en
Feedback
Ermi Art studio

Ermi Art studio

Open in Telegram

🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Ermi Art studio

Channel Ermi Art studio (@enabib) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 831 subscribers, ranking 5 871 in the Religion & Spirituality category and 2 268 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 831 subscribers.

According to the latest data from 15 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -459 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 16 June, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 831
Subscribers
No data24 hours
-837 days
-45930 days
Posts Archive
ብዙዎች እያሳሉ በአጭር ቀን እየተረከቡ ነው እርሶስ ምን ይጠብቃሉ። በ0988348381 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123

የእርሳስ ሥዕላትን ይዘዙን በአጭር ግዜ እናስረክባለን 0988348381 ለቴሌግራም @jermi123 ያገኙናል።
+1
የእርሳስ ሥዕላትን ይዘዙን በአጭር ግዜ እናስረክባለን 0988348381 ለቴሌግራም @jermi123 ያገኙናል።

ዜና እረፍት! ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (ፈለገ ገነት ሚዲያ) ዐራት ዐይና ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ የትርጓሜ መጻሕፍት፣ የአቡሻኽር፣ የፍትሐ ነገሥት እና የቅኔ መምህር፤ በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት የ
+1
ዜና እረፍት! ኅዳር 22/2018 ዓ.ም (ፈለገ ገነት ሚዲያ) ዐራት ዐይና ቆሞስ አባ ይባቤ በላይ የትርጓሜ መጻሕፍት፣ የአቡሻኽር፣ የፍትሐ ነገሥት እና የቅኔ መምህር፤ በሰሜን ጎጃም ሀገረ ስብከት የክብረ ደናግል ናዳ ቅድስት ማርያም ገዳም አበምኔት የሆኑት አራት አይናው መምህር ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸው ተሰማ። በየኔታ ይባቤ በላይ እረፍተ ሥጋ የተሰማንን ሀዘን እየገለጽን ለመንፈስ ቅዱስ ልጆቻቸው፣ ለገዳሙ መነኮሳትና መነኮሳይት መጽናናትን እንመኛለን። "ገዳሙን የሚመራ - በጉባኤ ቤቱ የሚያስተምር መምህር ፈልጉ" የየንታ ይባቤ የቅርብ ጊዜ መልዕክት ነበር የቀብር ስነ ስርዓታቸው ነገ ኅዳር 23/2018 ዓ.ም ይከናወናል።

በ 0988348381 ይደውሉ ይዘዙ። ለቴሌግራም @jermi123
+1
በ 0988348381 ይደውሉ ይዘዙ። ለቴሌግራም @jermi123

"ልቤን" እያለ አረፈ #Ethiopia | ኮሜድያን ወንደወሰን አውራሪስ በድንገተኛ የልብ ህመም በዳግማዊ ምንልክ ሆስፒታል በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሕይወቱ አልፏል። ትናንት "ልቤን" ብሎ ወደ ህክም
"ልቤን" እያለ አረፈ #Ethiopia | ኮሜድያን ወንደወሰን አውራሪስ በድንገተኛ የልብ ህመም በዳግማዊ ምንልክ ሆስፒታል በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ሕይወቱ አልፏል። ትናንት "ልቤን" ብሎ ወደ ህክምና አምርቶ ነበር። ለሊቱን ሁሉ ሕክምና እየወሰደ ከአንድም ሁለት ጊዜ አሰቸጋሪ ደረጃ እየደረሰ በሕክምና ህይወቱ ተመልሷል። ይሁንና የአንዲት ሴት ልጅ አባት የሆነው ኮሜድያን ወንደወሰን አውራሪስ ዛሬ ማለዳ ላይ አርፏል። ነፍስ ይማር 🙏😥 #ethiopia#addisababa

የእርሳስ ሥዕላት ዋጋ!!! Price of pencil sketches
የእርሳስ ሥዕላት ዋጋ!!! Price of pencil sketches

Our tiktok page @kdusat_seelat follow us

ለማዘዝ በ0988348381 ይደውሉ።
+1
ለማዘዝ በ0988348381 ይደውሉ።

እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የፍልሰተ አፅሙ በዐል በሠላም አደረሳችሁ!!
እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ የፍልሰተ አፅሙ በዐል በሠላም አደረሳችሁ!!

በማኅበረ ዮሐንስ አፈወርቅ
በማኅበረ ዮሐንስ አፈወርቅ

photo content

ጌና ለምን የስጦታ በዐል እንደሚባል ያውቃሉ?
ጌታችን በተወለደበት ቀን እንስሶች ፈጣሪያቸውን ለማሞቅ ሙቅ ትንፋሻቸውን ፣  ሰብአ ሰገልም ንጉሳቸውን በማወቅ የወርቅ የእጣን የከርቤ መባን ፣ መላእክትም ትህትናውን አይተው የምስጋና ዝማሬን በስጦታ መልክ ስላበረከቱለት ነው።
ይሄን በማሰብ እስከዚህ ዘመን ድረስ በጌታችን ልደት ቀን እርስ በርስ ስጦታ እንሰጣጣለን። እርሶስ በአሁኑ የልደት በዐል ለቅርብ ወዳጅዎ ምን ስጦታ ለመስጠት አስበዋል?
ከስጦታም ድንቅ ስጦታ ዘመን የማይሽረው ብራና ላይ የተሳሉ እጅግ ውብ የሆኑ ጸሎት ለማድረግ የሚያገለግሉ ፣ ለወዳጅዎ ቢሰጧቸው ትልቅ ፍቅርዎን የሚገልጹባቸው የልደተ ክርስቶስ ስእላትን በመጠነኛ ሳይዝ አዘጋጅተን የምንጠብቀው የርስዎን ትእዛዝ ነው።
እስከ ህዳር 30 ድረስ ለሚያዙ ከመደበኛው የላቀ ቅናሽ ያደረግን ሲሆን ሁሉንም የሶሻል ሚዲያ ገጾቻችን በመከተል የ5% ፐርሰንት ቅናሽ ማግኘትም ይችላሉ። አሁኑኑ ይዘዙ! 📲0988348381 Telegram @jermi123 https://t.me/enabib

