያልወለድነው ፍቅር ልባችን አርግዟል የኔም የአንቺ አንደበት ዝምታውን መርጧል ይሁን ይሁን ልቀበለው ያ ልባችን አማን አለው . ትዝ ይልሻል በማሪያም ዕለት ከንግስ መልስ ከሜዳው ላይ ከአፀዱ ስር ምሽት ሳይደርስ ተቀምጠን ተጠጋግተን በፍንደቃ ስናወጋ ተሰምቶኛል አንዳች እውነት ከሙቀትሽ የላብ ቀጋ . ያ ልብሽ ደጋ ነው በማፍቀር የናኘ የኔ ልብ ቆላ ነው አንቺን የተመኘ ምክኒያቱ ይህ ነው የልበ ዱሪቆን ልባችን ተማምኖ አንደበት ቢከዳን በቃ ተፈጥረን ነው እሳት ውሃ ሆነን . ደግሞ ጊዜው ቢተም ምሽት ደርሶ ቢጨላልም ከውብ አይንሽ ቅሬታሽን አነባለው ክንድሽ ሲያቅፈኝ ጭንቀትሽን እረዳለው . በሌላ ቀን ተነፋፍቀን ስንገናኝ ትንፋሽሽ ነው ማፍቀርሽን የሚያወጋኝ እርግብ ሆነሽ እኔ ቁራ ተራርቀን ባንድ ጣራ እሳት ስሆን አንቺ ውሃ ያልታደልኩሽ የኔ አምሃ . ዱሪቆን ነው በቃ እንቅር እኔና አንቺ አንናገር በሀሳብ መንገድ እንሳፈር በልባችን እንፋቀር አርግዚኝ በተስፋ ልብሽ ከኔ አይሽሽ ልታገስሽ እኔም በተስፋ ላርግዝሽ . በማሪያም ዕለት ከንግስ መልስ ከሜዳው ላይ ከአፀዱ ስር ምሽት ሳይደርስ ተቀምጠን ተጠጋግተን በፍንደቃ ስናወጋ ተሰምቶኛል አንዳች እውነት ከሙቀትሽ የላብ ቀጋ -------------//---------- ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

