en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Ermi Art studio

Ermi Art studio

Open in Telegram

🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel Ermi Art studio

Channel Ermi Art studio (@enabib) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 800 subscribers, ranking 6 930 in the Religion & Spirituality category and 2 736 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 800 subscribers.

According to the latest data from 05 November, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -342 over the last 30 days and by -15 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 1.58%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 202 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 2.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 06 November, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

12 800
Subscribers
-1524 hours
-867 days
-34230 days
Posts Archive
ሰው የሳቅኩበትን ቀን ያውቃል፥አንተ ግን ያለቀስኩበትን ምሽት ታውቃለህ ሰው የደረስኩበትን ያያል፥አንተ ግን ያሳለፍኩትን ታውቃለህ እግዚአብሔር ሆይ ዙሪያዬ በጨለማ ሲከበብ ብርሃን የሆንከኝ በምህረትህ የምታኖረኝ፤አባቴ ሆይ ተመስገንልኝ

ስለ እግዚአብሔር ቸርነት ፣መልካም አባትነት እና አምላክነት ዘወትር የሚነገረን ፣ቤተክርስቲያን ደጋግማ የምትሰብከን ይህን ልዮ ፍቅር እያሰብን ብንወድቅም እየተነሳን በእቅፉ ሆነን እንድንበረታ ነው እንጂ ይቅር ይለኛል እያልን እየደጋገምን በኃጢአት እንድንኖር ደካማ ሆነን እንድንገኝ አይደለም ፤ የይቅርታ ጊዜ እንዳለው የፍርድም ሰዓት እንደሚመጣ አንዘንጋ !

ሃጥያት ያደነዘዘው ሰው ምንም አይሰማውም አያደንቅ ፡አይሰቀቅ፡ አይጠነቀቅ ተጎልቶ ዕድሜውን መፍጀት ነው ፡ አሁን ሰይጣን ቤተክርስቲያንን  ከሚጎዳት በላይ የምዕመኖቾ መደንዘዝ እየጎዳት ነው ለዚህ መፍትሔው ደግሞ ንስሃ ነው ንስሃ እንግባ፡፡

ጭንቀት ጩኸትን (ወደ ጌታ) ሊያስከትል ቢገባም፣ ዋናው ማዘዣ ግን አለመጨነቅ ነው፤ “ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔም ደግሞ እመኑ” (ዮሐ 14፥1)። ዐሳብ፣ አለፍ ሲልም ውጥረት፣ ሲ
ጭንቀት ጩኸትን (ወደ ጌታ) ሊያስከትል ቢገባም፣ ዋናው ማዘዣ ግን አለመጨነቅ ነው፤ “ልባችሁ አይጨነቅ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፤ በእኔም ደግሞ እመኑ” (ዮሐ 14፥1)። ዐሳብ፣ አለፍ ሲልም ውጥረት፣ ሲጠልቅም መጨናነቅ ይኖራል። ጌታ ግን የጭንቀት ማርከሻው እምነት እንደ ሆነ አሳሰበ--በአምላክ መታመን። እምነትም ጭንቀትም ልብ ላይ ያርፋሉ፤ አንዱም ለሌላው ስፍራ ይለቃል። የሚበልጠውን፣ ያም እምነትን፣  ማስበለጥም ትንሹን ግን ደግሞ ጎጂ የሆነውን ጭንቀት እያራቀው ይሄዳል።
John 14:1 Do not let your hearts be troubled. You believe in God ; believe also in me.
@ethbiblica Telegram | Facebook | Instagram | Twitter | LinkedIn | Pinterest

ኤርምያስ 0988348381

Voice message01:16

እንኳን ለብርሃነ ጥምቅቱ በሰላም አደረሳቹ 👕👕የጥምቀት ቲሸርቶች በብዛት እና በፍሬ በተለያዩ ዲዛይኖች ይዝዙ በፍጥንት እና በተመጣኝ ዋጋ እናስረክባለንበ፡፡👕👕 ስልክ፦ 0996890781
እንኳን ለብርሃነ ጥምቅቱ በሰላም አደረሳቹ 👕👕የጥምቀት ቲሸርቶች በብዛት እና በፍሬ በተለያዩ ዲዛይኖች ይዝዙ በፍጥንት እና በተመጣኝ ዋጋ እናስረክባለንበ፡፡👕👕 ስልክ፦ 0996890781

ለገና የሚሆን ስጦታዎን ከወዲሁ ያዘጋጁ በ0988348381 ይደውሉ @jermi123 በቴሌግራም ላይ ያገኙናል
ለገና የሚሆን ስጦታዎን ከወዲሁ ያዘጋጁ በ0988348381 ይደውሉ @jermi123 በቴሌግራም ላይ ያገኙናል

✅ሁሉም ነገር የተበላሸ እንደሆነ ሲሰማህ፣ አንድ አስደናቂ ነገር ወደ ህይወትህ ለመግባት እየሞከረ ነው። ተስፋ አትቁረጥ!

