EECSF
Ir al canal en Telegram
ይህ በ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ ህንፃ ኮሌጅ ወንጌል አማኞች ክርስቲያን ህብረት ነው:: #ተቀዳሚ_ዐላማ፤የምንኖርለት:- •ተማሪዎችን በማገልገል የእግዚአብሔርን መንግስት ማስፋት #በዚህ_ቻናል:- ☞ የክርስቶስን አካል የ ሚያንፁ ልዩ ልዩ መልዕክቶች ይቀርባሉ:: ☞ከ ህብረቱ መሪዎችና ከ [ኢቫሱ] የ ሚተላለፉ መልዕክቶችን ያገኛሉ::
Mostrar más508
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
508
👉3 DAYS LEFT👈
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#Title_Of_The_Day
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
508
ሰላም እንዴት ናችሁ 👋👋
ነገ እንደተለመደው የማክሰኞ ፕሮግራማችን ይቀጥላል ስለዚህ ስትመጡ ሁላችሁም ያልከፈላችሁ ልጆች የገና አዳር መዋጮ 100 ብር ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር ልናሳስባችሁ እንወዳለን ።
ለዚህ ቀና ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
For more information contact-
@praklitos
@chachini
@Yado1486
# EiABC fellowship
508
ሰላም እንዴት ናችሁ 👋👋
ነገ እንደተለመደው የማክሰኞ ፕሮግራማችን ይቀጥላል ስለዚህ ስትመጡ ሁላችሁም ያልከፈላችሁ ልጆች የገና አዳር መዋጮ 100 ብር ይዛችሁ እንድትመጡ በጌታ ፍቅር ልናሳስባችሁ እንወዳለን ።
ለዚህ ቀና ትብብራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏
# EiABC fellowship
508
👉4 DAYS LEFT👈
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#Title_Of_The_Day
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
508
📖We proclaim God's knowledge with the idea of WHO WAS BORN and WHY WAS HE BORN!✝️
The challenges has three hash tags, lists;
#10_Days_Challenge
#THE_GOD_OF_HEAVEN_ON_EARTH
#Title_Of_The_Day
You Are Invited To Join The Challenge👍
Hosted BY:- Addis Ababa University Christian Fellowships (EiABC, 6Kilo, 5Kilo, 4 Kilo, Sefere Selam and Tikur Anbesa campuses)!!
508
🔊🔊ANNOUNCEMENT
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
ሰላም የተወደዳችሁ 👋👋እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን እንደሚታወቀው የ EiABC fellowship ልዩ የሆነ የገና በዓል የሚከበረው ታህሳስ 25(ሀሙስ ምሽቱን ሙሉ) ነው ፤ ስለዚህ ለምግብ እና ለአንዳንድ ወጪዎች እያንዳንዱ የፌሎው አባል 100 ብር ያዋጣል በመሆኑም በየfamily ስለሚሰበሰብ እንድትተባበሩ ስንል በታላቅ ፍቅር እንጠይቃለን ፤ ፌሎውን ለመደገፍም ስለሆነ በሰዓቱ መገኘት ማትችሉ ልጆች እንኳን ይህንን ገንዘብ ማዋጣት ይኖርባችኋል እንዲሁም ይጠበቅባችኋል🔥🔥🔥🔥
ለትብብራችሁ ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ❤️🙏🙏🙏
“እኔም መልሼ፦። የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን፤ እናንተ ግን በኢየሩሳሌም እድል ፈንታና መብት መታሰቢያም የላችሁም አልኋቸው።”
— ነሀምያ 2፥20
#Share_Share_Share
#EiABC fellowship
508
TEUSDAY SERVICE 🔥🔥
ሮሜ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ ስለዚህ እግዚአብሔር ለሚያስነውር ምኞት አሳልፎ ሰጣቸው፤ ሴቶቻቸውም ለባሕርያቸው የሚገባውን ሥራ ለባሕርያቸው በማይገባው ለወጡ፤
²⁷ እንዲሁም ወንዶች ደግሞ ለባሕርያቸው የሚገባውን ሴቶችን መገናኘት ትተው እርስ በርሳቸው በፍትወታቸው ተቃጠሉ፤ ወንዶችም በወንዶች ነውር አድርገው በስሕተታቸው የሚገባውን ብድራት በራሳቸው ተቀበሉ።
Assemble of God church
@11:30
Come on time ❗️❗️💥
EiABC fellowship
508
✨✨✨✨✨✨✨✨✨
💢Morning prayer at shekhinah Church.
💢Time..12:30-2:00 L.T
💢Come with ur friends, and start your day, with God.
❤️ ፀጋ ይብዛላችሁ::❤️
ማለዳዬን_ለእግዚአብሔር
Prayer_and_Counselling_Team
508
ሮሜ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።
² የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።
508
TEUSDAY SERVICE
“ለሁለት ጌቶች መገዛት የሚቻለው ባርያ ማንም የለም፤ ወይም አንዱን ይጠላልና ሁለተኛውንም ይወዳል፥ ወይም ወደ አንዱ ይጠጋል ሁለተኛውንም ይንቃል። ለእግዚአብሔርና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም።”
— ሉቃስ 16፥13
💥የፀሎት ጊዜ
💥የአምልኮ ጊዜ
💥የቃል ጊዜ
ቦታ - Lideta Assemble of God church
ሰዓት- 11:30
🔥🔥በፍፁም አይቀርም❗️❗️
ሁላችሁም ኑ የእግዚአብሔርንም ድንቅ ስራ እዩ።
#EiABCFelloship
508
MISS IT NOT!! 💯%
እንቀጣጠላለን ... እናቀጣጥላለን!💪💪
እንነቃለን ... እናነቃቃለን!💪💪
"ይህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ድምጽ ነው።
ሂዱ ሲለን እንሄዳለን
ትከሉ ሲለን እንተክላለን
ንቀሉ ሲለን እንነቅላለን
ስበኩ ሲለን እንሰብካለን
ተናገሩ ሲለን
ይህ የእግዚአብሔር ሰራዊት ድምጽ ነው።
THIS IS THE VOICE OF GOSPEL ARMY!"