😔😔   #መልስህን ንገረኝ  😔😔 ድሮስ የወደደውን መች ሰው ይፈልጋል የማይፈልገውን ሄዶ ይለምናል።     እኔም ከነዛ ውስጥ አንዷ ነሽ ብለዋል     አንተ የኔ እንደሆንክ ማን በቅጡ ያቃል። እኔ ስፈልግህ አንተስ እርቀሀል እንዴት የኔ ላርግህ ሌላ ሰው ይዘሀል።       የኔን ልብ ስሰጥህ መች አንተ ይገባሀል        ለኔ ያለህን ስሜት ማወቅ ተስኖኛል። እኔ አንተን ስፈልግ አንተ ስትል ሌላ የኔ ልብ በስቃይ በሀዘን ተሞላ።        አሁን የማሳይህ ላይገባህ ይችላል        ስታቀው ሲገባህ እግርህ ይመልስሀል። ተስፋ እንዳትቆርጥ ልቤ ይቀበልሀል ጥላቻንም ገፍቶ ፍቅርን ያለብስሀል።         በርግጥ አልዋሽህም ልቤ ይፈልግሀል         በአፍ ባልነግርህም አይኔ አሳይቶሀል። አልገባኝም ማለት አውቃለው እንደምችል ግን ጥቅም የለውም አይገባኝም ብትል።          አውቃለው እንደሌለህ የኔ እምትላት          እኔ እኮ የለኝም የቅናት ስሜት። ለኔ ያለህን ስሜት ንገረኝ እባክህ ልሂድልህ በቃ ሙሉ ከሆነ ልብህ።          ልቤ መውደድ ይበቃሀል          ለእሱ እኔ አለሁ ለኔ ማን ያስብልብኛል። የሰማዩ ጌታ የኔ ሁን ካላለው ለኔ የፃፈውን እስኪ ልፈልገው።          ካንተ ጋር መሆኑን ልቤ ይመኘዋል           ያላንተ መኖሩን እንዴት ይችለዋል። አንድ ቀን አስበህው ይገባህ ይሆናል የሰው ልብ እንዲ ነው በተራው ይመጣል።           ፈላጊ ነኝ እንጂ ማን ይፈልገኛል           የሚፈልገኝስ መቼ ፍቅር ያውቃል           እስኪጠግበኝ ብቻ ከጎኔ ይቆያል። ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ሳልችል ቀርቼአለሁ😔 ልረሳሽ እልና ሁሉን አውጠንጥኜ አውጥቼ አውርጄ ቀንሼ መጥኜ ከልቤ ከአፌ ላወጣሽ ወስኜ☹️ ስላንቺ ላለማሰብ ድጋሜ እምላለሁ አንቺኑ ለመርሳት ቃልም እገባለሁ🤚   ግን ሱሴ ያን ሁሉ አውርቼ    መሀላዬን ቃሌን ሁሉን እረስቼ🫢 አሁንም ስላንቺ መልሼ አስባለሁ🙈 እረስቼሻለሁ እንደው ቃልም ገብቻለሁ አንቺን ላለማሰብ ጠላሁሽ ብያለሁ💔   ስላንቺ ላለማውራት ከሰው ርቂያለሁ አንቺን ላለማየት መንገድ ቀይሬለሁ😔 አንቺኑ ለመርሳት ሁሉን አድርጊያለሁ ግንማ ድንጋይ ላይ ውሀ እንደማፍሰስ     በዚ ጆሮ ሰምቶ በዛ እንደመደምሰስ ካልኩሌተር ይዞ ከ 0 ላይ 0 እንደመቀናነስ ሳልችል ቀርቼአለሁ አይሆንም ብያለሁ❤️‍🔥    ልረሳሽ ያልኩ ለት በፍቅርሽ ወድቄያለው #እራዛ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ኡፍፍፍፍ ሲከብድ ልባችን ሲያቃስት መቋቋም ሲከብደው አጥብቆ ሲፈልግ ደጋግሞ አንድን ሰው መሸከም ተስኖት ፍቅርና ናፍቆትን ጨካኝ ነሽ ቢላት ጨክኖ ህይወቱን መጠጣት መብላቱን እርግፍ አርጎ ቢተው እንቅልፍ ካይኑ ቢርቅ እንባ እንየሸፈነው መተንፈስ ቢሳነው ሁሉ ቢለው ጭልም የምር እረዳለው እኔ በሱ አልፈርድም ከባድ ነው ትዝታ እጅጉን አድካሚ በታሰበ ጊዜ የፍቅር ልብን አድሚ አንዴ በፈገግታ አንዴ ደሞ ለቅሶ ሁሌም ይታጀባል መልሶ መላልሶ ብቻ ግን ከባድ ነው መቋቋም ይከብዳል የደረሰበት ሰው ሁሏንም ያቃታል🥹 #እራዛ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸                  ይሏታል........... ይሏታል መልከ መልካም ጸባየ ሰናይ🤗 ከምድር ያልሆነች የመጣች ከሰማይ🌎 ይሏታል ቆንጂት የኣይኖች ማረፊያ የውበት ሁሉ ምሳሌ መታያ🥀 ይሏታል ከብርሃን የፈካች 💙 ከጨረቃ ከኮከብ የደመቀች🌜 ይሏታል እንደ እርግብ የዋ ውስጧ ገራገር💗  ውበቷ ሀይል ኣለው ኣንዳች ሚስጥር ይሏታል ሁሉን የረታች ጀግና❤️‍🩹 ከሁሉ ስም በላይ ስመ ገናና ይሏታል ኩሩ ልበ ደንዳና❤️‍🩹 እሷን ያልፈራ ማን ኣለና❤️‍🔥 ለኔ ግን ሁሌም ምንም ናት ያልሆነች እንደ ተባለላት🤎 ከማንም በምንም የማላሳንሳት ሰው ስለሆነች እንደ ሰዉ ያየዋት እዳዉም ለኔ ተቃራኒ ነች እራሷን በሰዉ የደበቀች🖤 ማንነቷን በጥሪት የሸጠች ክብሯን ጥላ የረከሰች 🩶 ማንነቷን ረስታ ለብር የኖረች ሳትተኛ ተቀምጣ ያንቀላፋች ኣዎ ለኔ በቁም የሞተች ነች🥹            ✍ I miss you, more than I show                 I love you, more than you know 💞 #እራዛ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#ፍቅርን #ፍቅርን :_በቃላት ሁሌም መግለፅ አስፈላጊ ቢሆንም በተግባር ግን ወሳኝ ነው። ❤የምታፈቅራት ከሆነ በተግባር አሳያት እንጂ በምላስህ አትደልላት የኔ ማር፣ የኔ ፍቅር፣ ህይወቴ፣ እናት፣ ቆንጆ ነሽ፣ ልዩ ነሽ፣ አይንሽ፣ ወ.ዘ.ተ እያልክ የቃላት ጋጋታ ከምትደረድርላት በተግባር አሳያት ያኔ እስትንፋስዋን ትሰጥሀለች። ❤ከቃላት ድርደራ ይልቅ አድርጎ ማሳየት አንተ ለሷ ምን አይነት ቦታ እንዳለህ ይነግራታል። ❤#እውነተኛ ፍቅር በምላስ ሳይሆን በተግባር ትገልፃለች እና አንተ ትንሽ ብለህ በተግባር ያሳየሀት ነገር ለሷ ትልቅ ነገር ነው። ❤ፍቅር ምላስን ሳይሆን በተግባር ትፈልጋለችና ❤#እውነተኛ ፍቅር የሚመነጨው ከልብ እንጂ ከቃላት ጋጋታ ብቻ አይደለም፤ ልብ ያስባል አንተ ትተግብርዋለህ። ፈጣሪ እውነተኛ ፍቅር ይስጠን አሜን ✍Love is when the other person’s happiness is more important than your own. #እራዛ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

