en
Feedback
AVT - aviewtainment

AVT - aviewtainment

Open in Telegram

📈 Analytical overview of Telegram channel AVT - aviewtainment

Channel AVT - aviewtainment (@aviewtainment) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 12 687 subscribers, ranking 4 929 in the Sports category and 2 257 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 12 687 subscribers.

According to the latest data from 25 December, 2024, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -237 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

Channel description not provided.

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 26 December, 2024), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Sports category.

12 687
Subscribers
No data24 hours
-397 days
-23730 days
Posts Archive
አፍሪካውያን የቀድሞ ኮከቦች አዲስ አበባ ገብተዋል ****** ናይጄሪያዊውን የቀድሞ እግርኳስ ኮከብ ንዋንኮ ካኑን ጨምሮ ሄንሪ ካማራ፣ ዳንኤል አሞካቺና ሌሎች በርካታ የቀድሞ የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋቾች
+1
አፍሪካውያን የቀድሞ ኮከቦች አዲስ አበባ ገብተዋል ****** ናይጄሪያዊውን የቀድሞ እግርኳስ ኮከብ ንዋንኮ ካኑን ጨምሮ ሄንሪ ካማራ፣ ዳንኤል አሞካቺና ሌሎች በርካታ የቀድሞ የአፍሪካ ኮከብ ተጫዋቾች ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል። በቀጣይ ቀናት በሚካሄደው የሸነን አፍሪካ ፌስቲቫል ላይ ይሳተፋሉም ተብሏል። በፌስቲቫሉ የውጭ ሀገራት የእግር ኳስ ተጫዋቾች፣ ተዋናዮች፣ የማህበራዊ ትስስር ገጽ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ዲዛይነሮች፣ ሞዴሎች፣ የቴክኖሎጂ ባለሞያዎች፣ ባለ ሃብቶች፣ ዲፕሎማቶችና በሌሎች የሙያ ዘርፎች የተሰማሩ ግለሰቦች እንደሚሳተፉ የቱሪዝም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቻምፒዮና 10 ሜዳሊያ ወስዳለች ********* ኢትዮጵያ በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች። ላለፋት ስድስት ቀናት በካሜሩን
+3
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቻምፒዮና 10 ሜዳሊያ ወስዳለች ********* ኢትዮጵያ በ23ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ቻምፒዮና 10 ሜዳሊያዎችን በማግኘት ውድድሩን አጠናቅቃለች። ላለፋት ስድስት ቀናት በካሜሩን ዱአላ ከ50 ሺ ሰው በላይ የመያዝ አቅም ባለው የጃፑማ ሁለገብ ስታዲየም ከ27 ሀገራት በላይ የተውጣጡ 2 ሺህ 500 አትሌቶችን በሁሉም የአትሌቲክስ ተግባራት ሲያፎካክር የቆየው ቻምፒዮና ትናንት ምሽት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተጠናቋል። ኢትዮጵያም በ32 ሴት እና በ36 ወንድ አትሌቶች በ19 የአትሌቲክስ የውድድር ተግባራት ተሳትፋ በ5 ወርቅ፣ በ4 ብር እና በ1 ነሐስ በአጠቃላይ በ10 ሜዳሊያዎች ውድድሩን አጠናቅቃለች።

