ፍቅሬን በግጥም 💞
Open in Telegram
✍️ለምን ወደድኩህ/ሽ? እንጃ።🤷♀️ ✍️ምንህ /ምንሽ ተመቸኝ ? እንጃ🤷♀️ ✍️እንዴት ማረከኝ/ሺኝ? እንጃ🤷♀️ ♥️ይህ ነው ለእኔ ፍቅር💟 ማለት፤ ➣ ያለምላሽ ወዶ መገኘት፤ ➣ በንፁህ ልብ ጠልቆ መዋኘት፤ ➣ ይህ ነው ለእኔ ፍቅር ማለት💟 👉comet ena malt yemet felguti ngr kal @Erazatube_bot
Show more4 788
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-5230 days
Posts Archive
4 788
ግን ለምን ይሆን ማታ እንቅልፍ የማይወስደኝ ብዬ ልቤን ስጠይቀዉ
ምን ብሎ ቢመልስልኝ ጥሩ ነዉ |
ፍቅር እንደያዘህ አታስመስል
ቀን ስለ ተኛህ ነው 😂
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አንዳንድ ሰወች ከአንተ መለየት ሲፈልጉ
ያልጠበከውና ተልካሻ ምክኒያት ያቀርቡልሀል።
ነገር ግን
መለየታቸው ሳይሆን ይበልጥ የሚያመው
የማይረባው ምክኒያታቸው ነው።
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ለሰው ልጅ መሰረታዊ ነገር ገንዘብ , ፍቅር ምትሉ አትሳሳቱ ከስልክ ሚበልጥ ነገር የለም😞
ስልኬ ለአንድ ቀን ቢዘጋ የሂወት አቅጣጫ ነው የጠፍብኝ 😭
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1446ተኛው የኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ !
መልካም በዓል ይሆንላቹ !❤
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
➬ ምርጫ እንመርጣለን🤔
በonline ፍቅር ይዘልቃል?
1.አዎ🥰
2.አይ😱
3.አንዳዴ❤️
1.🥰 2.😱 3.❤️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
https://t.me/public_Groupppp
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ይሄንን እወቅ😔አንድ ሰው አብዝቶ ሲለምንህ...አብዝቶ ሲጠብቅህ...ደስታውን ትቶ አብዝቶ ሲጨነቅልህ...መሄጃ ስለሌለው ወይም ካላንተ መኖር ስለማይችል ሳይሆን...ፍቅርህ አሸንፎት ነው...ግን ይሄ ሳይገባህ ቀርቶ የቆረጠ ቀን ላያስታውስ ይረሳሀል!🙌🏽 ✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨ ━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━ 🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨ ♥✦_ @getemi _✦♥ ♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
#ወዳጄ ፦
ሴትን ልጅ ወደህና ፈቅደህ ወደ ህይወትህ ካመጣሃት በኋላ
እንደ አባት መካሪ እንደ ወንድም ተቆርቋሪ ሆነክ ህይወቷን አሳምርላት🥰🙏
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
አንዳንድ ሰወች ከአንተ መለየት ሲፈልጉ
ያልጠበከውና ተልካሻ ምክኒያት ያቀርቡልሀል።
ነገር ግን
መለየታቸው ሳይሆን ይበልጥ የሚያመው
የማይረባው ምክኒያታቸው ነው።
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ጠብቀኝ ብቻ ነበር ያለቺኝ ....
ተሸበርኩ ፣ ግርግር ፈጠርኩ ፣ ትንሽ ብቻ ጠብቀኝ ያለቺኝ አይመስልም ነበር።
ከመጠበቅ ጋር ጥሩ ትዝታ የለኝም .....!
ወንድሜ እቤት ጠብቀኝ እንዳትወጣ ብሎኝ ወደ ውጪ ወጣ የሆነ ነገር ይዞ ነበር መሰለኝ እቃ ለመቀበል ይመስለኛል ።
ቆየ ....
ጩኸት ስሰማ ወጣሁ ግርግር አለ ግርግሩን እየገላለጥኩ ሳይ ወንድሜ ነው ። ወግተውት እያጣጣረ ... ሲያቃስት ደረስኩ .....ሆስፒታል ሳይደርስ ሞተ
እጮኛዬ ትንሽ ግዜ ስጠኝ ብላኝ እየጠበኳት መሞሸሯን ሰማሁ "እንኳን ደስ አለሽ አልኳት" ምን ይሰማት ይሆን? ትስቅ ይሆን? አሳዝናት ይሆን? ትሸልል ይሆን? ፀፀት ይሰማት ይሆን? ብቻ ያመመኝ መጠበቄ ነበር ።
አጎቴ ሁለት አመት ጠብቀኝ እኔ ያለሁበት አገር እወስድሃለሁ ለመኖር ህልምህን ለማሳካት ምቹ ነው ብሎኝ በአንድ አመት ከአስር ወር በኋላ ጠፋ ...ድምፁን ሰምተን አናውቅም
ጠብቀኝ ስባል እፈራለሁ .....
