en
Feedback
Ermi Art studio

Ermi Art studio

Open in Telegram

🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Ermi Art studio

Channel Ermi Art studio (@enabib) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 831 subscribers, ranking 5 871 in the Religion & Spirituality category and 2 268 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 831 subscribers.

According to the latest data from 15 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -459 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 16 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 831
Subscribers
No data24 hours
-837 days
-45930 days
Posts Archive
ግዕዝ ለማወቅ ቀላል ዘዴን ይሻሉ እንግዲያውስ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ይቀላቀሉን ለ 3 ወር የሚቆይ ነጻ  የግዕዝ ትምህርት ባሉበት ቦታ ኾነው  በስልኮ የሚከታተሉት እነሆ 👇👇👇 @geez_ha_ehud     በመንካት ግሩፓችንን ይቀላቀሉ 🙏🙏🙏

❀እንኳን አደረሳችሁ!❀ ❀ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ 2018 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን! ✝የ፳፻፲፰ የዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ፯ቱ መልእክቶች ፩,እንጸልይ:: ፪,አፋችንን እጃችንን እግራችንን እንሰብስበው::
❀እንኳን አደረሳችሁ!❀ ❀ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ 2018 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን! ✝የ፳፻፲፰ የዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ፯ቱ መልእክቶች ፊ,እንጸልይ:: ፪,አፋችንን እጃችንን እግራችንን እንሰብስበው:: ፫, ከቆሻሻ ኢንተርኔት ራሳችሁን አርቁ። የምትከታተሉትን ምረጡ! ፬,ምጽዋት እንስጥ። ፭,ንሰሐ እንግባ። ፎ,እንዘን እናልቅስ። ፯, ለሁሉም ነገር እንዘጋጅ 🌼ሰላም ለክሙ ጻድቃነ ዛቲ ዕለት ኵልክሙ እድ ወአንስት በበአስማቲክሙ ቅዱሳነ ሰማይ ወምድር ማኅበረ ሥላሴ አንትሙ ትዝክሩነ በጸሎትክሙ በእንተ ማርያም እሙ ተማኅጸነ ለክርስቶስ በሥጋሁ ወበደሙ 🌼ወልደ እግዚአብሔር አምላክነ ወመድኃኒነ ዕቀብ  ሕይወተነ እም ገሀነመ እሳት ወእምኵሉ መንሱት በእንተ ቅዱስ ስምከ ወበእንተ ማርያም እምከ ወበእንተ ቅዱስ መስቀል ወበእንተ ዮሐንስ ወንጌላዊ ወበእንተ ዮሐንስ መጥምቅከ ወበእንተ ኵሎሙ ቅዱሳን ወሀባ ሰላመ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ ወለቅድስት ቤተክርስቲያን!!! 🌼 ሰላም ለክሙ ጳጳሳት አዕማድ ሠለስቱ ምእት ዐሠርቱ ወሰመንቱ በፍቅድ  በእንተ ማርያም ጳጦስ ጸዋሪተ ነድ ንዑ ንዑ መምህራን ትባርኩነ ለዉሉድ እንዘ ትእኅዙ መስቀለ በእድ 🌼ነቢያት ወሐዋርያት፥ ጻድቃን ወሰማዕት፤ ደናግል ወመነኮሳት፥ አዕሩግ ወሕጻናት፤ ገዳማውያን ወሊቃውንት፤ ሰአሉ ለነ ኲልክሙ፥ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት። 🌼እግዝእትየ ፍትሕኒ እማዕሠሩ ለሰይጣን፤ እሙ ለመድኅን ወለተ ብርሃን። ✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🔗https://t.me/zikirekdusn ▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

photo content

🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 - ለአዲስ አመት ውበት - የሸራ ላይ ስእሎችን በታላቅ ቅናሸ እንሰራለን - 🌼 ለ ቤትዎ 🌼 ለ ሆቴል 🌼 ለ ቢሮ  እንዲሁም ለወዳጅ ዘመድዎ ስጦታ ለማበርከት በተመጣጣኝ ዋጋ በፈለጉት መጠን ይዘን ቀርበናል 📞09-86-04-07-95 ይደውሉ ይዘዙ ———————————————— 🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 For the beauty of New year we make paintings on canvas at a great discount 🌼for home 🌼for hotel 🌼for office Also to give  as a gift to your friends and families at an affordable Price 📞09-86-04-07-95 CALL US NOW

...እንኳን ሁለት አይን አንድ አይን ማጣት ይጎዳል፡፡ አሁን ሀገራችን ሁለት አይን አልባናት በሥጋዊውም አይን የላትም በመንፈሳዊም አይን የላትም ወዴት እንደምትሄድ ፣ ምን አንደምታደርግ አታውቅም..
...እንኳን ሁለት አይን አንድ አይን ማጣት ይጎዳል፡፡ አሁን ሀገራችን ሁለት አይን አልባናት በሥጋዊውም አይን የላትም በመንፈሳዊም አይን የላትም ወዴት እንደምትሄድ ፣ ምን አንደምታደርግ አታውቅም...፡፡ ✍ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ፡፡

