en
Feedback
Accounting and Computer science

Accounting and Computer science

Open in Telegram
1 020
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
የግንባታው “ሳይት” ጉዳይ አንድ የሕንጻ ግንባታ ስፍራ ምንም እንኳን አጥሩ ታጥሮ፣ ለግንባታ የሚሆነው ቁሳቁስ በሙሉ ተከምሮና በአካባቢው ግንባታውን ለመስራት የተዘጋጁ ሰዎች ቢተራመሱም፣ ግንባታ ተጀ
የግንባታው “ሳይት” ጉዳይ አንድ የሕንጻ ግንባታ ስፍራ ምንም እንኳን አጥሩ ታጥሮ፣ ለግንባታ የሚሆነው ቁሳቁስ በሙሉ ተከምሮና በአካባቢው ግንባታውን ለመስራት የተዘጋጁ ሰዎች ቢተራመሱም፣ ግንባታ ተጀምሮና ተጠናቆ ስራ ላይ እስካልዋለ ድረስ ቦታው የግንባታ “ሳይት” ከመሆን ውጪ ሌላ ጥቅም የለውም፡፡ የእኔና የእናንተም ሕይወት እንደዚሁ ነው፡፡ በአእምሯችን፣ በእጃችንም ሆነ በአካባቢያችን ያሉ በርካታ አቅርቦቶች ኖረውን ሳለ እነዚህን አቅርቦቶች እንዲሁ ከማከማቸት ባለፈ ሁኔታ ከዓላማ አንጻር ካልተጠቀምንባቸው አንድ መልክ ያለውን ነገር ለመገንባት አንችልም፡፡ እነዚህን ነገሮች ስንሰበስባቸውና ከዓላማ አንጻር ስንጠቀምባቸውና ስንገነባቸው ብቻ ውጤታማ እንሆናለን፡፡ የሚከተሉትን የክምችት አቅሞቻችሁን አስቧቸው . . . 1. የሰው አቅም፡- በዙሪያችሁ የሚገኙ በግልም ሆነ በሌላው ሰው የምታውቋቸው ሰዎች ለዓላማችሁ ትልቅ መዋጮ ሊያደርጉ እንደሚችሉ አትዘንጉ፡፡ ምናልባት ማድረግ የሚኖርባችሁ፣ ሃሳባችሁን በመግለጥ ድጋፋቸውን መጠየቅ ብቻ ሊሆን ይችላል፡፡ 2. የእውቀት አቅም፡- በአእምሯችሁ ውስጥ ያለው እውቀትም ሆነ በእጃችሁ ላይ ያለው ክህሎት ለዓላማችሁ መሳካት ትልቅ ስፍራ አለው፡፡ ባላችሁ እውቀት መንቀሳቀስ ስትጀምሩ ማመን የማትችሉት በር ሲፈትላችሁ ማየት ትጀምራላችሁ፡፡ 3. የገንዘብ አቅም፡- በእጃችሁ ላይ ያለው ገንዘብ ትንሽም ሆነ ትልቅ በትክክለኛው መንገድ ከተጠቀማችሁበት ሕልማችሁን እውን የማድረግ አቅም አለው፡፡ ገቢን በመጨመርም ሆነ ወጪን በመቀነስ ያላችሁን የገንዘብ አቅም ከዓላማችሁ አንጻር መቃኘትና መጠቀም ስትጀምሩ የሚያስገርም የገንዘብ መባዛትና የዓላማ ስኬት ማግኘት ትጀምራላችሁ፡፡ በርቱና ከግንባታ “ሳይትነት” ወደ ተገነባ ባለራእይነት ተሸጋገሩ ዶ/ር እዮብ ማሞ🙏

The Complete Financial Analyst Course ሙሉ የቢዝነስ ትምህርት ከ0 ወደ ማስተር የቢዝነስ ህውቀቶን የሚያሳድግ ትምህርት የ 1 ሳምንት ትምህርት ⏱ 1 week courses 💻Excel, ❎Accounting, 📈Financial Statement Analysis, 💵Business Analysis, 💰Financial Math, 🖥PowerPoint: Everything is Included! Like 📦 Exercice Files Data science of Marketing Sales force for Marketers Marketing Foundations Marketing pricing Marketing Analytics Digital marketing Brand and marketing integration ➕➖➗✖️💲 Business Ethics Business financials Explained Business analysis Business project management Business excel Business relationships Business foundations Business maths Business chemistry Small business Creating business International business Measuring business Business chain 📊📈📉🗒🗓🗄 Business Ethics Business financials Explained Business analysis Business project management Business excel Business relationships Business foundations Business maths Business chemistry Small business Creating business International business Measuring business Business chain 💸💵💴💶💷💷💷🪙💰 Accounting foundations Account based marketing foundation Excel management accounting Accounting cost estimating Accounting Ethics Accounting statement of cash Join our channel 👇👇👇👇 https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0 https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0 https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0 ትምህርቶችን ለመከታተል ቴልግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0 https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0 https://t.me/+MqKnag-913Q0ZjE0

