EECSF
Open in Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Show more508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
508
Beloved how are you doing?The coming friday tahisas 22 we will be celebrating Christmas in our fellowship.The program will be all night so get ready and give 50 birr for your dinner expense until tomorrow for your family heads.There will be lots of programs and fun.Everyone of us will be bringing gifts to exchange with one of our brother or sister.Stay blessed!!!
508
የተወደዳቹ እንዴት ናቹ ?የፊታችን አርብ ታህሳስ22 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እናከብራለን።አዳር ፕሮግራም ስለሚሆን እንድትዘጋጁ ይሁን።ቲሞች የተለያዩ ፕሮግራሞችን አሰናድተዋል።ለራት የሚሆን 50ብር ለfamily heads እስከ ነገ ስጡ።ስጦታ የምንሰጣጥበት ጊዜ ስለሚኖር ስጦታ ይዛቹ ኑ።ተባረኩ
508
ተጨማሪ መረጃ
ለኢቫሱ ቤተሰቦች
የእህታችን የማርያምስና የስንብት ፕሮግራም ነገ ከቀኑ በ5:30 ሰዓት በጴጥሮስ ወ ጳውሎስ መካነ መቃብር በሚገኘው አዳራሽ ይሆናል።
508
ጥያቄ 1. ሀጥያት ምንድን ነው❓❔
👉1ዩሀ 3:4 ከእግዚአብሄር ስርአትና መመሪያ ውጪ የሆነ ድርጊት ሁሉ ሀጥያት ነው። ምክንያቱም አመፅ ማለት ከትእዛዝ ውጪ መሆን ስለሆነ።👉ሀጥያት በድርጊት ብቻ ሳይሆን በሀሳብ፣ በምኞት፣በንግግርም ጭምር የሚደረግ ነው። ማቴ 7:20-23፣ያዕ 1:15
⭕️ሁለት የሀጥያት አይነቶች አሉ። ommission and commission.
👉ommission: - አታድርጉ የተባለውን ነገር ማድረግ
ምሳሌ:- አትግደል የተባለውን ትዕዛዝ ትተን መግደል
👉commission: - አድርጉ የተባለውን አለማድረግ
ምሳሌ:- ትጉና ፀልዩ የተባለውን ትተን አለመፀለይ
508
DON'T FORGET IT'S TOMORROW!!! Even if you can't donate come to support. Thanks
For more info
Kal 0910112707
Efi 0911731738
508
ሰላም ተወዳጁ ህብረት! 🤗
👉 ለተቸሩ ወገኖቻችን ማዕድ የማጋራት ጊዜ ይኖረናል። ይህንንም የምናደርገው ካፌ የምንጠቀም ተማሪዎች በካፌው የሚቀርብልንን ዳቦ፣ ካፌ ተጠቃሚዎች ያልሆንን ደግሞ ከዳቦ ማከፋፈያዎች 1 ዳቦ በመግዛት ወይም 5 ብር በመስጠት እዛው ያሉት እንዲገዙ በማድረግ በግቢያችን ዙሪያ ላሉ የተቸገሩ ወገኖች የምናጋራ ይሆናል።
⚠️ ማሳሰቢያ!
የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በ family ስለሆነ የ family heads ማዕድ ማጋራቱን እንድታስተባብሩ ይጠበቃል። family ያልተሰጣችሁ ወይም የሌላችሁ ተማሪዎች family ካሏቸው ጓደኞቻችሁ ጋር ማዕድ እንድታጋሩ እናሳስባለን።
መልካም ምሽት! 🤗