Meskel
Meskel

photo content

እንኳን ለብርሐነ መስቀሉ በሠላም አደረሳችሁ

photo content

✝እንኳን አደረሰነ! ☞ወርኀ መስከረም ቡሩክ፤ ርዕሰ አውራኀ ዓመታት፥ ዘግብጽ ወኢትዮጵያ ወኖባ። ወአመ ፲ወ፫፦ ✝በዓለ አምላክነ፥ እግዚአብሔር አብ፥ ወሀቤ ብርሃን፥ ወላዴ ሕይወት (ወገባሬ ኲሉ) ✝ተዝካረ በዓለ መልአክ ክቡር፥ ሩፋኤል ሊቅ፥ ሊቀ መላእክት (ርዕሶሙ ለመናብርት) ✝ወተዝካረ በዓሎሙ ለአእላፍ መላእክት መንፈሳውያን (ሰባሕያን ወመዘምራ) ❖ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦ ✝ዐቢይ ወክቡር፥ ቅዱስ ወብጹዕ፥ አባ ባስልዮስ ሊቀ ጳጳሳት ዘሀገረ ቂሣርያ፥ መምህሮሙ ለርቱዓነ ሃይማኖት፥ ወዓምደ ቤተ ክርስቲያን፥ (አበ ድርገተ መንፈስ ቅዱስ) ✝ተዝካረ ተአምር ዘገብረ፥ በላዕለ ገብር ዘአፍቀረ ወለተ እግዚኡ (እስከ አንገፎ እምእደ ጸላዒ) ✝ቅዱሳን ሰብአ ቤቱ ለዐቢይ ባስልዮስ ✝ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ይስሐቅ ባሕታዊ ❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤ ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።፥ረ ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡ https://t.me/enabib

❀እንኳን አደረሳችሁ!❀ ❀ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ 2018 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን! ❖የ፳፻፲፰ የዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ፯ቱ መልእክቶች ❖፩,እንጸልይ:: ❖፪,አፋችንን እጃችንን እግራችንን እንሰብስበው
❀እንኳን አደረሳችሁ!❀ ❀ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ 2018 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን!      ❖የ፳፻፲፰ የዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ፯ቱ መልእክቶች ❖፩,እንጸልይ:: ❖፪,አፋችንን እጃችንን እግራችንን እንሰብስበው:: ❖፫, ከቆሻሻ ኢንተርኔት ራሳችሁን አርቁ። የምትከታተሉትን ምረጡ! ❖፬,ምጽዋት እንስጥ። ❖፭,ንሰሐ እንግባ። ❖፮,እንዘን እናልቅስ። ❖፯, ለሁሉም ነገር እንዘጋጅ። ዝክረ ቅዱሳን ተማሩ እንማር!!! ነብያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ደናግል ወመነኮሳት አዕሩግ ወሕጻናት ገዳማውያን ወሊቃውንት ሰአሉ ለነ ኩልክሙ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት።✝ ✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት።✝ " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🔗https://t.me/zikirekdusn ▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

የሚያቃጥል ፍቅር❤️‍🔥 . ልክ እሳት ሲያቃጥልህ ዝም ማለት እንደማችለው እንዲሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ሲጎበኝህ ዝም ማለት ይከብዳል። አፍህ በተገደበ ቋንቋ ቢያዝም እንኳን የአምላክ ፍቅር ሲያስገድድ
+2
የሚያቃጥል ፍቅር❤️‍🔥 . ልክ እሳት ሲያቃጥልህ ዝም ማለት እንደማችለው እንዲሁ የእግዚአብሔር ፍቅር ሲጎበኝህ ዝም ማለት ይከብዳል። አፍህ በተገደበ ቋንቋ ቢያዝም እንኳን የአምላክ ፍቅር ሲያስገድድህ ግን ሁሉንም ቋንቋ መናገር ወደሚችለው ወደ ሀሴት እንባ ይመራሀል። ምክንያቱም ይህ በቀላሉ የማይጠፋ ፍቅር ነውና። የምትወደውን ምግብ የምቶዳቸው ሰዎች ሁሉ ይቀምሱት ዘንድ እንደምትመኘው እንዲሁ የምትወዳቸውን ሰዎች ባገኘህ ቁጥር እንደ ቅዱስ ዳዊት "እግዜብሔርን ቀምሳቹ እወቁት" ማለትን ታውቅበታለህ፤ ምክንያቱም ይህ በቀላሉ የማይጠፋ ፍቅር ነውና። አንዳንድ የምትወዳቸው ሰዎች ምግቡ አይጣፍጥም ቢሉም፤ ምግቡ ላንተ መጣፈጡን እንደማያቆም እንዲሁ ማንም በሞኝነት የእግዚአብሔርን ፍቅር መቅመስ ቢከብደው ካንተ ልብ ላይ ግን ጣዕሙ ሊፋቅ እና ሊለቅ አይችልም፤ አይገባምም። ምክንያቱም ይህ በቀላሉ የማይጠፋ ፍቅር ነውና። . . . . ✍🏼ከትንሹ ተማሪ መጋቢት/21/2017 @yenesereyetawoch