የቀድሞው የዩናይትድ ኮከብ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል June 27, 2024 Amen የመቻል እግር ኳስ ክለብ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ ሙግለጫ የቀድሞ ማንችስተር ዩናይትድ እና ፖርቹጋላዊ ኮከብ ሉዊስ ናኒ ኢት
የቀድሞው የዩናይትድ ኮከብ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣል June 27, 2024 Amen የመቻል እግር ኳስ ክለብ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ ሙግለጫ የቀድሞ ማንችስተር ዩናይትድ እና ፖርቹጋላዊ ኮከብ ሉዊስ ናኒ ኢትዮጵያ እንደሚመጣ አረጋግጦልናል ብሏል። ከሃምሌ ስድስት ጀምሮ ኢትዮጵያ ይደርሳል የተባለ ሲሆን በአስደናቂ አብዶዎቹ የሚታወቀው የቀድሞ የመስመር አጥቂ ናኒ በቀጥታ ባስተላለፈው የቪዲዮ መልእክት “ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያን ለማየት ጓጉቻለሁ” ብሏል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64381 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ህልሙን እውን ያደረገው ጆርጅያዊ June 27, 2024 Amen የያኔው የዳይናሞ ቲቢሊሲ አካዳሚ ታዳጊ እንደ ብዙ ታዳጊ ተጫዋቾች ሮናልዶን እያየና እሱን መሆን እየተመኘ ነው ያደገው። ፖርቹጋላዊው የ
ህልሙን እውን ያደረገው ጆርጅያዊ June 27, 2024 Amen የያኔው የዳይናሞ ቲቢሊሲ አካዳሚ ታዳጊ እንደ ብዙ ታዳጊ ተጫዋቾች ሮናልዶን እያየና እሱን መሆን እየተመኘ ነው ያደገው። ፖርቹጋላዊው የእግር ኳስ ፈርጥ ኳስ ሳያቆም አንድ ቀን አብሬው ብጫወት እያለ ሲመኝና ሲያልምም አድጓል። ይህ ህልምና ምኞቱ ቅዠት ሆኖ አልቀረም። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64376 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ የአመቱ ኮከብ እጩዎች ****** የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዓመቱ ኮከብ
+3
የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ የአመቱ ኮከብ እጩዎች ****** የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች፤ ግብ ጠባቂ እና የዓመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች እጩዎች ይፋ ሲደረጉ፣ የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች እጩዎች ባሲሩ ኡመር፣ ሽመልስ በቀለ፣ ፈቱዲን ጀማል፣ ቸርነት ጉግሳ፣ አሊ ሱሌይማን፣ ከነዓን ማርክነ እና ቢንያም ፍቅሬ ሆነዋል። የዓመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ እጩዎች አቡበክር ኑራ፣ ሰዒድ ሀብታሙ እና ፍሬው ጌታሁን ሆነው ተመርጠዋል። የዓመቱ ወጣት ተስፈኛ ተጫዋች እጩዎች ወገኔ ገዛኸኝ፣ ተመስገን ብርሃኑ፣ ዮሐንስ መንግሥቱ፣ በፍቃዱ አለማየሁ እና መድን ተክሉ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ተመልካቾች እስከ ሰኔ 28/2016 ዓ.ም ብቻ በተቋሙ የቴሌግራም ቻናል በመግባት ድምፅ መስጠት እንደሚችሉ አስታውቋል።

የአቡበከር ናስር ወደ አንጋፋው የጋና ክለብ? June 26, 2024 Amen አቡበከር የሙከራ ጊዜውን አጠናቆ ከተሳካለት 88 አመት የሆነውን አንጋፋ የጋና ክለብ ይቀላቀላል። 1935 የተመሰረተው አሳ
የአቡበከር ናስር ወደ አንጋፋው የጋና ክለብ? June 26, 2024 Amen አቡበከር የሙከራ ጊዜውን አጠናቆ ከተሳካለት 88 አመት የሆነውን አንጋፋ የጋና ክለብ ይቀላቀላል። 1935 የተመሰረተው አሳንቴ ኮቶኮ በጋና አሳንቲ ግዛት ኩማሲ መቀመጫውን ያደረገ ክለብ ሲሆን፣ በአማኮም ኩማሲ የሚገኘው ባባያራ ስቴድየምን ይጠቀማል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64368 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

እድለ ቢሱ ጀርመናዊ! June 26, 2024 Amen ባላክ በሁለት የተለያዩ አመታት በትልልቅ ውድድሮች ላይ ስምንት ዋንጫዎችን ለማንሳት አንድ ጨዋታ እየቀረው ሳያነሳ የቀረበት አጋጣሚ አስገራሚ ነው።
እድለ ቢሱ ጀርመናዊ! June 26, 2024 Amen ባላክ በሁለት የተለያዩ አመታት በትልልቅ ውድድሮች ላይ ስምንት ዋንጫዎችን ለማንሳት አንድ ጨዋታ እየቀረው ሳያነሳ የቀረበት አጋጣሚ አስገራሚ ነው። ይህም በ2002 በባየርሊቨርኩሰንና በብሔራዊ ቡድኑ ሲሆን ሌላው በ2008 ከቼልሲ ጋር ነበር። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64362 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