በትእዛዝ ለማሳል whatsapp +2519-88-34-83-81 ቴሌግራም @jermi123

ጌታ ያከበራትን ጌታ የመረጣትን ለጸሐይነቱ ሰማዩ ያ'ረጋትንም ንጽህት ያላትን ብጽዕት ያላትን የጠባ ከጡቷ እንደ ልጅ ያደገ እየተጫወተ በሰፊው ደረቷ ጌታን ልጄ ስትል ጌታዋ እማ ሲላት በእናትህ ያለውን፣ ራርቶ ሲምርላት ምልጃ ሲሰምርላት ሊያይ ያልታደለ፣ ቢከፋው ምን አለ? ትውልድ ካ'ይደለ! /ዮሐንስ ሞላ/

ፈርሀ እግዚአብሔር አለኝ። እኔን እኩይ ተግባር ውስጥ እንዳልገኝ የሚያግደኝ ነገር ቢኖር ፈርሀ እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔርን የምፈራ፣ በእግዚአብሔር ብቻ የምመካ ሰው ነኝ። God Loves us unconditionally. ልጆቹ ስለሆንን ብቻ የሚወደን እግዚአብሔር ነው። በመንፈሳዊ ህይወቴ እጅግ ደካማ ብሆንም በየቀኑ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጪ የሆነን ነገር ላለማድረግ ግን እጠነቀቃለሁ። በየቀኑ ፀሎት ባላደርግም፣ በየቀኑ መፅሀፍ ቅዱስ ለማንበብ ብሰንፍም እግዚአብሔርን በጣም የምፈራ ሰው ነኝ። እግዚአብሔር ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ይወደናል። ከሀጥያታችን ይልቅ ልጅነታችን ይበልጥበታል። ብንደክምም፣ ብንሰንፍም አባት ልጁን ከሚወደው በላይ እግዚአብሔር ይወደናል። ማቲዮስ 23 ፥ 37 ላይ ቃሉ እንደዚህ ይላል.. "እግዚአብሔርን በፍፁም ልብህ ፣ በፍፁም ነብስህ፣ እንዲሁም በፍፁም ሀሳብህ ውደድ" "ይላል። እግዚአብሔር ከምህረቱ ብዛት የሚሳሳልን ብንወድቅም የማይገፋን አምላክ ነው። . . "በሰማይ ከአንተ በቀር ማን አለኝ? በምድርም ከአንተ ሌላ የምሻው የለኝም። ስጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።" መዝሙር 73 ፥ 25

ለትዕዛዝ በ0988348381 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123
ለትዕዛዝ በ0988348381 ይደውሉ ለቴሌግራም @jermi123

ሌሎች እንደ መቅስፈት በሚመስል ጊዜ ነገራቸው ሲቀየርና የተሳካላቸው ሲመስልህ በነሱ አትቅና፣ እምነትህም አይጥፋ በፍጹምም ተስፋ አትቁረጥ፣ ምክንያቱም የአንተም ጽንስ የሚወለድበት ጊዜ ይመጣል፣ ምንም ጊዜ ወስዶ የማይመጣ ቢመስልም የተሻለው መምጣቱ የማይቀር ነው፣ እናም ሲመጣ ሰዎችን ሁሉ የሚያነጋግርና የሚያስደንቅ ይሆናል! የዘገየው የተሻለ ስለሆነ ነውና የራስህን ጉዞ ከሌላ ከማንኛውም ሰው ጋር አታነፃፅር !

ታገስ! "ህይወቴ ባዶ ናት፣ ትርጉም የላትም፣ እንደበረሀ ደርቃለች" ብለህ ተስፋ ልትቆርጥ ስትል አንጀት የሚያርስ መልስ የሚሰጥህ ፈጣሪህ አለ። ወዳጄ የዘገየ ይመስልሀል እንጂ እሱን የሚቀድመው የለም! አንተ ብቻ ታገስ! ሸጋ ሐሙስ ተመኘሁላችሁ🙏🙏🙏🙏

ለእናቴ ምን ልስጣት ለእናት ሁሉም ይገባታል 0988348381
ለእናቴ ምን ልስጣት ለእናት ሁሉም ይገባታል 0988348381

ለብዙዎች ሥለን አስረክበናል። በ0988348381 እና በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል።
ለብዙዎች ሥለን አስረክበናል። በ0988348381 እና በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል።

•ለዐይናችን ተስፋን ያልነሳ ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ነው። (ከዓመታት በኋላ ኢንተርኔት ውስት ያየሁት የመጀመሪያው መልካም ነገር ይህ ይመስለኛል) •እኒህ አባት እመቤታችንን ከወደዱበት ልቡና፥ ጠብታን ተመኘሁ፡፡

ልዩ የሥዕል ሥጦታዎችን መስጠት ቢፈልጉ በአጭር ቀን በጥራት በቅልጥፍና እንዲሰራ ከፈለጉ ትክክለኛ ምርጫዎት እኛ ነን ለቴሌግራም @jermi123 በ0988-34-83-81 ይደውሉ።
+1
ልዩ የሥዕል ሥጦታዎችን መስጠት ቢፈልጉ
በአጭር ቀን በጥራት በቅልጥፍና እንዲሰራ ከፈለጉ ትክክለኛ ምርጫዎት እኛ ነን
ለቴሌግራም @jermi123 በ0988-34-83-81 ይደውሉ።

በአጭር ግዜ የተለያዩ ሥዕላትን እየጨረስን እያስረከብን ነው። እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ለቴሌግራም @jermi123 እንዲሁም 0988348381 ይደውሉ።
በአጭር ግዜ የተለያዩ ሥዕላትን እየጨረስን እያስረከብን ነው።
እርሶስ ምን ይጠብቃሉ ለቴሌግራም @jermi123 እንዲሁም 0988348381 ይደውሉ።