👇👇👇

መልካም ዜና ይህንን QR code scan በማድረግ ብቻ ነፃ 📶 Wifi ይጠቀሙ
መልካም ዜና ይህንን QR code scan በማድረግ ብቻ ነፃ 📶 Wifi ይጠቀሙ

እጅግ ግሩም ቻናል እናስተዋዉቆ ምህንድስና ላይ የሶፍትዌር ዕውቀት በቀላሉ እና በአማርኛ ስልኮን ብቻ ተጠቅመው ያግኙ፤ 👉ከ አዲስ አበባ ውጪ ያላቹ ወይም በስራ ምክኒያት መጥታቹ ሶፍትዌር ስልጠና መውሰድ ያልቻላቹ በአማርኛ የቪዲዮ ትምህርት አዘጋጅተናል፡፡ ምርጥ የቴሌግራም ቻናል ራስዎን የሚያስምሩበት ራስዎን update የሚያደርጉበት ጠቃሚ የሆኑ ሶፍትዌር ቪዲዮ ቱቶሪያል እዚህ ቻናል ላይ በብዛት እና በስፋት ይገኛል አሁኑኑ የራሶ በማድረግ ይጠቀሙበት 👇👇☝️☝️ ይርኤ 𝗖𝗶𝘃𝗶𝗹 𝗘𝗻𝗴𝗶𝗻𝗲𝗲𝗿𝗶𝗻𝗴 𝗦𝗼𝗳𝘁𝘄𝗮𝗿𝗲 𝘁𝗿𝗮𝗶𝗻𝗶𝗻𝗴 center የሲቪል ኢንጂነሪንግ ሶፍትዌር የትም ሆነው መማር ይችላሉ @yrhe_cst 👌

ማንኛውንም የግንባታ ስራ ከ ዲዛይን ጀምሮ እስከ ኮንስትራክሽን አብረን እንድንሰራ ከፈለጉ ይደውሉልን 0947347442

Construction 🏗 technologies: 👉ስለ ብሎኬት . ⏩Hollow Concret Block (HCB) ወይም የግድግዳ ብሎኬት/Wall HCB/ በመባል ይታወቃል። *የብሎኬት ምርት ሲደረግ ጠቀሜታው ለሁለት ጉዳይ ነው 1. ሸክም መቌቌም የሚችል/Load Bearing/ 2. ሸክም መቌቌም የማይችል /Non-Load Bearing/ *ይሄንን መሰረት ያደረገም የደረጃ ክፍፍል/Class/ ይኖራቸዋል። *ሸክም መቌቌም የሚችሉት ብሎኬቶች "ክላስ ኤ እና ቢ" / Class A and B/ በመባል ሲመደቡ ሸክም መቌቌም የማይችሉት የብሎኬቶች ደግሞ "ክላስ ሲ" /Class C/ በመባል ይመደባሉ። ➡ብሎኬት በተለምዶ በመጠናቸው ባለ10፣ ባለ15 እና ባለ 20 በመባል ይለያሉ:: ርዝመት x ስፋት x ቁመት/ Length x width x depth/ ማለትም Standard Dimenssion *40x20x20cm *40x15x20cm *40x10x20cm ➡እያንዳንዱ ብሎኬት ሸክም የመቌቌም አቅማቸው በሜጋ ፓስካል(Mpa) ይለካል ከዚህ በላይ 👆 በምስል አስደግፈናል። *Note: 1 kilogram per square centimetre = 0.0981 mega pascal *Class A=3.8mpa *Class B=3.2mpa *Class C=1.8mpa . ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