“አብቅቶልኛል!” – ፖል ፖግባ June 23, 2024 Amen ፖግባ ስለቀጣይ የእግር ኳስ ህይወቱ በሰጠው አስተያየት ” ከዚህ በፊት የነበሩኝ ነገሮች ሁሉ አብቅተዋል ፣ አሁን አብቅቶልኛል የቀድሞው
“አብቅቶልኛል!” – ፖል ፖግባ June 23, 2024 Amen ፖግባ ስለቀጣይ የእግር ኳስ ህይወቱ በሰጠው አስተያየት ” ከዚህ በፊት የነበሩኝ ነገሮች ሁሉ አብቅተዋል ፣ አሁን አብቅቶልኛል የቀድሞው ፖግባ በድጋሚ መመለስ አይችልም ” ሲል ተደምጧል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64356 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ዩኤፋ ሜዳ የሚገቡ ደጋፊዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ይወስዳል June 23, 2024 Amen ፖርቹጋል ትናንት ቱርክን 3ለ0 በረታችበት ጨዋታ ወቅት ከጨዋታው ውጤት ይልቅ በተለያየ ደቂቃ ወደ ሜዳ ዘለው ገ
ዩኤፋ ሜዳ የሚገቡ ደጋፊዎች ላይ ጠንካራ ርምጃ ይወስዳል June 23, 2024 Amen ፖርቹጋል ትናንት ቱርክን 3ለ0 በረታችበት ጨዋታ ወቅት ከጨዋታው ውጤት ይልቅ በተለያየ ደቂቃ ወደ ሜዳ ዘለው ገብተው ከአል ነስሩ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ፎቶ ለመነሳት ጨዋታውን ያወኩ ሰባት ደጋፊዎች ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል። በዚህም የተነሳ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር እንደነዚህ አይነት ደጋፊዎችን ለማስቆም ጥበቃውን ለማጠናከር እንደሚገደድ አስታውቋል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64351 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

በአውሮፓ ዋንጫ የተሸፈነው ኮፓ አሜሪካ June 22, 2024 Amen 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64346 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://av
በአውሮፓ ዋንጫ የተሸፈነው ኮፓ አሜሪካ June 22, 2024 Amen 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64346 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ህይወት አድኗ ‘አርም ባንድ’ June 22, 2024 Amen ሮናልዶ በተለያዩ የሰብአዊ ድጋፎቹና የረድኤት ስራዎቹ የተመሰገነ ስም አለው። የወርቅ ጫማውን ሸጦ ሳይቀር ለተለያዩ ሰብአዊ ድጋፎች ሲያውል
ህይወት አድኗ ‘አርም ባንድ’ June 22, 2024 Amen ሮናልዶ በተለያዩ የሰብአዊ ድጋፎቹና የረድኤት ስራዎቹ የተመሰገነ ስም አለው። የወርቅ ጫማውን ሸጦ ሳይቀር ለተለያዩ ሰብአዊ ድጋፎች ሲያውልም አለም ያውቀዋል። ይህን የሚያደርገውም አውቆና አስቦበበት ነው። በንዴት አውልቆ የወረወረው አርም ባንድ ግን በአንድ ሰው ተነስቶ የሌላ ሰው ህይወትን እታደጋለሁ ብሎ ባላሰበበት መንገድ ሌላ ታሪክ ሰርቷል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64341 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ሰርቢያ የአውሮፓ ዋንጫውን ልታቋርጥ ትችላለች June 20, 2024 Amen ትናንት ምሽት ክሮሺያና አልባኒያ በምድብ ሁለት 2ለ2 በተለያዩበት ጨዋታ ወቅት የሁለቱ አገራት ደጋፊዎች “ሰርቢያዎችን ግደ
ሰርቢያ የአውሮፓ ዋንጫውን ልታቋርጥ ትችላለች June 20, 2024 Amen ትናንት ምሽት ክሮሺያና አልባኒያ በምድብ ሁለት 2ለ2 በተለያዩበት ጨዋታ ወቅት የሁለቱ አገራት ደጋፊዎች “ሰርቢያዎችን ግደሏቸው” የሚል ድምፅ ማሰማታቸውን ተከትሎ የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በነዚህ ደጋፊዎች ላይ እርምጃ ካልወሰደ ሰርቢያ ውድድሩን አቋርጣ እንደምትወጣ አስጠንቅቃለች። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64336 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ቀበሮዎቹ አዲስ አለቃ አግኝተዋል .................................... ከአንድ አመት የቻምፒዮንሺፕ ተፋላሚነት በኋላ ወደ ፕሪሚየርሊጉ ያደጉት ሌስተር ሲቲዎች አዲሱን የውድድር አ
ቀበሮዎቹ አዲስ አለቃ አግኝተዋል .................................... ከአንድ አመት የቻምፒዮንሺፕ ተፋላሚነት በኋላ ወደ ፕሪሚየርሊጉ ያደጉት ሌስተር ሲቲዎች አዲሱን የውድድር አመት በአዲስ አሰልጣኝ ይጀምራሉ። ስቲቭ ኩፐርም የቀበሮዎቹ አዲሱ አለቃ በመሆን ተሹመዋል። የ44 አመቱ ጎልማሳ አዲስ አዳጊውን ክለብ ለሶስት አመታት ለማሰልጠን መስማማታቸው ይፋ ሆኗል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን የታህሳስ ወር ከውጤት መጥፋት ጋር ተያይዞ ከኖቲንሀም ፎረስት ሀላፊነቱ የተሰናበቱት ኩፐር ከ2021-2023 በአሰልጣኝነት መምራት መቻላቸው አይዘነጋም። ኩፐር አዲሱን የኪንግ ፓወር ሀላፊነት በሀምሌ ወር አጋማሽ ከቀበሮዎቹ ጋር በቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ጨዋታዎች ይጀምራሉ ተብሏል። ሌስተር ሲቲ በኢንዞ ማሬስካ እየተመራ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ቢያድግም አሠልጣኙ የቼልሲ አሠልጣኝ ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።

