💎የሱንና ብርሃን💎 ⚘ⓢⓤⓝⓝⓐⓗ ⓛⓘⓖⓗⓣ🌷
Open in Telegram
قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله : كل من عبد شيئا غير الله فإنما يعبد الشيطان . 【مجموع الفتاوى【٥٩٣/١٠】 ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንለት እንድህ ይላል፦ 《ማንኛውም ከአሏህ ውጪ ያለን የሚያመልክ አካል የሚያመልከው ሸይጧንን ነው።》 መጅሙኡል ፈታዋ (10/593)
Show more1 113
Subscribers
No data24 hours
-67 days
-2730 days
Posts Archive
👉ደርስ ቀ/05
⌚️ከመግሪብ እስከ ኢሻ እሮብ ማታ
لأحكام لأضحية
أبي عبد الرحمان يحي بن علي الحجوري حفظه الله
🎙በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ፕሮግራሞቻችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/1966
👉ደረስ ቁ /04
⌚️ከመግሪብ እስከ ኢሻ ማክሰኞ ማታ
لأحكام لأضحية
أبي عبد الرحمان يحي بن علي
الحجوري حفظه الله
🎙በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ፕሮግራሞቻችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/1965
የጁምአ ኹጥባ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿
لأ حكام لأضحية
👉በሚል ርዕስ ጣፋጭና መካሪ የሆነ ኹጥባ ነው
👉ሁሉም ሙስሊም ሊሰማው ይገባል
🎙በታላቁና በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ፕሮግራሞቻችንን ለመግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/1959
👉ደረስ ቁ/03
⌚️ከመግሪብ እስከ ኢሻ ሰኞ ማታ
لأحكام الأضحية
لشيخ أبي عبد الرحمن يحي بن علي الحجوري
🎙በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ፕሮግራሞቻችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/1955
👉ደረስ ቁ/02
⌚️ ከመግሪብ እስከ ኢሻ እሁድ ማታ
لأحكامالأضحية
لشيخ أبي عبد الرحمن يحي بن علي الحجوري
🎙በተወዳጅ ኡስታዛችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله
🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ፕሮግራሞቻችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/1954
👉ደረስ ቁ/01
⌚️ከመግሪብ እስከ ኢሻ ቅዳሜ ማታ
لأحكام الأضحية
لشيخ أبي عبدالرحمن يحي بن علي الحجوري
🎙በተወዳጁ ኡስታዛችን አቡ የህያ ኤልያስ አወል حفظه الله
🕌 በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
ፕሮግራሞቻችንን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/1953
Repost from HUDA SOFT
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍ተለቀቀ𑁍
“ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን?”
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
𑁍መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ProphetMuhammed.Hudasoft
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
https://t.me/hudasoft
Repost from 𝚛𝚞𝚚𝚒𝚢𝚊 - ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍ዓለሙል ጂንኒ ወሽ-ሸያጢን𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም ይህ አፕ ጂንኒ፣ ሸይጧን፣ ኢብሊስ ትርጓሜያቸው፣አንድነትና ልዩነታቸው፣ከነሱ መጠበቂያ መንገዶችና ሌሎችም አጫጭር መግለጫዋችን ለመረዳት ቀላል በሆነ መልኩ አካቶ ይዟል።
አፑ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
✍ፀሐፊ፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
📱አፕልኬሽን ዝግጅት፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
𑁍https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alemulJinn.Hudasoft
Repost from 𝚛𝚞𝚚𝚒𝚢𝚊 - ሩቅያ ኢስላማዊ ህክምና
ለምትፈልጉ፦
...👉 አዲስ አፕልኬሽን
ሸሪዓው በሚያዘው መሠረት ራሳችሁ ላይ ሩቂያ ማድረግ ለምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን አፕ ዳውሎድ በማድረግ ራሳችሁን በአሏህ ﷻ ፍቃድ ከገጠማችሁ መንፈሳዊ በሽታ መፈወስ ትችላላችሁ። ለሚፈልጉ ሁሉ ሼር አድርጉላቸው።
____👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Ruqa.HudaSoft🔴➢ ዘካተል ፊጥር በሐድስ የተደነገገ ግዳጅ ነው በቀላሉ እንዳንመለከተውና በቸልተኝነት እንዳናሳልፈው..
-----
👉 ቁጥር ==1==
---
🔴➢https://t.me/AbuNamuse
----
🔴➢https://t.me/AbuNamuse/1882
Repost from የሱና መስጂድ ቻናል
🆕📲 አድስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
📚ረመዳንን በእውቀት ላይ ሆነን እንፁም።
🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙
👉በጥያቄና መልስ መልኩ የተዘጋጀ ተቀርቶ ያለቀ ደርስ።
📚 كتاب مجالس رمضان
📚ስለ ረመዳን ወር የተፃፈ ኪታብ
🍁لشيخ أبي عبدرحمن عبدالله بن أحمد الإرياني
🎙በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
❤️❤️ለሌሎችም ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ያዳርሱ
http://t.me/mesjidalsunnah/7774
بِسْمِ اللهِ اَلْرَّحْمَٰنِ اَلْرَّحِيْمْ،
🎙الدروس الصوتية
🎙በድምፅ የሚሰጡ ደርሶች.