መጠበቄን ለመርሳት እርምጃ እቆጥራለሁ፣ ኮሚቴ አዋቅራለሁ ፣ የድሮ ህንድ ፊልም አያለው ፣ ድሮ አስረኛ ክፍል ስለህልሙ የነገረኝን የክላሴን ልጅ እንዴት ሆንክ ለማለት ስልኩን አፈላልጋለሁ ...በዚህ ሁሉ መሃል እየጠበኩ እንደሆንኩ ልቤ አይዋሽልኝም ።
ቁስላችን አይሞትም ይቀበራል እንጂ ።
📱ከወደዱት ለወዳጅዎ ያጋሩት!📱
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
ውዴ! ባንተ ያምራል😍
ስንቶች በማስመሰል ህይወቴነሽ ሲሉ፣
በፍቅር ስም ብለው በሀሰት ሲምሉ።
ከፊልም ከልቦለድ ከግጥም መድብሉ፣
በተዋሱት ቃላት እየሸነገሉ፣
ፍቅርን ቢናዘዙም ቃላት አሰማምረው፣
ያ'ንተ ሁለት ፊደል ትርጉሙ ረቂቅ ነው።
ውዴ....!
በዚች ቃል ስትጠራኝ ልቤን ሞላው ሀሴት፣
እኔ እስከሚመስለኝ ባለም ላይ ያለው ሴት።
እናም ዛሬም ተነስ ላዳምጥህ ምከረኝ፣
ያኔ ያልሰማውህ ዛሬ ላይ ፀፀተኝ።
ተይ ብለኸኝ ነበር....!
ፈጣሪን ማማረር ማጉረምረም ይቅርብሽ
የመከራ ሸክም ጠፍሮ እንዳይጭንሽ።
ያኔ ባልሰማህም ዛሬ እሰማሀለው፣
ተነስ ውዴ በለኝ የሚያምረው ባንተ ነው።
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
──━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━──
እንዳታምነኝ
ረጅም ሰዓት ሳተኩርብህ አንተን እየተመለከትኩህ እንዳይመስልህ ባንተ ቦታ እሱ ቢሆን እያልኩ እየተመኘሁ ነው....አሁን የቀለድኩት ቀልድ እሱ ቢሆን እንዴት ነበር የሚስቀው? ሲያሾፍብኝ ገፅታው እንዴት ነበር የሚለወጠው... እንዴትስ ነበር የሚያጎርሰኝ እንዴትስ ነበር ያዘዝኩት ማክያቶ ሲጠቁርብኝ እኔ እጠጣልሻለው የኔን እንኪ እያለ የሚያባብለኝ የሚያሽኮረምመኝ
ታስታውሳለህ ምኔን ትወጂልኛለሽ ስትለኝ ያንተን አስመስዬ ከሱ የምወድለትን ነገሮች ስዘረዝር?.... ጥፋቶችህን እየመዘዝኩ የምናደደው እኮ እሱ ቢሆን ይሄን አያደርግም እያልኩ ሚዛን ላይ ስለማስቀምጥህ ነው....በፍፁም እንዳታምነኝ እያስመሰልኩ ሕልም ዓለም ውስጥ የምኖር ሴት ነኝ
እነዛ በፍቅር የምትወዳቸው ጣቶቼ ካንተ ጋር ስጋጭ ወደሱ ቁጥር ሊደውሉ ሲሽቀዳደሙ መቆጣጠር እንደሚያቅተኝ እንዴት ብዬ ላስረዳህ .....ሰላም አውርደንስ በስሱ ከንፈሬን ስትስመኝ ማልቀስ እንደሚቃጣኝ ታቃለህ? አታውቅም!
አልጋህ ላይ ፍቅር ስንሰራ ስሙን ከአፌ አድርሼ የመለስኩበትን ቀናቶች በቁጥር አላስታውስም....ለምንድነው አይንሽን የምትጨፍኚው ላልከኝ መልሱ አሁንስ ገባህ?