ከደቂቃዎች በኋላ ቱርክ ከ ጆርጂያ የሚያደርጉትን የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ስድስት ጨዋታ የሚያስተናግደው የቦሩሲያ ዶርትሙንድ ስቴድየም ሲግናል ኤዱና ፓርክ ጣሪያዎች እያፈሰሱ ነው:: ይህም ጨዋታው ለተጫ
+4
ከደቂቃዎች በኋላ ቱርክ ከ ጆርጂያ የሚያደርጉትን የአውሮፓ ዋንጫ ምድብ ስድስት ጨዋታ የሚያስተናግደው የቦሩሲያ ዶርትሙንድ ስቴድየም ሲግናል ኤዱና ፓርክ ጣሪያዎች እያፈሰሱ ነው:: ይህም ጨዋታው ለተጫዋቾችም ይሁን ለደጋፊዎች ምቹ አይሆንም የሚል ስጋት እንዲፈጥር አድርጓል።

ጆርጅያ የ30 አመታት ጥረቷን የምታይበት ፍልሚያ June 18, 2024 Amen እግር ኳስ ወዳድ ህዝብ ያላት ትንሿ አገር በትልቅ ውድድር ለመሳተፍ ለበርካታ ዓመታት ደጋግማ እድሏን ስትሞክር ቆይታለች
ጆርጅያ የ30 አመታት ጥረቷን የምታይበት ፍልሚያ June 18, 2024 Amen እግር ኳስ ወዳድ ህዝብ ያላት ትንሿ አገር በትልቅ ውድድር ለመሳተፍ ለበርካታ ዓመታት ደጋግማ እድሏን ስትሞክር ቆይታለች። እአአ በ1990 የመጀመሪያው የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዋን ያደረገችው ጆርጅያ በትልቅ መድረክ ለመሳተፍ ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፋ ዛሬ የመጀመሪያ የአውሮፓ ዋንጫ ጨዋታዋን ታደርጋለች። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64331 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