📩الدرس الثاني من گتاب "مختصر تحذير المستفيد".
📮ሁለተኛው ደርስ ከአልሙኽተሰር.
📙 እየተቀራ ያለ ኪታብ
📚الگتاب:
مختصر تحذير المستفيد من مخالفات شهر الصيام والعيد،
📓 የአልሙኽተሰር ደርስ
╔═ ≪ ═°⤵°═ ≫ ═╗
📖 የደርስ ክፍል ❷📖
╚═ ≪ ═°⤴°═ ≫ ═╝
📮ከ【 ገፅ ጀምሮ እስከ ገፅ ነው የተቀራው።】
🎧ደርሱ፦ በጣም ጠቃሚ እና ገሳጭ የሆነ ደርስ ነው እንዲውም አሪፍ በሆነ መልክ ነው የተሰጠው ለበለጠ መረጃ ድምፁን አውርደው ያዳምጡ።
🎧ደርሱ፦ ማንም ላያመልጠው የሚገባ የሆነ ደርስ ነው አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን።
المـــــــــ🕰26:11🕰ـــــــدة.
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ኡስማን ኢብራሂም ኢብኑ አብድልጀሊል حفظه الله تعالى.'
🕌 በመስጅድ:- አራህማን ከአስር ሰላት ቡኋላ።
📆بتاريخ(٢/من شهر رمضان/٩/ظهر يوم الجمعة/١٤٤٤/هجرية.)
📲 በሶሻል፦ ሚዲያ ለመከታተል
🖥️ በ Telegram~Channel👇
🌐@durusmesgidalrehman
@Hasab_astayet_bot
Repost from ኢስላማዊ/Islamic አፕሊኬሺን/app ቻናል
📲አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ
መጃሊሱ ሸህሩ ረመዷን
📚ዝግጅት
ሸይኽ ሙሀመድ ኢብን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን
ድምፅ ማብራሪያ
🎙በኡስታዝ በአቡ ኒብራስ ሙስጦፋ ኢብን አብደላህ حفظه الله تعالى
🏷በአንድ አፕሊኬሽን ተዘጋጅቶ የቀረበ
PDF የተገጠመለት
40 ሪከርዶችን(ድምፆችን) የያዘ
ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
#የቻናሉ_ስጦታ
አፕሊኬሽኑን ለማግኘት👇👇
https://t.me/islamic_app_omi/338
✅ ለወዳጅ ዘመዶ ያካፍሉ/ሸር ያድርጉ።
https://t.me/islamic_app_omi
بِسْمِ اللهِ اَلْرَّحْمَٰنِ اَلْرَّحِيْمْ،
🎙الدروس الصوتية
🎙በድምፅ የሚሰጡ ደርሶች.
📩الدرس الثاني من گتاب "مختصر تحذير المستفيد".
📮ሁለተኛው ደርስ ከአልሙኽተሰር.
📙 እየተቀራ ያለ ኪታብ
📚الگتاب:
مختصر تحذير المستفيد من مخالفات شهر الصيام والعيد،
📓 የአልሙኽተሰር ደርስ
╔═ ≪ ═°⤵°═ ≫ ═╗
📖 የደርስ ክፍል ❷📖
╚═ ≪ ═°⤴°═ ≫ ═╝
📮ከ【 ገፅ ጀምሮ እስከ ገፅ ነው የተቀራው።】
🎧ደርሱ፦ በጣም ጠቃሚ እና ገሳጭ የሆነ ደርስ ነው እንዲውም አሪፍ በሆነ መልክ ነው የተሰጠው ለበለጠ መረጃ ድምፁን አውርደው ያዳምጡ።
🎧ደርሱ፦ ማንም ላያመልጠው የሚገባ የሆነ ደርስ ነው አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን።
المـــــــــ🕰26:11🕰ـــــــدة.
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ኡስማን ኢብራሂም ኢብኑ አብድልጀሊል حفظه الله تعالى.'
🕌 በመስጅድ:- አራህማን ከአስር ሰላት ቡኋላ።
📆بتاريخ(٢/من شهر رمضان/٩/ظهر يوم الجمعة/١٤٤٤/هجرية.)
📲 በሶሻል፦ ሚዲያ ለመከታተል
🖥️ በ Telegram~Channel👇
🌐@durusmesgidalrehman
@Hasab_astayet_bot
Check out "የዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግሮች"
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.UlemaSpeech.Hudasoft