ገና እና ስጦታ #ጌታችን በበረት ሲወለድ በእናቱ እቅፍ ሳለ ከጥበብ ሰዎች (ከሰብአ ሰገል) በኮከብ ተመርተው ለታናሹ ንጉስ መባ(ስጦታን) አቅርበዋል። # እንስሳትም ፈጣሪያቸውን አውቀው በበረት ውስጥ
ገና እና ስጦታ #ጌታችን በበረት ሲወለድ በእናቱ እቅፍ ሳለ ከጥበብ ሰዎች (ከሰብአ ሰገል) በኮከብ ተመርተው ለታናሹ ንጉስ መባ(ስጦታን) አቅርበዋል። # እንስሳትም ፈጣሪያቸውን አውቀው በበረት ውስጥ ሙቅ ትንፋሻቸውን ሰጥተዋል ከእልፍ አላፋት መላእክትም የዝማሬ ስጦታ ቀርቦለታል። #ለዚህም ነው በዐለ ጌና የስጦታ በዐል በመባል የሚታወቀው በዚህም የጌታ ልደት በዐል ላይ ለሚወዱት ወዳጅ ዘመዶ ወይም ለቤቶ በዐሉን የሚመጥን ምን አይነት ስጦታ ለመስጠት አስበዋል ? #በኛ በኩል እጅግ በጣም ውብ የሆኑ የልደተ ክርስቶስ ለበዐሉ ብቻ ሳይሆን ለመደበኛ ቀኖች ለጸሎትም የሚሆን የእጅ ስእሎችን ዘመን በማይሽረው ቆዳ ላይ እና በሸራ ላይ በትናንሽ መጠኖች ለመሳል የሚቀረን የእርሶ ትእዛዝ ብቻ ነው !! #ከአንድ ወር ከ 5 ቀን በኋላ ትእዛዝ የማይኖር ስለሚሆን ከዛ በፊት ባሉ ቀናቶች ማዘዝ ትችላላችሁ። #በሁሉም ሶሻል ሚዲያዎቻችን ላይ ለሚከተሉን የ 5% ቅናሽ ይኖረናል!! ለበለጠ መረጃ እና ለማዘዝ 0988348381 ቴሌግራም @jermi123 ኢንስታግራም @ermi_artstudio

Repost from ያሬዳውያን
🎁 🤔 ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 💍 ለሰርግ 🎉ለምርቃት �
🎁 🤔 ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል    💍 ለሰርግ    🎉ለምርቃት   👶 ለልደት ለሌሎችም የማይረሳ ምርጥ አስደናቂ እና የሚያስደስት ስጦታ ያበርክቱ። የክርስትና ስሞትን በነፃ እንፅፋለን 📱በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️0988348381 ይደውሉ። https://t.me/kdusat_seelat ✨ አሁኑኑ ይዘዙ እና ልብ በሚሰቅል ስጦታዎች ያስደንቁ!

በዚህ ግዜ ላይ ምን ሥጦታ ልውሰድ ብለው አስበዋል? #ለሰርግ #ለልደት #ለምርቃት ለሌሎችም ምርጡን ሥጦታዎን በማሳል የማይረሳ ማስታወሻዎን ያበርክቱ። ከ 1500 ብር ጀምሮ በፈለጉት መጠን ይዘዙ!!
በዚህ ግዜ ላይ ምን ሥጦታ ልውሰድ ብለው አስበዋል? #ለሰርግ #ለልደት #ለምርቃት ለሌሎችም ምርጡን ሥጦታዎን በማሳል የማይረሳ ማስታወሻዎን ያበርክቱ። ከ 1500 ብር ጀምሮ በፈለጉት መጠን ይዘዙ!! በ📞0988348381 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123 ያገኙናል። ይሳላል!!

ውዷን ሥጦታ ለወዳጅዎ ይስጡ!! በ1500 ብር ብቻ ለመጀመርያ 10 ሰዎች የክርስትና ስም በነፃ እንፅፋለን!!!
ውዷን ሥጦታ ለወዳጅዎ ይስጡ!! በ1500 ብር ብቻ ለመጀመርያ 10 ሰዎች የክርስትና ስም በነፃ እንፅፋለን!!!

እንኳን አደረሳችሁ ነገ ቅድስት ሐና አመታዊ በዐሏ ነው!!!
እንኳን አደረሳችሁ ነገ ቅድስት ሐና አመታዊ በዐሏ ነው!!!

🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።

የማን ቅዱስ ስእል ለየት ቤተክርስትያን ተስሎ ቢሰጥ ትመርጣላችው ኮሜንት ላይ አሳውቁን

ለማዘዝ 0988348381 @Jermi123
ለማዘዝ 0988348381             @Jermi123