👉 PRE-STRESSED CONCRETE (PSC) . ፕሪ እስትረስድ ኮንክሪት - ኮንክሪቱ ላይ ሎድ ከመጫኑ በፊት Axial Compressive Stress አፕላይ ይደረግባቸዋል…. ለምሳሌ አንድን ቢም ከጎንና ከጎን Compressive ፎርስ ስናደርግበት የ ‹‹ በ ›› ፊደል አይነት ቅርፅ ይኖረዋል (ሲጋነን) ….. ኢሄ የታጠፈው ቢም እላዩ ላይ ሎድ ሲጫንበት ቢሙ ወደ ነበረበት ቦታው ይመለሳል…. እንደዛ ነው pre-stressed ኮንክሪቶች act የሚያደርጉት . ✔PSC Vs RC 1 RC beam ላይ ለዲዛይን assume ስናደርግ ኮንክሪቱ ምንም አይነት tensile stress አይሸከምም - tensile እስትረሱን የሚሸከመው ፌሮው ነው ብለን ነው…… ሌላው assumption ፌሮው ቴንሽኑን ይሸከማል ብንልም የፌሮውን አቅም fully utilize አናደርገውም ወይም ደሞ ሙሉ ለሙሉ አንጠቀምበትም የዚህም ምክንያቱ ኮንክሪቱ ቴንሽን ዞን ውስጥ የሚከሰተውን Crack width ለመገደብ ወይም limit ለማድረግ ነው . ከላይ በተገለፁት ሁለት ምክንያቶች ማለትም የኮንክሪቱንም የፌሮውንም አቅም ሙሉ ለሙሉ ባለመጠቀማችን የተነሳ ለትልልቅ ሎዶች RC ከ PSC አንፃር ኢኮኖሚካል አይደለም ….. የዚህም ምክንያቱ የ RCን አቅም ሙሉ ለሙሉ ስለማንጠቀምበት ነው….. በተጨማሪም RC ላይ ትልልቅ Grade ያላቸው ኮንክሪትና ፌሮ መጠቀማችን ብዙም ዋጋ የለውም……. ከ RC ድክመት ለመዳን Pre-Stressed ኮንክሪቶች ተፈጠሩ…… ከRC በተሻለ መልኩ የኮንክሪቱንና የብረቱን እስትሬንግዝ ይጠቀማሉና . ✔ Methods of Prestressing 1) Pre- tensioning -> ቢሙን ካስት ማድረጊያ mold እናዘጋጃለን… ሞልድ ውስጥም psc ኬብሎች ወይም tendon እናስቀምጣለን…እነዚህ ኬብሎችም ላይ Tensile ፎርስ apply እናደርጋለን….. አፕላይ እንደተደረገ ኮንክሪቱን ሞልድ ውስጥ አስገብተን ኮንክሪቱን ካስት እናደርጋለን - ኮንክሪቱ ሲደርቅ ፎርሶቹን remove እናደርጋለን … ቢሙም ዝግጁ ሆነ ማለት ነው:: 2) Post –tensioning -> ኮንክሪቱ ከደረቀ በኋላ ነው Compressive force አፕላይ የምናደርገው:: Apply የሚደረጉት ፎርሶች ኮንክሪቱ ላይ compressive stress ሲፈጥሩ ብረቱ ላይ ደሞ tensile stress ይፈጥራሉ ማለት ነው:: ለሁሉም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

👉 SFD Vs BMD . Shear Force Diagram = የአንድን አካል ርዝመት ‘ X ’ ብንለው በፎርሶች የሚፈጠረውን ሺር ፎርስ ደግሞ ‘ Y ’ ብንለውና ግራፍ ላይ ስለን እያንዳንዱ የርዝመቱ ነጥብ ላይ ያሉትን ሺር ፎርሶች በመስመር ስናገንኛቸው (የተገናኙ ናቸው በዕርገጥ) የምናገኘው ቅርፅ ነው SFD . Bending Moment Diagram = ከ SFD ጋር አንድ ሆኖ ነገር ግን ለ Moment ሲሆን Bending Moment Diagram (BMD) ይባላል . Concentrated Load ሲኖር SFD ቀጥ ብሎ ወደጎን ይሄዳል ወይም በሌላ አገላለጽ Constant ይሆናል፡፡ BMD ደግሞ linearly ወይም right angle triangle በሚመስል መልኩ ይሄዳል:: . Distributed Load ሲኖር SFD linear ይሆናል BMD ደግሞ Parabolic ይሆናል ሁልጊዜ BMD ከ SFD በ አንድ ዲግሪ ይበልጣል ( SFD constant ሲሆን BMD = linear…….. SFD linear ሲሆን ደግሞ BMD is parabolic ) . Maximum Bending Moment = SFD ከፖዘቲቭ ወደ ኔጌቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ነው Moment Maximum የሚሆነው . Minimum Bending Moment = SFD ከኔጌቲቭ ወደ ፖዘቲቭ የሚቀየርበት ነጥብ ላይ ይገኛል፡፡ ም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

