Grade 11 and 12 text book
Open in Telegram
We providing Text book, worksheet, EUEE Exam,Guide, and so on for free!!
Show moreThe country is not specifiedEducation75 721
1 883
Subscribers
-124 hours
-17 days
-4130 days
Posts Archive
Repost from ቀለሜ
2015 University Entrance Exams
©Ahmed, Qubee Academy
━━━━━━━━━━━━━━━━━
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, @Keleme_2013
@Keleme_2013
#MoE
የዩኒቨርሲቲዎች ምደባ ከዛሬ እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ እንሚደረግ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
በ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስዳችሁ 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ያመጣችሁ እና በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች በወጪ መጋራት ትምህርታቸውን ለመከታተል ላመለከታችሁ የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ከየካቲት 05/2015 ዓ.ም እኩለ ሌሊት ጀምሮ ይፋ ይደረጋል።
በተከታዮቹ አማራጮች የተመደባችሁበትን ተቋም ማወቅ ትችላላች፦
Website: https://result.ethernet.edu.et
SMS: 9444
Telegram bot: @moestudentbot
ዩኒቨርሲቲዎች እስከ የካቲት 15/2015 ዓ.ም ድረስ ተገቢውን ዝግጅት አድርገው የመጀመሪያ ዓመት አዲስ ገቢ ተማሪዎችን የቅበላ መርሃ ግብር ያሳውቃሉ ተብሏል።
ከምደባ ጋር ተያይዞ ላላችሁ ማንኛውም ጥያቄ result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Complaint የሚለውን በመጫን ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል።
በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና 50% እና በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት እንደሚገቡ ተገለፀ፡፡
……………………………………………………………………………………………………………………………………………………
ጥር19/2015ዓም. (ትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም 12ኛ ከፍል የዉጤት ትንታኔ፣ወደ ከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ውጤትና ተያያዥ ጉዳዮች አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
መግለጫውን የሰጡት የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የተገኘው የፈተና ውጤት ከስርቆትና ከኩረጃ በፀዳ መልኩ በትክክል የተመዘገበ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በ2014 ዓ.ም በተሰጠው ፈተና በሁለቱም የትምህርት መስክ ፈተናውን ከወሰዱት 896 ሺህ 520 ተማሪዎች ውስጥ 29 ሺህ 909 የሚሆኑት ተማሪዎች 50% እና በላይ ያስመዘገቡ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
ከፍተኛ ውጤት የተበዘገበበት የትምህርት መስክ በተፈጥሮ ሳይንስ 666 ከ700 ከፍተኛ ውጤት ሆኖ የተመዘገበ ሲሆን በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 524 ከ600 ከፍተኛ ውጤት ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
በክልሎች ደረጃ በዉጤት ደረጃ የጎላ ልዩነት እንደሌለ ገልፀው አዲስ አበባ፣ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም የሃረሪ ክልል የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ መሆኑን አብራርተዋል፡፡
በሃገር አቀፍ ደረጃ ፈተናውን ካስፈተኑ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ሰባት ትምህርት ቤቶች ያስፈተኑትን ተማሪዎች 100% አሳልፈዋል ተብሏል፡፡
ወደ ዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች በማጠናከሪያ (remedial) ፕሮግራም እንደ ዩኒቨርስቲዎቹ የመቀበል አቅም ተማሪዎችን ውጤት መሰረት አድርጎ በሚጸም የምልመላ መስፈርት ለዚህ ዓመት ብቻ ወደ ዩኒቨርስቲዎች ገብተው በልዩ ሁኔታ በደከሙባቸው የትምህርት ዓይነቶች የተሻለ ዉጤት እንዲያስመዘግቡ የሚያስችል ድጋፍ ተደርጎላቸዉ ፈተና ተፈትነው የሚያልፉ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርታቸውን እንድቀጥሉ ይደረጋል ብለዋል፡፡
የዚህ አመት የፈተና አንድምታ ለዓመታት ሲንከባለል የቆ የበርካታ ችግሮች መገለጫ እና ተሸፋፍኖ የቆየውን እውነተኛ የትምህርት ስርዓታችን ያለበትን ደረጃ ያመላከተ መሆኑን የሚያሳይ ሲሆን ለዚህም ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት በጋር የሚወስዱት ሀላፊነት በመሆኑ ለቀጣይ ስራ መረባረብ ይገባል ብለዋል፡፡
@textbook11and12
@textbook11and12
@textbook11and12
@textbook11and12
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከ50 % በላይ ያመጡት ከተፈታኞች ውስጥ 3.3 በመቶ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ፈተናውን በትክክል ከወሰዱት 896,520 ተማሪዎች ውስጥ ከግማሽ በላይ ያመጡት፤ 29,909 መሆኑን ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ተናግረዋል።
ሚኒስትሩ ይህን ያሉት በትላንትናው ዕለት ይፋ የተደረገውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን አስመልክቶ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ላይ መሆኑን ኢትዮጵያ ኢንሳይደር ዘግቧል.
@textbook11and12
@textbook11and12
@textbook11and12
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ተደረገ።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ፦
• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት ይችላሉ።
የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ውጤታቸውን የተመለከቱ ተማሪዎች ውጤት ይፋ መደረጉን አረጋግጠዋል።
#በኔትዎርክ_መጨናነቅ ምክንያት በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት እንደተቸገሩም እየገለፁልን ይገኛሉ።
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤትን ተማሪዎች ከዛሬ ለሊት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ተገልጿል።
ተፈታኞች ከዛሬ ጥር 18 ቀን 2015 ዓ.ም #ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ ፡-
• በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም
• በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም
• በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot
ማየት የሚችሉ መሆኑን ተገልጿል።
ማሳሰቢያ፡-
• ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥር 26/2015 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ ተብሏል።
• ተማሪዎች ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ እንዲጠቀሙ #ከተመሳሳይ እና #የተዛባ_መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት እራሳቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ተላልፏል።
ምንጭ ፦ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
Repost from Ethio University News®
📚For grade 11 and 12 students
📚And some freshman course pdf and tutors
Check all pdf. they are useful all of them!!
Link👇👇👇👇👇
https://t.me/+Y3bxA4eNzm40Mjhk
https://t.me/+Y3bxA4eNzm40Mjhk
💥💥💥💥💥💥💥💥💥
Repost from Ethio University News®
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
For more extreme book👇👇
https://t.me/+Y3bxA4eNzm40Mjhk
Repost from Ethio University News®
Extreme Aptitude
📝for G11 & G12
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
https://t.me/+5UtUmeE0OYAwOGU8
Repost from Ethio University News®
📚For grade 11 and 12 students
📚And some freshman course pdf and tutors
Check all pdf. they are useful all of them!!
Link👇👇👇👇👇
https://t.me/+Y3bxA4eNzm40Mjhk
https://t.me/+Y3bxA4eNzm40Mjhk
💥💥💥💥💥💥💥💥💥