አቤቱ የሚያስጨንቁን ምንኛ በዙ? . የተፈጠሩለትን ዓላም ያሟሉ፣ በንፅህና ያጌጡ፣ ስጋቸውን እየጎሰሙ ለነፍሳቸው ያስገዙት፤ ቅዱስ ጳውሎስ "እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እንዲሁ እኔን ምሰሉ" እንዳለ
አቤቱ የሚያስጨንቁን ምንኛ በዙ? . የተፈጠሩለትን ዓላም ያሟሉ፣ በንፅህና ያጌጡ፣ ስጋቸውን እየጎሰሙ ለነፍሳቸው ያስገዙት፤ ቅዱስ ጳውሎስ "እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እንዲሁ እኔን ምሰሉ" እንዳለ እኛን ምሰሉ እያሉ ነፍሳችንን አስጨነቋት። . በሰው ፊት እንዳናፍር ሀይል የሰጠን፣ ሰው እንዳይገምተን ያደረገን፣ ሀገር እንዳትወቅሰን የታደገን፣ ሀጢያት ቢያሻፍደንም እስከመጨረሻው ሳንሄድ ከመሀል የሚያነቃን፡ "የእርሱ ሥርዓት" ነው። ለዛም ነው ከልበ አምላክ ከቅዱስ ዳዊት ጋር ተባብረን "ሥርዓትህን እማር ዘንድ ያስጨነከኝ መልካም ሆነልኝ" የምንለው። መዝ. 119፥71 . ተመስገን❤️‍🔥 ፍቅርህ ልቦናቸውን' ፡ በቃጠሎ ቢያስጨንቃቸው፤ ላስጨነቁን ክብር ይድረሳቸው፤ መጨነቃችን ለመልካም ሆኖልናልና። . . ✍🏼ትንሹ ተማሪ @YeNeserEyetawoch

እነዚህን ታላቅ እውነተኛ አባት የሚያውቃቸው ማን ነው???
እነዚህን ታላቅ እውነተኛ አባት የሚያውቃቸው ማን ነው???

እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ የቅድስት ሐና ልደቷ ነው!!!
እንኳን አደረሳችሁ ዛሬ የቅድስት ሐና ልደቷ ነው!!!

photo content

✝እንኳን አደረሰነ! ☞ወርኀ መስከረም ቡሩክ፤ ርዕሰ አውራኀ ዓመታት፥ ዘግብጽ ወኢትዮጵያ ወኖባ። ወአመ ፯፦ ✝ተዝካረ በዓለ ሥሉስ ቅዱስ፥ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ (አኃዝያነ ዓለም) ❖ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦ ✝ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ዲዮስቆሮስ ጻድቅ፥ ወሰማዕት ሊቀ ጳጳሳት፥ ዘሃገረ እስክንድርያ (መምህሮሙ ለርቱዓነ ሃይማኖት) ✝ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ሳዊርያኖስ ጻድቅ ወንጹሕ፥ ወትሩፈ ምግባር፥ ወኤጲስ ቆጶስ ዘገብላ (መምህሮሙ ለርቱዓነ ሃይማኖት) ✝ዐቢይ ወክቡር፥ ሐፄ ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ፥ መናኔ መንግሥት (ንጉሠ ኢትዮጵያ) ✝ቅድስት ወብጽዕት፥ ኤልሳቤጥ ኅሪት፥ እሙ ለዮሐንስ መጥምቅ (ወብእሲተ ዘካርያስ ካህን) ✝ቅድስት ወብጽዕት፥ ሐና ቡርክት፥ እማ ለእግዝእትነ ማርያም (ወብእሲተ ኢያቄም ጻድቅ) ✝ቅድስት ወብጽዕት፥ ራፊቃ ሰማዕት ✝ክቡራን ወዐቢያን፥ አጋቶን ወጴጥሮስ፥ ወዮሐንስ ወአሞን ሰማዕታት (ውሉዳ) ✿አቡነ እስጢፋኖስ ጻድቅ (ዘዋልድባ) ✿፳፻ ሰማዕታት (ማኅበራነ ቅዱስ ፋሲለደስ) ✿ዳስ ዘጋንገራ፥ ወጴጥሮስ መነኮስ ✿ናውላ ክቡር፥ ኤጲስ ቀጶስ ዘአንጾኪያ ❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤ ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።፥ረ ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡ https://t.me/enabib