➡Hydraulics and water supply Lecture . 👉ለዛሬ ደሞ የ ላየኛው የምድር ውሃ (surface water) ለማጣራት የምንጠቀማቸው ዘዴዎች ኣዘጋጅተናል 👇 . ⓵ስክሪኒንግ (screening) - ይህ የመጀመረርያው የማጣራት ደረጃ ሲሆን በዚህ የማጣራት ዘዴ ውስጥ በውሃው ላይ የሚንሳፈፉ ግዙፍ አካላትን ለምሳሌ የዛፍ ጉቶ ፣ግንድ፣ ቅጠል እና ልዩ ልዩ የፕላስቲክ ተንሳፋፊ ቁሳቁሶች ወደ ዋናው የማጣሪያ ገንዳ እና ስርዓት እንዳይገቡ ያግዳል ። . ⓶ማርጋት (Coagulation )፦ በዚህ የማጣራት ደረጃ ላይ ለአይን እይታ ያነሱ ጥቃቅን አካላትን (Particle size 10^-7cm የሚሆኑ) በማርጋት እና የኬሚካል ቻርጃቸውን ኒውትራላይዝ የሚያረግ ኬሚካል በመጨመር እርስ በእርሳቸው እንዲሳሳቡ ማድረግ ነው ። ለዚህ የአልሙኒየም ፖሊመሮች (Alum) እና አይረን (Fe+3) አገልግሎት ላይ ይውላሉ። እንደ የቁልቋል ተክል ያሉ የተፈጥሮ አርጊዎች (coagulants) መጠቀምም ይቻላል . ⓷ጉግለት (Flocculation)፦ ይህ እርከን ፤ ማርጋት (coagulation ) ወቅት የረጉ ጥቃቅን አካላትን እርስ በእርሳቸው ቦንድ እስኪፈጥሩ እና እርስ በእርሳቸው ተጣብቀው እስኪጓግሉ ውሃው በተለያየ ፍጥነት የሚማሰልበት ነው። ይህ ዘዴ ሜካኒካል ወይም ማኑዋል በሆነ መልኩ ይተገበራል። . ⓸መዝቀጥ/ማዝቀጥ (sedimentation) ፦ በፍሎኩሌሽን ወቅት የጓጎለው ጥቃቅን አካላት በዚህን የማጣራት ደረጃ እንዲዘቅጡ ይደረጋል ። ይህ ዘዴ የሚተገበረው የሚጣራው የውሃን ፍጥነት በመቀነስ ግራቪቲን ተጠቅሞ እንዲዘቅጥ ማድረግ ነው። በግራቪቲ ለማዝቀጥ የሚከብዱ እጅግ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን በፍሎኩሌሽን ወቅት ስንጠቀማቸው የነበሩ ኬሚካሎችን በመጠቀም እንዲዘቅጡ ይደረጋል። . ⓹ ማጥራት (filtration ) ፦ በዚህ የማጥራት ደረጃ ከማዝቀጥ ደረጃ ያለፉ ጥቃቅን ቆሻሻዎችን እጅግ ጥቃቅን ቀዳዳዎች ባሉት አካል (medium ) እንዲያልፍ በማድረግ የድፍረስነቱን መጠን እጅግ መቀነስ ነው። . ⓺ማከም (Disinfection) ፦ ከላይ በተጠቀሱ የማጣሪያ ሂደቶች የተጣራው ውሃ (በዋነኛነት ከተለያዩ ህይወት ከሌላቸው ጥቃቅን ቆሻሻዎች) ለህብረተሰቡ ለአገልግሎት ከመድረሱ በፊት በዚህ ሂደት (ዲስኢንፌክሽን) ማለፍ አለበት ። ምክንያቱም ውሃው ለአገልግሎት የሚቀርበው ከተለያዩ በአይን ከማይታዩ በሽታ አምጪ ተህዋስያን ነፃ መሆኑ ሲረጋገጥ ነው ። ዲስኢንፌክሽን ውሃውን በማፍላት ፣ ሚካኒካል በሆነ መልኩ ፣ ለጨረር በማጋለጥ (radiation ) እንደሁም በኬሚካል ሊከናወን ይችላል። በሃገራችን በዋነኛነት ሃሎጅኖችን (ብሮሚን ክሎሪን እና አይኦዲን ) በመጠቀም ኬሚካል በመጠቀም ውሃን እናክማለን ። ፟ ➡ከዚህ ሁሉ የማጣራት ሂደት በኋላ የተጣራው ውሃ ይጠራቀምና ለተጠቃሚዎች ይዳረሳል። . ▶ስለ surface waterን የማጣራት ሂደቶች ጥቂት የሆነ ገለፃን እንዳደረግንላችሁ ተስፋ እናደርጋለን ። ርእሱ ሰፊ እንደመሆኑ ዳግመኛ በጥልቀት ለመዳሰስ ቃል እንገባለን✌ ም እንዲዳረስ ፖስቶቹን SHARE አድርጉልን።

250 Civil Engineer_Interview Questions and Answers asked in Top company ╔═════════════

🏗ደረጃ(Stair case) 1.step እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ / ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡ 2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል። 3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍ
🏗ደረጃ(Stair case) 1.step እርምጃ-ወደ ላይ ሲወርድ / ሲወርድ እግሩ የሚቀመጥበት የደረጃ ክፍል ፡፡ 2. tread - የደረጃው አግድም ክፍል። 3. Riser-የደረጃ አንድ ቀጥ ያለ ክፍል 4. String-ደረጃዎቹን የሚደግፍ ዝንባሌ ያለው አባል ፡፡ 5. Landing-በእያንዳንዱ በረራ መጨረሻ ላይ የቀረበው አግድም መድረክ ነው ፡፡ 6. pitch(ማስገቢያ) - የደረጃው ቁመት ነው ፡፡ 7. Hand railing-እጅን የሚደግፍ ደረጃ ያለው አዝማሚያ አባል ነው ፡፡ 8. መውጣት እና መውረድ፡፡፡ ፡፡ 9. balster- የ hand rail መደገፍያ ቀጥ ያለ መካከለኛ ድጋፍ ነው ፡፡ 🚧የሚከተሉት ጥሩ ደረጃ ባህሪዎች ናቸው ፡- 👉ከህንፃው ከሁሉም ጎኖች በቀላሉ መድረስ አለበት 👉አየር መኖር አለበት 👉በእያንዳንዱ flight መጨረሻ ሰፊ landing ሊኖረው ይገባል 👉በመደበኛነት flight ውስጥ ከ 12 ደረጃዎች በላይ መሆን የለበትም። 👉የደረጃዎቹ መነሳት እና መሄዳቸው የተመጣጠነ መሆን ያለበት እና የflight መውጣት እና መውረድ ቀላል ነው ፡፡ 👉የእጅ ጣውላ ቢያንስ በደረጃው በአንዱ በኩል መሰጠት አለበት 👉የደረጃው angle ከ 30 እስከ 45 ዲግሪዎች መሆን አለበት ፡፡ 🚧Stair types A. Straight stairs B. Quarter-turn stairs C. Dog-legged stairs D. Open-newel stairs E. Circular stairs F. Bifurcated stairs G. Geometrical stairs H. Spiral stairs 🚧ደረጃዎች ደረጃዎች ከሚከተሉት ማናቸውም ቁሳቁሶች ይገነባሉ ፡፡ የጡብ ማሳዎች ፣ የድንጋይ ንጣፍ ፣ ጣውላዎች ፣ ብረት ፣ የተጠናከረ የሲሚንቶ ኮንክሪት

