Ermi Art studio
🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል? 🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል 👉 ለሰርግ 👉 ለምርቃት 👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ። በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali Ermi Art studio analitikasi
Ermi Art studio (@enabib) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 831 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 5 871-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 268-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 831 obunachiga ega bo‘ldi.
15 Iyun, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -459 ga, so‘nggi 24 soatda esa 0 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 0% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining N/A% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 0 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 0 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“🤔ለወዳጅ ዘመድዎ ታሪካዊ የሚታወስ ምርጥ ስጦታ ምን ልውሰድ ብለው አስበዋል?
🤗 በተመጣጣኝ ዋጋ የወደዱትን የሸራ ላይ ሥዕለ አድኅኖ ከ1500 ብር ጀምሮ በማሳል
👉 ለሰርግ
👉 ለምርቃት
👉 ለልደት ለሌሎችም ያበርክቱ።
በቴሌግራም @jermi123 ላይ ያገኙናል
በ☎️ 0988348381 ይደውሉ።”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 16 Iyun, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
በአጭር ቀን በጥራት በቅልጥፍና እንዲሰራ ከፈለጉ ትክክለኛ ምርጫዎት እኛ ነንለቴሌግራም @jermi123 በ0988-34-83-81 ይደውሉ።
በሁሉ ነገር ትዕግሰት ይኑርህ በሚያልፍ ነገር ሁሉ ትዕግሰት ይኑርህ በዚህ ምድር ላይ ጥበበኛ ፣አስተዋይ ሰዎችን የለወጠ የጠቀማቸው ትልቁ ነገር ፅናትና ትዕግሰት ነውበህይወትህ ውስጥ በመከራ በስቃይ በብዙ ነገር ስትፈተን ፍፃሜ የሚያምር ይሆናል የልፋትን ውጤት በአንድ ቀን አፍርቶና አብቦ ማየት ይከብዳል በሂደት እንጂ በችኮላ በቅፅፈት አይሆንምና የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ እግዚአብሄር ላንተ ያለውን ነገር ምንም ሊጋርድብህ አይችልም የሚጨልመው ሊነጋ ከሆነ ንጋቱን በፅናትና በትዕግስት መጠበቅ እንጂ ጨለማውን በቁጣ ማማረር ንጋትን እንድታየው አያደርግህም
ብዙዎች ችግሩ ሊያልፋቸው ጥቂት ሲቀረው ትንሽ ጊዜ መታገስባለመቻላቸው ብዙ ነገር ተበላሽቶባቸዋል የውሃ ሙላት ሲያልፍ እንደሚያልፈው ሁሉ ችግርን በጥበብ ማለፍ ልመድ በትዕግስት ሲያልፉት የማያልፍ ነገር የለምና የትዕግሰት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው በሁሉም ነገር ታጋሽ ሁን በትምህርት በስራ በትዳር በአገልግሎት በሁሉም ነገር ብቻ ታጋሽ ሁን ከጥረትህ በበለጠ መታገስ ለውጤት ያበቃሃል የሁል ጊዜ ህልምህ እውን የሚሆነው ታጋሽ ስትሆን ብቻ ነው ስለዚህ በሁሉም ነገር ታጋሽ ሁን! ያዕቆብ 5 ¹⁰ ወንድሞች ሆይ፥ የመከራና የትዕግሥት ምሳሌ የሆኑትን በጌታ ስም የተናገሩትን ነቢያትን ተመልከቱ። ¹¹ እነሆ፥ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን፤ ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል፥ ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል፤ ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።
በፈተና ውስጥ መጠበቅ ህመም አለው። የእናንተን ተራ መጠበቅ ህ መም አለው። በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ተስፋ ማድረግ ህመም አለው። እናንተ ብቻ የምታውቁት ሌላው ሰው የማያውቀው ሌላም የግላቹ ህመም ይኖራል።ግን if there is one thing you could take from my life it would be እግዚአብሔርን በመጠበቃችሁ እና በመታገሳችሁ እንደማታፍሩ ነው። ታገሱ እያመማቹህ ቻሉት። it is really worthy of the pain አትጠራጠሩ። የህይወት ምስክር ነኝ።ከምትችሉት በላይ እየተፈተናችሁ ሳይሆን ከፍ ወዳለው ማንነታችሁ እየተሻገራችሁ ነው እንጂ።ጊዜው ደርሷ ተራቹህ ሲሆን ተስፋ ባለመቁረጣችሁ ትኮራላችሁ።ለውስጣችሁ ተስፋ ባልቆርጥ ምን እንደሚፈጠር ማየት እፈልጋለሁ ብላችሁ push አድርጉት። ከእግዚአብሔር ጋር ተራችሁ ይደርሳል ቀናችሁ ይመጣል በፍጹም ደስታ ትደሰታላችሁ። ሰለህመማችሁ አምላካችሁን ታመሰግናላችሁ። እስከዛ ግን እግዚአብሔርን ጠብቁት። አቅም እንዲሰጣችሁ እየጠየቃችሁት የትዕግስቱን ህመም ታገሱት። ፍሬው ያማረ ነው።በለቅሶ የሚዘሩ በደስታ ያጭዳሉ እንዲል የማይታበል ቃሉ🙏