እንጋባ እንውለድ ስትለኝ የምቃትተው ላስብበት ማለቴ እንዳይመስልህ ሁሌ ጠዋት ጠዋት ከአጠብህ ስነቃ እውነት አንተን ነው ወይስ እሱን ማየት የምሻው እያልኩ ከራሴ ጋር ስለምጣላ ነው.... ልጆቼ የሱን ፈገግታ እንዲወስዱልኝ ስለምመኝ ነው ሲስቅ የሚያምር ልጅ ባየሁ ቁጥር ልቤ የሚደልቀው.....ፈገግታዬንም ሆነ አይኖቼን አትመን ትክክለኛ ነገር አያስተላልፉም ፍፁም ይዋሻሉ
እንዳታምነኝ ምክንያቱም እሱን አንተ ውስጥ መፈለጌን እስካላቆምኩ ድረስ እኔም ራሴን አላምነውም
/ቤቲ ትንሿ/
━━━━━━━━✦🖤✦━━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን ❤️
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
እኔ ነበርኩ!
የሆነ ቀን ስልክሽ ጠርቶ
እጅሽ ወድያው ፈጥኖ አንስቶ
ሄሎ...
ሄሎ...
ኧረ ሄሎ...
አይሰማም?
ማን ልበል?
ብለሽ ምላሽ ስታጪ
ዘግተሽ ቁጭ አላልሽም?
በርግጥ ትዝ አይልሽም!
ለማነኛውም ግን...
ድምፅሽን ስሰማ
በድንገት ምላሱ የተልፈሰፈሰው፡
ከፍል ድንጋጤ
ከፍል ደግሞ ደስታ ያላስተነፈሰው፡
አይሰማም ስትይ
ሰምቶ ያልመለሰው፡
እኔ ነበርኩ ያ ሰው።
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
አልናፍቅሽም ወይ
እርግጥ ብትለያኝ ባትሆኚ ከአጠገቤ
ትናንት ብንለያይ ሳትወጪ ከሃሳቤ
ቻው ያልኩሽ እኮ እማ ባፌ ብቻ እኮ ነው
ተለያይተን እንኳን ትናፍቂኛለሽ ምጠራው አንቺን ነው
በሰአት ቅፅበታት በእያንዳንዱ ቦታ
አብረን በሄድንበት የሸኘውሽ ለታ
በተዋወቅንበት ባቀፍሺኝ ያ ሰአት
ባገኘውሽ ጊዜ በሳምሺኝ ቅፅበታት
ልረሳቸው አልቻልኩም እነዛን ደቂቃት
ብቻ ትናንት ተነፋፍቀን አሁን አንቺን ማጣት
አብረን ባንሆን እንካን እኔ ናፍቀሺኛል
የማይደክመው እግሬ ሰፈርሽ ያትታል
አይኔ አማትሮ ደጅ ደጁን ያያል
ሴት ባየው ቁጥር እሳናት እያለ ልቤ ይደነግጣል
እኛ ብንለያይ ፍቅሬ ግን ገርሽቷል
ሰው እንደሞተበት አካሉን አንዳጣ ሃዘኔ በርትቷል
አካላችን ቢለያይ አጃችን ቢላቀቅ
አንቺን እያሰብኩ በፍቅር ስማቅቅ
እና ምን ዋጋ አለው በአካል ተለያይቶ
አንቺን ብቻ እያልኩ በልብ ተቆራኝቶ
አፌ ለካ ዋሽቷል ተያኝ ያልኩሽ ለታ
አሁን እየጠራሽ ጠዋት እና ማታ
ልቤ ግን ልክ ነው ድሮም ያፈቅርሻል
አሁን ተለያይተን እንታረቅ ይላል
ሂይወት ላትገፋ ጭራሽ ላትፋቀቅ
አንቺንስ በድዬ ነፍስ ስጋዬ ላይፀድቅ
እባክሽ ታረቂኝ እኔ ናፍቀሺኛል
ነፍስ ስጋዬ ሁሉ ስምሽን ይጠራል
ልቤ እንኳን ተጣላኝ ስጋዬም በድናል
እሳን ታረቅልን አምጣልን ብለዋል
እናልሽ የኔ ውድ
እኔ አንቺን በማጣት ስጋዬ ከነፍሴ
ልቤ እረፍት አታ ዝም ብዬ ማልቀሴ
ቁመናሽ ከፊቴ የሳቅሽ ፈገግታ
ደግሞ ስትቆጪ ግልምጫሽ ለአፍታ
እናልሽ እናቴ
ይሄን ሁሉ መርሳት እንዳልሆነ ማሰብ
እንዴትስ ይረሳል በአስባቡ ሰበብ
በአልናፍቅሽ ነው ወይ ፀጥታሽ በርትቶ
ትውስታሽን ልከሽ ትዝታሽ አጥቅቶ
እኔው ቁስለኛ ሆኜ ተማራኪ
ሆነሽ ባለድሏ ብስራትን ሰባኪ
በመሃል ምጎዳው ምቆስለው እኔው ነኝ
አንገቴን ደፍቼ እንባዬን አንብቼ አፌ በለጎምታ ይልሻል ታረቂኝ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
Join us 👇👇👇
https://t.me/getemi
4 788
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━
#ታውቂያለሽ?