🚧የትኛው ኢኮኖሚካል ነው ?? 🏗Flat Plate, Waffle, Flat with Drop or Solid Slab በጠቅላላው በፍሎር ደረጃ ኢሄኛው የተሻለ ኢኮኖሚካል ነው አይደለም ለማለት Quantity ካልሰራን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው …. በፓኔል ደረጃ ( ስለአንድ እስላብ ብቻ ) ካወራን ግን EBCS ሪኮመንድ የሚያረጋቸው የስላብ አይነቶች አሉ ፡፡ ሪኮመንዴሽኑ 100 ፐርሰንት ትክክል ነው ማለት አይደለም - ኢኮኖሚካል ነው ለማለት ጂኦሜትሪንና የፌሮ ብዛትን ግምት ውስጥ ማስገባት አለብን - ስለዚህ አሁንም 100 ፐርሰንት እርግጠኛ የምንሆነው ኳንቲቲ በመስራት ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ኮዱ ባደረገው ጥናት መሰረት ከኮለን እስከ ኮለን ያለውን ርቀት መሰረት አድርጎ ኢኮኖሚካል ነው ያለውን የስላብ አይነት አስቀምጡዋል፡፡ እነዚህም፡ 1. Flat Plate - ሎዱ ቀላል ከሆነና ከኮለን ሴንተር እስከ ኮለን ሴንተር ከ4.5 እስከ 6ሜ ለሆነ ስላብ ኢኮኖሚካል ነው 2. Flat Slab With Drop - ከባድ ሎድ ካለና ከሴንተር -ሴንተር ከ6 እስከ 9ሜ. ለሆነ እስላብ ኢኮኖሚካል ነው፡፡ 3. Waffle Slab - ለትልቅ እስፓን ከ7.5 – 12ሜ………ለትልቅ እስፓን ከmoment ይልቅ vertical load ገቨርን ስለሚያደርግ መሃል ስፓን ላይ ያለውን የስላብ ውፍረት መቀነስ እንችላለን - ዋፍል ስላብ በመጠቀም ማለት ነው፡፡ 4. Ribbed Slab -ትልቅ ስፓን ላላቸውና ከቀላል እስከ መካከለኛ የሆነ ተንቀሳቃሽ ሎድ ላላቸው ፓኔሎች ኢኮኖሚካል ነው፡፡ 5. Solid Slab - የስፓኑ ርዝመት በጨመረ ቁጥር ኢኮኖሚካል አይደለም፡፡ ፍላት ስላቦች ናቸው ኢኮኖሚካል የሚሆኑት ምክንያቱም የፍላት ስላብ ብረት አቀማመጥ በ Strip ስለሆነ የፌሮ ብዛት ይቀንሳል::

🏗ይህ ከላይ የምትመለከቱት Seismic dampers በመባል ይጠራል ይህም በህንፃዎች ፣ድልድዮች እና በሌሎች ግንባታዎች ውስጥ ለሚከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚ
🏗ይህ ከላይ የምትመለከቱት Seismic dampers በመባል ይጠራል ይህም በህንፃዎች ፣ድልድዮች እና በሌሎች ግንባታዎች ውስጥ ለሚከሰቱ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የሚያገለግል ነው:: 🚧The Picture on The Above Is called Seismic dampers used in buildings, bridges or any other constructions to control earthquake induced vibrations on buildings.

