en
Feedback
EECSF

EECSF

Open in Telegram

ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::

Show more
508
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Posts Archive
👉3 DAYS LEFT👈 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ The challenges has three h
👉3 DAYS LEFT👈 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #Title_Of_The_Day You Are Invited To Join The Challenge👍 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

ሰላም እንዴት ናችሁ 👋👋 ነገ እንደተለመደው የማክሰኞ ፕሮግራማችን ይቀጥላል ስለዚህ ስትመጡ ሁላችሁም ያልከፈላችሁ ልጆች የገና አዳር መዋጮ 100 ብር  ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር ልናሳስባችሁ እንወዳለን ። ለዚህ ቀና ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏 For more information contact- @praklitos @chachini @Yado1486 # EiABC fellowship

ሰላም እንዴት ናችሁ 👋👋 ነገ እንደተለመደው የማክሰኞ ፕሮግራማችን ይቀጥላል ስለዚህ ስትመጡ ሁላችሁም ያልከፈላችሁ ልጆች የገና አዳር መዋጮ 100 ብር ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር ልናሳስባችሁ እንወዳለን ። ለዚህ ቀና ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏 # EiABC fellowship

👉4 DAYS LEFT👈 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ The challenges has three h
👉4 DAYS LEFT👈 📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #Title_Of_The_Day You Are Invited To Join The Challenge👍 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️ The challenges has three hash tags, lists; #10_Days_Challenge #THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH #Title_Of_The_Day You Are Invited To Join The Challenge👍 Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!

TEUSDAY SERVICE 🔥🔥🔥 By Tigist ቅድስና- part 2 ❤️❤️❤️❤️ # EiABC fellowship

🔊🔊ANNOUNCEMENT ✨✨✨✨✨✨✨✨✨ ሰላም የተወደዳችሁ 👋👋እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን እንደሚታወቀው የ EiABC fellowship ልዩ የሆነ የገና በዓል  የሚከበረው ታህሳስ 25(ሀሙስ ምሽቱን ሙሉ) ነው ፤ ስለዚህ ለምግብ እና ለአንዳንድ ወጪዎች እያንዳንዱ የፌሎው አባል 100 ብር ያዋጣል በመሆኑም በየfamily ስለሚሰበሰብ እንድትተባበሩ ስንል በታላቅ ፍቅር እንጠይቃለን ፤ ፌሎውን ለመደገፍም ስለሆነ በሰዓቱ መገኘት ማትችሉ ልጆች እንኳን ይህንን ገንዘብ ማዋጣት ይኖርባችኋል እንዲሁም ይጠበቅባችኋል🔥🔥🔥🔥 ለትብብራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ❤️🙏🙏🙏 “እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም አልኋቸው።”   — ነሀምያ 2፥20 #Share_Share_Share #EiABC fellowship

Recordruth.3gpp45.86 MB

TEUSDAY SERVICE 🔥🔥 ሮሜ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤ ²⁷ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ። Assemble of God church @11:30 Come on time ❗️❗️💥 EiABC fellowship

TEUSDAY SERVICE 🔥🔥 Assemble of God church Time 11:30 Come on time ❗️❗️💥 EiABC fellowship

✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 💢Morning prayer at shekhinah Church. 💢Time..12:30-2:00 L.T 💢Come with ur friends, and start your day, with God.
✨✨✨✨✨✨✨✨✨ 💢Morning prayer at shekhinah Church. 💢Time..12:30-2:00 L.T 💢Come with ur friends, and start your day, with God. ❤️ ፀጋ ይብዛላችሁ::❤️ ማለዳዬን_ለእግዚአብሔር Prayer_and_Counselling_Team

ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው። ² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።

Record Hyleyesus .3gpp34.93 MB

TEUSDAY SERVICE “ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።” — ሉቃስ 16፥13 💥የፀሎት ጊዜ 💥የአምልኮ ጊዜ 💥የቃል ጊዜ ቦታ - Lideta Assemble of God church ሰዓት- 11:30 🔥🔥በፍፁም አይቀርም❗️❗️ ሁላችሁም ኑ የእግዚአብሔርንም ድንቅ ስራ እዩ። #EiABCFelloship

MISS IT NOT!! 💯% እንቀጣጠላለን ... እናቀጣጥላለን!💪💪 እንነቃለን ... እናነቃቃለን!💪💪 "ይህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ድምጽ ነው። ሂዱ ሲለን እንሄዳለን ትከሉ ሲለን እንተክላለን
MISS IT NOT!! 💯% እንቀጣጠላለን ... እናቀጣጥላለን!💪💪 እንነቃለን ... እናነቃቃለን!💪💪 "ይህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ድምጽ ነው። ሂዱ ሲለን እንሄዳለን ትከሉ ሲለን እንተክላለን ንቀሉ ሲለን እንነቅላለን ስበኩ ሲለን እንሰብካለን ተናገሩ ሲለን ይህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ድምጽ ነው። THIS IS THE VOICE OF GOSPEL ARMY!"

photo content

photo content

Record2023.3gpp37.70 MB