ፎቶሽ ላይ ጠረንሽን መፈለጌ
የእኔን ስም ከግርጌው ማድረጌ
. . . አታውቂም!
እኔ ውድቅ ሆኜ የአንቺን ክብር አግዝፌ
ስወድሽ ከልቤ እንዳይደለ ከአፌ
. . . አታውቂም!
ገብቶሻል?
እንደ ከሰልኩ እንደ ከሳኹ
በአዝማድ እንደተረሳኹ
. . . አልገባሽም!
ቢሆንም
እኔ እያለኹ መቼም አትወድቂም
ደግሞ'ኮ ይሄንንም አታውቂም
እንዲህም ስልሽ እንኳ በደስታ አትስቂም
. . . አታውቂም!
ደግሞ
ሳኮርፍሽ ወዲያው ስትናፍቂኝ
አፍቅሪኝና በናፍቆትሽ ይባስ አጨናንቂኝ
“አፈቅርሃለኹ!” በዪኝና ከልቤ አስታርቂኝ!
✍Eraza
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
Join us 👇👇👇
https://t.me/getemi
4 788
༻༺༺ ፍቅሬን በ ግ ጥ ም ༻༻༻
♥️♡+:。.。 ልውደድሽ ደግሜ 。.。:+♡♥️
ያኔ ትዝ ይልሻል በልጅነት እድሜ
እወድድሽ ነበረ እኔም በአቅሜ
በትንሿ ልቤ ማንነትሽ ሰርፆ
ብዙ አንገላቶኛል ፍቅር ተፀንሶ
መውደዴን ሳታቂ ችላ ብትይኝም
ያንቺ ችላ ማለት ፍቅሬን አልቀነሰም
ወድዬ....................
ያለ አንቺ ፍቃድ ልቤ ፍቅርን ቢሻ
ላንቺ ያለኝ መውደድ የለው መጨረሻ
እያለ ነበረ ሲያፈቅርሽ የኖረው
የጊዜው እርዝማኔ ፍቅሬን ቢያስታግሰው
ያ ሁሉ አመታት ግን አልቻለም ሊሽረው
ውድዬ.................
በአፍቃሪው ልቤ ፀባይሽ ተዘርቶ
መፍትሄ አልባው ፍቅርሽ ዳግም አገርሽቶ
መድሀኒት የሌለው ሆነሻል ህመሜ
እባክሽ ፍቀጅልኝ ልውደድሽ ደግሜ
ውድዬ..............ላንቺው ነው
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን 🙏
Join us 👇👇👇
4 788
➲ ትዝታሽ ነው ጓዴ
✦••┈┈┈┈┈┈┈┈••✦
አንች የነበርሽ ለት የነበረኝ ደስታ፡
ጠባቧ ጎጆየ በፍቅርሽ ተሞልታ፡
መብራት ሳይበራባት በፈገግታሽ በርታ፡
ደስ ትለኝ ነበረ ቀንም ሆነ ማታ።
... ...ግና .... .....
ግና የሄድሽ ለት ደስታየም አለቀ፡
የፈገግታ ምንጩ ወዙ እንኳን ደረቀ፡
ሆድ የባሰው ሆዴ በናፍቆት ደቀቀ፡
ይልቅ በዚያ ፈንታ ባጣሁት መውደዴ፡
አንች ሄደሽ ሳለ ትዝታሽ ነው ጓዴ፡፡
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
https://t.me/getemi
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
4 788
😍 ከአቅም በላይ ስለወደድኩህ
🙏 ይቅር በለኝ!
💞ከማንም በላይ ከአንተ ጋር መሆን በመፈለጌ
🙏 ይቅር በለኝ!
❤️በህይወትህ ውስጥ ትልቅ ቦታ እንድትሰጠኝ በመጠየቄ
🙏 ይቅር በለኝ!
💘መካድ እስከማልችል ድረስ ስላፈቀርኩህ
🙏 ይቅር በለኝ!
💔መውደዴ ስላልገባህና በእኔ ውስጥ ያለህን ቦታ ስላላወክ
🙏ይቅር እልሃለሁ!
━━━━━━━━✦✦━━━━━━━━
━━━━⸙ ፍቅሬን በግጥም⸙━━━━
#ሼር
♥️
♥️
♥️
✨▫️🍂ሼር💌 SHARE🍂▫️✨
━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━
🪴✨🌹ከወደዱት አጋሩ🌹✨
♥✦_ @getemi _✦♥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
