ch
Feedback
EECSF

EECSF

前往频道在 Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

显示更多
508
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

Beloved how are you doing?The coming friday tahisas 22 we will be celebrating Christmas in our fellowship.The program will be all night so get ready and give 50 birr for your dinner expense until tomorrow for your family heads.There will be lots of programs and fun.Everyone of us will be bringing gifts to exchange with one of our brother or sister.Stay blessed!!!

የተወደዳቹ እንዴት ናቹ ?የፊታችን አርብ ታህሳስ22 የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እናከብራለን።አዳር ፕሮግራም ስለሚሆን እንድትዘጋጁ ይሁን።ቲሞች የተለያዩ ፕሮግራሞችን አሰናድተዋል።ለራት የሚሆን 50ብር ለfamily heads እስከ ነገ ስጡ።ስጦታ የምንሰጣጥበት ጊዜ ስለሚኖር ስጦታ ይዛቹ ኑ።ተባረኩ

ተጨማሪ መረጃ ለኢቫሱ ቤተሰቦች የእህታችን የማርያምስና የስንብት ፕሮግራም ነገ ከቀኑ በ5:30 ሰዓት በጴጥሮስ ወ ጳውሎስ መካነ መቃብር በሚገኘው አዳራሽ ይሆናል።
ተጨማሪ መረጃ ለኢቫሱ ቤተሰቦች የእህታችን የማርያምስና የስንብት ፕሮግራም ነገ ከቀኑ በ5:30 ሰዓት በጴጥሮስ ወ ጳውሎስ መካነ መቃብር በሚገኘው አዳራሽ ይሆናል።

ጥያቄ 1. ሀጥያት ምንድን ነው❓❔ 👉1ዩሀ 3:4 ከእግዚአብሄር ስርአትና መመሪያ ውጪ የሆነ ድርጊት ሁሉ ሀጥያት ነው። ምክንያቱም አመፅ ማለት ከትእዛዝ ውጪ መሆን ስለሆነ።👉ሀጥያት በድርጊት ብቻ ሳይሆን በሀሳብ፣ በምኞት፣በንግግርም ጭምር የሚደረግ ነው። ማቴ 7:20-23፣ያዕ 1:15 ⭕️ሁለት የሀጥያት አይነቶች አሉ። ommission and commission. 👉ommission: - አታድርጉ የተባለውን ነገር ማድረግ ምሳሌ:- አትግደል የተባለውን ትዕዛዝ ትተን መግደል 👉commission: - አድርጉ የተባለውን አለማድረግ ምሳሌ:- ትጉና ፀልዩ የተባለውን ትተን አለመፀለይ

#THIS TUESDAY MISS IT NOT!!!
#THIS TUESDAY MISS IT NOT!!!

#This tuesday MISS IT NOT!!!
#This tuesday MISS IT NOT!!!

photo content

photo content

DON'T FORGET IT'S TOMORROW!!! Even if you can't donate come to support. Thanks For more info Kal 0910112707 Efi 0911731738
DON'T FORGET IT'S TOMORROW!!! Even if you can't donate come to support. Thanks For more info Kal 0910112707 Efi 0911731738

ወደ ቃሉ እንመለስ by Ruth.m4a34.99 MB

THIS SATURDAY!
THIS SATURDAY!

photo content

DON'T FORGET!!! TOMORROW let's meet at the registrar on TIME🙏 .
DON'T FORGET!!! TOMORROW let's meet at the registrar on TIME🙏 .

photo content

ሰላም ተወዳጁ ህብረት! 🤗 👉 ለተቸሩ ወገኖቻችን ማዕድ የማጋራት ጊዜ ይኖረናል። ይህንንም የምናደርገው ካፌ የምንጠቀም ተማሪዎች በካፌው የሚቀርብልንን ዳቦ፣ ካፌ ተጠቃሚዎች ያልሆንን ደግሞ ከዳቦ ማከፋፈያዎች 1 ዳቦ በመግዛት ወይም 5 ብር በመስጠት እዛው ያሉት እንዲገዙ በማድረግ በግቢያችን ዙሪያ ላሉ የተቸገሩ ወገኖች የምናጋራ ይሆናል። ⚠️ ማሳሰቢያ! የማዕድ ማጋራቱ የሚከናወነው በ family ስለሆነ የ family heads ማዕድ ማጋራቱን እንድታስተባብሩ ይጠበቃል። family ያልተሰጣችሁ ወይም የሌላችሁ ተማሪዎች family ካሏቸው ጓደኞቻችሁ ጋር ማዕድ እንድታጋሩ እናሳስባለን። መልካም ምሽት! 🤗