✝እንኳን አደረሰነ! ☞ወርኀ መስከረም ቡሩክ፤ ርዕሰ አውራኀ ዓመታት፥ ዘግብጽ ወኢትዮጵያ ወኖባ። ወአመ ፯፦ ✝ተዝካረ በዓለ ሥሉስ ቅዱስ፥ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ (አኃዝያነ ዓለም) ❖ወበዓለ ቅዱ
+1
✝እንኳን አደረሰነ! ☞ወርኀ መስከረም ቡሩክ፤ ርዕሰ አውራኀ ዓመታት፥ ዘግብጽ ወኢትዮጵያ ወኖባ። ወአመ ፯፦ ✝ተዝካረ በዓለ ሥሉስ ቅዱስ፥ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ (አኃዝያነ ዓለም) ❖ወበዓለ ቅዱሳን አበው፦ ✝ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ዲዮስቆሮስ ጻድቅ፥ ወሰማዕት ሊቀ ጳጳሳት፥ ዘሃገረ እስክንድርያ (መምህሮሙ ለርቱዓነ ሃይማኖት) ✝ዐቢይ ወክቡር፥ አባ ሳዊርያኖስ ጻድቅ ወንጹሕ፥ ወትሩፈ ምግባር፥ ወኤጲስ ቆጶስ ዘገብላ (መምህሮሙ ለርቱዓነ ሃይማኖት) ✝ዐቢይ ወክቡር፥ ሐፄ ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ፥ መናኔ መንግሥት (ንጉሠ ኢትዮጵያ) ✝ቅድስት ወብጽዕት፥ ኤልሳቤጥ ኅሪት፥ እሙ ለዮሐንስ መጥምቅ (ወብእሲተ ዘካርያስ ካህን) ✝ቅድስት ወብጽዕት፥ ሐና ቡርክት፥ እማ ለእግዝእትነ ማርያም (ወብእሲተ ኢያቄም ጻድቅ) ✝ቅድስት ወብጽዕት፥ ራፊቃ ሰማዕት ✝ክቡራን ወዐቢያን፥ አጋቶን ወጴጥሮስ፥ ወዮሐንስ ወአሞን ሰማዕታት (ውሉዳ) ✿አቡነ እስጢፋኖስ ጻድቅ (ዘዋልድባ) ✿፳፻ ሰማዕታት (ማኅበራነ ቅዱስ ፋሲለደስ) ✿ዳስ ዘጋንገራ፥ ወጴጥሮስ መነኮስ ✿ናውላ ክቡር፥ ኤጲስ ቀጶስ ዘአንጾኪያ ❖ወስብሐት ለእግዚአብሔር፤ ኪያነኒ ይምሐረነ በጸሎቶሙ።፥ረ ወበረከቶሙ ይብጽሐነ፤ ለዓለመ ዓለም አሜን፡፡ https://t.me/zikirekdusn

❀እንኳን አደረሳችሁ!❀ ❀ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ 2018 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን! ❖የ፳፻፲፰ የዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ፯ቱ መልእክቶች ❖፩,እንጸልይ:: ❖፪,አፋችንን እጃችንን እግራችንን እንሰብስበው
❀እንኳን አደረሳችሁ!❀ ❀ዘመነ ቅዱስ ማርቆስ 2018 የተባረከውን ዘመን ያድርግልን!      ❖የ፳፻፲፰ የዘመነ ቅዱስ ማርቆስ ፯ቱ መልእክቶች ❖፩,እንጸልይ:: ❖፪,አፋችንን እጃችንን እግራችንን እንሰብስበው:: ❖፫, ከቆሻሻ ኢንተርኔት ራሳችሁን አርቁ። የምትከታተሉትን ምረጡ! ❖፬,ምጽዋት እንስጥ። ❖፭,ንሰሐ እንግባ። ❖፮,እንዘን እናልቅስ። ❖፯, ለሁሉም ነገር እንዘጋጅ። ዝክረ ቅዱሳን ተማሩ እንማር!!! ነብያት ወሐዋርያት ጻድቃን ወሰማዕት ደናግል ወመነኮሳት አዕሩግ ወሕጻናት ገዳማውያን ወሊቃውንት ሰአሉ ለነ ኩልክሙ ቅድመ መንበሩ ለጸባኦት።✝ ✝ ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት።✝ " ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"::/የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ) እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::  አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ /መጽሐፈ ምሥጢር/ 🔗https://t.me/zikirekdusn ▶️https://www.youtube.com/@ZikereKedusan

photo content