🚧የ ህንፃ ሾል ሂደቶች 🏢 1.Foundation *ፋውንዴሽን የሕንፃው በጣም አስፈላጊ ክፍል ነው፡፡ *የግንባታ እንቅስቃሴ የሚጀምረው ለመሠረት መሬትን በመቆፈር እና ከዚያ በመገንባት ነው፡፡ *እሱ የሕንፃው የታችኛው ክፍል ነው። 2. plinth:- በመሬት ደረጃ እና በመሬቱ ወለል መካከል ያለው የግድግዳ ክፍል ነው፡፡ *plinth ብዙውን ጊዜ የድንጋይ ንጣፍ ሾል ነው። *መሠረቱም በእንጨት ላይ ከሆነ ፣ከወለል ወለል በላይ ግድግዳውን ለመደገፍ አንድ ክፈፍ ጣውላ ይጣላል። *በፕሌይ አናት ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ይሰጣል፡፡ *እሱ ብዙውን ጊዜ ከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው የኮንክሪት ኮርስ ነው ፡፡ 3. Walls and columns *የ wall እና የcolumn ተግባር የመሠረቱን ጭነት ወደ ታች ለማስተላለፍ የህንፃውን ጭነት በአቀባዊ ወደ ታች ማስተላለፍ ነው ፡፡ 4. Sill እና lintels የመስኮት ክፈፍ በቀጥታ ከማሽኑ ላይ መቀመጥ የለበትም፡፡ *በመሬቱ ላይ ከ 50 ሚሊ ሜትር እስከ 75 ሚ.ሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት ኮርስ ይቀመጣል፡፡ *ይህ ኮርስ እንደ ሰል ይባላል Lintels R.C.C. ሊሆኑ ይችላሉ። *የበሩ ወይም የመስኮት ክፈፉ ከልክ በላይ ጫና ያልተፈጠረ መሆኑን ለማየት በበሩ እና በመስኮቱ ክፍት ቦታዎች ላይ ጭኖቹን በማስተላለፍ ላይ የተቀረጹ የድንጋይ ንጣፎች ወይም የድንጋይ ንጣፎች። *ለምሳሌ የአንድ ቤት ርዝመት 3ሜ ሊሆን ይችላል፡የአንድ በር ቁመት 2.10 ከሆነ 90 cm ከበሩ ወደላይ lintel beam ተጠቅመን wall መሥራት እንችላለን፡፡ 5. Door & windows -የበር ተግባር በህንፃው ውስጥ የተለያዩ ክፍሎች እንዲኖሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ተደራሽነትን መካድ ነው፡፡ *በሮች ቁጥር በተቻለ መጠን ዝቅተኛ መሆን አለበት ፡፡ የበሩን ስፋት እንደ በር ሊጠቀም የሚችል ትልቁን ነገር እንቅስቃሴ የሚያመቻች መሆን አለበት ፡፡ 6. Floors -ወለሎች የሕንፃ አስፈላጊ አካል ናቸው፡፡ *ለሰራተኞቹ የሥራ / ጠቃሚ አካባቢ ይሰጣሉ የመሬቱ ወለል የተገነባው by filling brick bats, waste stones, gravel and well compacted áŠĽáŠ“ በጥሩ ሁኔታ ከላይኛው ከ 100 ሚ.ሜ የማይበልጥ የአሸዋ ንብርብር በመሙላት ነው፡፡ *የ 1: 4: 8 ፣ 100 ሚሜ ውፍረት ያለው ተጨባጭ ኮንክሪት እንደ ምሣሌ ማየት ይቻላል፡፡ *በዚህ ላይ እርጥብ ማረጋገጫ ኮርስ ሊሰጥ ይችላል ፡፡ 7.Roof *ከፍታ ለህንፃው የላይኛው ሽፋን የሚሰጥ የህንፃው ከፍተኛ ክፍል ነው፡፡ *እንደ ጣሪያ እና እንደ ኤ.ሲ.ኤል. ወረቀት ያሉ ተንሸራታች ጣራ በቀላሉ የሚፈስ ሽፋን ይሰጣል። ነገር ግን ለተጨማሪ ወለል ግንባታ ዝግጅት አይሰጡም፡፡ *የታጠፈ ጣሪያ ጥሩ የሙቀት መከላከያ ይሰጣል፡፡ *ጠፍጣፋ ጣሪያዎች ለተጨማሪ ወለሎች አቅርቦት ይሰጣሉ ፡፡*terrace የነዋሪዎችን ምቾት ይጨምራል። *የውሃ ታንኮች በቀላሉ ጠፍጣፋ ጣሪያዎቸ ላይ በቀላሉ ሊቀመጡ ይችላሉ ፡፡ 8. step,stair,lift -ደረጃዎች ከመሬት ወለል እስከ መሬት ወለል ደረጃ ምቹ ተደራሽነት ይሰጣሉ ፡፡ በውጭው ግድግዳ ላይ በሮች ያስፈልጋሉ ፡፡ ከ 250 እስከ 300 ሚ.ሜ ስፋት እና ከ 150 ሚ.ሜ ከፍታ ለደረጃዎች በጣም ጥሩ መጠን ነው ፡፡ *በምንም ዓይነት ሁኔታ ሁለት ተከታታይ ደረጃዎች መጠኑ የተለየ አይሆንም፡፡ *የሚፈለገው የእርምጃዎች ብዛት በመሬቱ እና በመሬቱ ደረጃዎች ልዩነት ላይ የተመሠረተ ነው። 9.Finishing -የታችኛው ንጣፍ (ጣሪያ) ፣ ግድግዳዎች እና የወለል ንጣፍ ከፕላስተር ጋር ለስላሳ ማጠናቀሪያ ያስፈልጋቸዋል፡፡ 10. የግንባታ አገልግሎቶች የውሃ አቅርቦት ፣ የአካባቢ ጽዳትና የግል ንፅህና ሥራዎች ፣ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ሼል እና የመጠጥ ሰሌዳዎች ግንባታ እና የማሳያ ጉዳዮች ዋና የግንባታ አገልግሎቶች ናቸው፡፡

