en
Feedback
የአገልጋይ ብርሃኑ ገፅ

የአገልጋይ ብርሃኑ ገፅ

Open in Telegram

ይህ የአገልጋይ ብርሃኑ ገፅ ነው።ዓላማዬ የተለያዩ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶችን ማካፈልና ማድረስ ሲሆን ምክሮችን፥አባባሎችን፥ፀሎቶችንና ትዝብቶቼን የማካፍልም ይሆናል።የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ወደ ልቤ ያመጣውንና የተናገረኝንም እፅፋለሁ።ትውልዱን ወደ ኢየሱስ የሚያስጠጋውን የትኛውንም ነገር የምፅፍበት ገፄ ነው።በማንበብና ሼር በማድረግ ከአገልግሎቴ ጎን ይቁሙ።0984005562.

Show more
447
Subscribers
+224 hours
+87 days
+3030 days
Posts Archive
ተጋበዙልኝ

ይሄንን ድንቅ መዝሙር ተጋበዙልኝ

ሰላም ለእናንተ ይሁን ጻድቃን ሰማዕታት ተከታታይ ትምህርቱን ነገ ከምሽቱ 3:00 እንጀምራለን። ርእስ፦ ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ በሳምንት ሦስት ቀን፦ ማክሰኞ፣ ሐሙስ እና እሑድ ሰዓት፦ ከምሽቱ 3:00 በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር የሚፈጀው ጊዜ፦ ሦስት ሳምንት ክፍሎች፦ ዘጠኝ ክፍል (episodes) አገልጋይ፦ ብርሃኑ ታምራት በምን? ፦ በቲክቶክ ተባረኩልኝ … ጸልዩልኝ