🌹።።።።።🌹የፍቅር ጅማሮ🌹።።።።🌹 አዳምና ሄዋን ፍቅራቸው ሲጀመር ታሪኩ እንዲህ ነበር ሄዋን ፍቅር ይዟት ተጨንቃ ተጠባ ስትል ፈራ ተባ ቆይታ ቆይታ እንደዚ አለችው አዳምን ተጣርታ "ምን ብዬ ልንገርህ አዳም የኔ ፍቅር ፍቅርህን እሻለሁ በጣም እወድሃለሁ መልሥህን ንገረኝ እባክህ በሞቴ ፍቅሬን ተቀበለኝ አዳም አካላቴ" በማለት ጠይቃው ልቧ ሲንሠፈሠፍ "ምን አማራጭ አለኝ!" አላትና እርፍ ከዚያን ጊዜ ወዲህ ምን በፍቅር ብታልቅ ከሡ ይምጣ እንጂ እሷ ጠይቃ አታውቅ! ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

😍 ከአቅም በላይ ስለወደድኩሽ       🙏 ይቅር በይኝ! 💞ከማንም በላይ ከአንቺጋ መሆን በመፈለጌ       🙏 ይቅር በይኝ! ❤️በህይወትሽ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንድትሰጪኝ በመጠየቄ       🙏 ይቅር በይኝ! 💘መካድ እስከማልችል ድረስ ስላፈቀርኩሽ      🙏 ይቅር በይኝ! 💔መውደዴ ስላልገባሽና በእኔ ውስጥ ያለሽን ቦታ ስላላወቅሽ     🙏ይቅር እልሻለሁ!

​​​​            💔 #ተወደሻል_አንቺ_ልጅ💓                     💁‍♂#እንዳንቺ አይነት ሌባ አይቼ አላቅም💕 ሰው ገንዘብ እንጂ ልብ እኮ አይሰርቅም 💗ፍቅሬ ህይወቴ የልቤ ትርታ ወድጄሻለሁኝ❣ ባንድ ቀን እይታ ተወደሻል ቆንጅት ተወደሻል በቃ ላጣሽ አልፈልግም🙅‍♂ ለአንድ ደቂቃ! 👩የቆንጆዎች ቆንጆ የውበት ጭማቂ ማትሰለቺ ነሽ ሁሌም ተናፋቃ የ-አለም🌍 ውብ🦋 ነገሮች ሁሉም ይገቡሻል 💝የቁንጅና ሚለው ቃል በጣም ያንስብሻል💘 ሳልደብቅ ልንገርሽ ቆንጂት ተወደሻል💖 💛ከልብሽ አስገቢኝ ከልቤ ገብተሻል የምር ስልሽ በኔ ተወደሻል🌹💞💔 ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​  ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ 🤍 ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

#እውነትን ከውሸት ትወጂኝ እንደሆን እያልኩ ሳሰላስል ሆኖብኝ ተቸገርኩ ፍቅርሽ የጅብ ችኩል የጅብማ ችኩል ቀንድ ይነክሳል አሉኝ ፍቅር ጣቴን ብሰጥ ነክሰሽ አቆሰልሽኝ ትቀበዪኝ ብዬ ፍቅር ልቤን ብሰጥ አልቀበል ብለሽ አንቺን ስለማመጥ ሰከሬ ወደኩኝ በጭካኔሽ መጠጥ አደነጋገርሽኝ ግራም አጋባሽኝ ምን ልበል ጨነቀኝ የማወራው ጠፋኝ እንደስደተኛ መሄጃ አጣሁኝ ሀገሬ ውስጥ ሆኜ ሰው ሀገር መሰለኝ በአይኔስ አያለሁ አሳወርሽው ልቤን አካሌስ እዚሁ ነው ገደል ከተትኩ ፍቅሬን ለምን?አትበዪኝ ልቤ ከታወረ በምኔ አያለሁ ሁሉ ጨልሞብኝ ሰው ያለህ እላለሁ ሰውም ጨካኝ አይደል ሚደርስልኝ አጣሁ መስጠት እየቻልሽ ድምቅ ያለ ብርሀን ጭካኔን ጨክነሽ አጨለምሽው ልቤን ያንቺስ አጃኢብ ነው እንዲያው ትገርሚያለሽ እውነተኛ ፍቅሬን ውሸታም ትያለሽ መልሰሽ እየደባለቅሽ እውነትን ከውሸት ውሸትን ከእውነት አመቱን ወር አልሽው ወሩን ደግሞ አመት አሁን ግን ከበደኝ መለመን አልችልም ሂጂ ሸኝሻለሁ ፍቅር በልመና ፈፅሞ አይሆንም ━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━ ━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━ #ሼር ♥️    ♥️ ♥️ ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━     🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨         ♥✦_ @getemi _✦♥       ♡ ㅤ    ❍ㅤ     ⎙ㅤ   ⌲                   ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ   ˢᵃᵛᵉ   ˢʰᵃʳᵉ

ስልኬ አለው ግን ለስሙ ደውሎ አያውቅም👩🏾‍🦯👩🏾‍🦯 ቱ (ወይ ተነቀሰው😭💀)