🚧የ ኮንስትራክሽን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) ምን ማለት ነው? . 🏗ውሎችን ለሌላ መልቀቅ (Assignment) ዋናው ተቋራጭ የግንባታ ውሉን ስራ በሙሉ እንዲፈጽምለት ለአንድ ሶስተኛ ወገን ለሆነ ሲያስተላልፍ ነው፡፡ (የፍ/ህ/ቁ 3201(1)) *ይሄውም ከንኡስ ተቋራጭነት ጋር ሁኔታው አንድ አይነት ሲሆን በዋናነት ልዩነቱ ዋናው ተቋራጭ ለሌላ ተቋራጭ(ለንኡስ ተቋራጩ) የሚያሰራው ሙሉውን የግንባታ ስራ ነው፡፡ *በዚህ ውል ውስጥ ሁለቱም ተዋዋይ ወገኖች ተቋራጮች ናቸው፡፡ **ለምሳሌ "ሀ" የተባለ ተቋራጭ "ለ" ከተባለ አሰሪ ጋር የኮንስትራክሽን ውል ገባ እንበል፡፡የግንባታ ስራው ደግሞ ትምህርት ቤት ቢሆን እና ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት ግንባታ ቢሆን እንበል፡፡ እንግዲህ ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ከግንባታ ስራው ውስጥ አንዱን ብሎክ መማሪያ ክፍል "ሐ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በ "ሀ" እና "ሐ" መካከል የሚደረገው ውል የንኡስ ተቋራጭነት ውል ይባላል ማለት ነው፡፡ *በሌላ በኩል ምናልባት ዋናው ተቋራጭ "ሀ" ሁሉንም ግንባታ ማለትም ሁለት ብሎክ መማሪያ ህንጻ እና አንድ ሽንት ቤት "መ" ለተባለ ተቋራጭ በውል ሰጥቶ ቢያስገነባው በዋናው ተቋራጭ "ሀ" እና "መ" በተባለው ተቋራጭ መካከል የተደረገው ውል በንኡስ ተቋራጭነት ሳይሆን ውሎችን ለሌላ መልቀቅ(Assignment) በሚለው የህግ ክፍል የሚጠቃለል ይሆናል ማለት ነወ፡፡ .🏗ጀኔራል ኮንዲሽኖች ንኡስ ተቋራጭነትን በምን ሁኔታ ያስቀምጡታል? 🏗ፒፒኤ 2011 ስለ ንኡስ ተቋራጭነት አስመልክቶ በክሎስ 14 ላይ አስቀምጧል፡፡ *በዚህም የንኡስ ተቋራጭነት ውሉ በጽሁፍ መሆን እንዳለበት እና ይሄውም የቫሊዲቲ መስፈርት ስለመሆኑ ይገልጻል፡፡ *ንኡስ ተቋራጮች በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ያልታወቁ( Non nominated) የሆኑ እንደሆነ ዋናው ተቋራጭ ሌሎች ንኡስ ተቋራጮችን የግንባታ ስራ ለማሰራት የአሰሪውን የጽሁፍ ፈቃድ ማግኘት ይኖርበታል በሚል ያስቀምጣል፡፡ *የንኡስ ተቋራጭነት ውሉም ከዋናው ውል ጋር የተጣጣመ እና በዋናው ውል ጭምር የሚገዛ እንደሚሆን ክሎስ 14.3 ላይ ተቀምጧል፡፡ *ዋናው ተቋራጭ የአሰሪው መስሪያ ቤት ሳይፈቅድለት የንኡስ ተቋራጭነት ውል የገባ እንደሆነ አሰሪው ፎርማል ማስጠንቀቂያ መስጠት ሳያስፈልገው ውልን ማቋረጥ እንደሚችል ክሎስ 14.8 ያስቀምጣል፡፡ *ሌላው ንኡስ ተቋራጩ የግንባታ ስራ ለማከናወን ብቃት የሚያንሰው እንደሆነ አሰሪው መስሪያ ቤት ወይም መሀንዲሱ ዋናውን ተቋራጭ ሌላ ብቃት ያለው ንኡስ ተቋራጭ እንዲያመጣ ወይም ስራውን በራሱ እንዲያከናውን ሊጠይቀው እንደሚችል ክሎስ 14.9 ይገልጻል፡፡ ፊዲክ ሬድ ቡክ 1999-በዚህ ጀኔራል ኮንዲሽን ክሎስ 4.4 ላይ ዋናው ተቋራጭ ሙሉውን የግንባታ ስራ ለንኡስ ተቋራጭ መስጠት እንደማይችል ተቀምጧል፡፡ *እንዲሁም በስፔሻል ኮንዲሽን ላይ በሌላ ሁኔታ ካልተቀመጠ በስተቀር ንኡስ ተቋራጩ በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ስሙ የተጠቀሰ በሆነ ጊዜ በንኡስ ተቋራጭነት ለማሰራት የመሀንዲሱን ፈቃድ መጠየቅ አይጠበቅበትም፡፡ *ሆኖም የታሰበው ንኡስ ተቋራጭ አዲስ እና በዋናው ውል ስሙ ያልተጠቀሰ የሆነ እንደሆነ በቅድሚያ የመሀንዲሱን ፈቃድ ማግኘት አስፈላጊ ይሆናል፡፡ *ዋናው ተቋራጭ ለመሀንዲሱ በተለይ ንኡስ ተቋራጩ የሚሰራውን የግንባታ ስራ መጀመሪያ ቀን/ኮመንስመንት ዴት/ ተብሎ የታሰበውን ጊዜ ከ28 ቀን ባላነሰ ጊዜ ማስታወቅ ሲኖርበት ንኡስ ተቋራጩ በትክክል በሳይት ላይ ስራ የጀመረበትንም ቀን ማሳወቅ ይኖርበታል፡፡ 🏗Nominated subcontractors በሚመለከት በክሎስ 5.1 ላይ ትርጉም ተሰጥቶታል፡፡ *በዚህም መሰረት ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር የሚባለው በዋናው የኮንስትራክሽን ውል ላይ ኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተር መሆኑ የተገለጸ እንደሆነ ወይም ኢንጅኒየሩ ለተቋራጩ ንኡስ ተቋራጭ መርጦለት እንዲያሰራው ያዘዘው የሆነ እንደሆነ ነው፡፡ . 🏗ለኖምኔትድ ሰብ ኮንትራክተሩ ክፍያ የሚፈጸምለት በንኡስ ተቋራጭነት ውሉ አግባብ በመሀንዲሱ በሚሰጥ የክፍያ ሰርተፍኬት መሰረት ሲሆን ክፍያውን የሚፈጽመውም ዋናው ተቋራጭ ስለመሆኑ ክሎስ 5.3 ላይ ተቀምጧል፡፡

🏷የ Foundation (መሠረት) ኣይነቶች 🚧1)Shallow Foundation ➡️እነዚህን ፋውንዴሽኖች የምንጠቀመው አፈሩ ብዙም ሳይቆፈር በቅርብ ጥልቀት ጠንካራ የአፈር ሁኔታ ካለ ነው፡፡ ➡️ለመገንባት ትልልቅ ማሺኖች አያስፈልጉም ብዙ ችሎታም አይጠይቁም:: ▶️1.1) Spread/ Pad/Isolated Footing ➡️አንድ ኮለን ብቻ ነው support የሚያደርጉትእንዲሁም የሚመጣውን ፎርስ eccentricity መሰረት በማድረግ circular/ rectangular or square የሆነ ቅርፅ ሊኖራቸው ይችላል፡፡ ▶️1.2)Combined Footing ➡️ሁለትና ከዛ በላይ ኮለኖችን በአንድ ፓድ support ለማድረግ ነው የምንጠቀምባቸው፡፡ ➡️እነዚህን የምንጠቀመው ሁለት ተቀራራቢ Isolated Footing ካሉ ሁለቱን አንድ ላይ combine በማድረግ ኮንክሪትም ፌሮም ሴቭ ማድረግ እንችላለን፡፡ ➡️በተጨማሪም isolated ለመጠቀም property limit ካለ እነዚህን መጠቀም እንችላለን:: ➡️2 አይነት Combined Footing አሉፐእነርሱም ▶️1.2.1) Rectangular Combined Footing ➡️ይህንን የምንጠቀመው ሁለቱም ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ተቀራራቢ ወይም እኩል ከሆከሆነይም ትራፖዞይዳል ለመጠቀም የስፋት ገደብ ካለ ነው። ▶️1.2.2. Trapezoidal Combined Footing ➡️ሁለቱ ኮለኖች የሚሸከሙት ሎድ ልዩነት የተጋነነ ከሆነ ነው። ▶️1.3) Strap/ Cantilever Footing ➡️ሁለት ፓዶችን በቢም በማያያዝ ሎድ ከአንዱ ፓድ ወደሌላው እንዲተላለፍ ማድረግ እንችላለን፡፡ ➡️ቢሙ በራሱ ሎድ አይሸከምም ሎድ ያስተላልፋል እንጂ እነዚህን የምንጠቀመው ኮለኖቹ ከ7 ሜትር በላይ ከተራራቁ combined footing ብንጠቀም ኢኮኖሚካል ስለማንሆን ፓዶቹን በቢም በማያያዝ እንደ combined footing ልንጠቀምባቸው እንችላለን፡፡ ▶️1.4) Mat/ Raft foundation ➡️እነዚህን የምንጠቀመው መሬቱ የመሸከም አቅሙ ትንሽ ከሆነና spread footing ስንጠቀም የህንጸውን ስፋት ከ50 ፐርሰንት በላይ ከሸፈኑት ነው። ➡️አንዳንዴ ግን spread footing ከ 50 ፐርሰንት በላይ ቢሸፍኑትም ለ spread footing negative reinforcement ስለማንጠቀም ከ Mat ይልቅ ኢኮኖሚካል ሊሆኑ ይችላሉ ምክንያቱም Mat negative & positive reinforcement ይጠቀማሉ፡፡ ➡️ማን ኢኮኖሚካል እንደሆነ ቼክ ማድረግ የኢንጅነሩ ድርሻ ነው፡፡