ምባፔ እንደ ኦሲምሄን! June 18, 2024 Amen ተስፋ የተጣለበት ምባፔ በአውሮፓ ዋንጫው ገና በመጀመሪያው ጨዋታ ቀላል የማይባል የአፍንጫ ጉዳት ገጥሞታል። በዚህም ብብሔራዊ ቡድኑን በአውሮፓ ዋ
ምባፔ እንደ ኦሲምሄን! June 18, 2024 Amen ተስፋ የተጣለበት ምባፔ በአውሮፓ ዋንጫው ገና በመጀመሪያው ጨዋታ ቀላል የማይባል የአፍንጫ ጉዳት ገጥሞታል። በዚህም ብብሔራዊ ቡድኑን በአውሮፓ ዋንጫ ቀጣይ ጨዋታዎች እንዲያገለግል ሰባራ አፍንጫውን በማስክ ደግፎ ወደ ሜዳ እንዲገባ የአገሩ እግር ኳስ ባለስልጣናት ሃሳብ አላቸው። ለዚህም ሲባል ወደ ሜዳ ሲገባ አፍንጫውን የሚደግፍበት ማስክ እንደተዘጋጀለት ተጠቁሟል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64325 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

የተፈራው ፍልሚያ!! June 16, 2024 Amen ፖለቲካ ያጠላበት የእንግሊዝና ሰርቢያ ጨዋታ በሁለቱ አገራት ነውጠኛ ደጋፊዎች ሁከት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቶ ወደ ለየለት ግጭት እንዳያመራ ጀርመን ከሌሎ
የተፈራው ፍልሚያ!! June 16, 2024 Amen ፖለቲካ ያጠላበት የእንግሊዝና ሰርቢያ ጨዋታ በሁለቱ አገራት ነውጠኛ ደጋፊዎች ሁከት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቶ ወደ ለየለት ግጭት እንዳያመራ ጀርመን ከሌሎች ጨዋታዎች በተለየ የፀጥታ ሁኔታውን ጥብቅ አድርጋለች። ያምሆኖ የሰርብ ደጋፊዎች የእንግሊዝ ደጋፊዎችን ባንዲራ ሰርቀው ከወዲሁ ውጥረት ፈጥረዋል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64318 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

የተፈራው ፍልሚያ!! June 16, 2024 Amen ፖለቲካ ያጠላበት የእንግሊዝና ሰርቢያ ጨዋታ በሁለቱ አገራት ነውጠኛ ደጋፊዎች ሁከት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቶ ወደ ለየለት ግጭት እንዳያመራ ጀርመን ከሌሎ
የተፈራው ፍልሚያ!! June 16, 2024 Amen ፖለቲካ ያጠላበት የእንግሊዝና ሰርቢያ ጨዋታ በሁለቱ አገራት ነውጠኛ ደጋፊዎች ሁከት ከቁጥጥር ውጭ ወጥቶ ወደ ለየለት ግጭት እንዳያመራ ጀርመን ከሌሎች ጨዋታዎች በተለየ የፀጥታ ሁኔታውን ጥብቅ አድርጋለች። ያምሆኖ የሰርብ ደጋፊዎች የእንግሊዝ ደጋፊዎችን ባንዲራ ሰርቀው ከወዲሁ ውጥረት ፈጥረዋል። 👇ሊንክ በመጫን ሙሉውን ያንብቡ https://aviewtainment.com/?p=64317 ቤተሰብ ለመሆን👇ይጫኑ https://aviewtainment.com/?page_id=59503

በእድሜ ትንሹ የፕሪሚየርሊግ አሰልጣኝ ................................................. የፕሪሚየርሊጉ ክለብ ብራይተን ፋቢያን ሀርዝለርን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል። የ31
በእድሜ ትንሹ የፕሪሚየርሊግ አሰልጣኝ ................................................. የፕሪሚየርሊጉ ክለብ ብራይተን ፋቢያን ሀርዝለርን አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል። የ31 አመቱ ሀርዝለርም በፕሪሚየርሊጉ ታሪክ በእድሜ ትንሹ አሰልጣኝ ሆኗል። ብራይተን አሰልጣኙን ከጀርመኑ ክለብ ሴንት ፖሊ ለማዘዋወር የውል ማፍረሻውን ለመክፈል የተስማማ ሲሆን፣ ሀርዝለር ሮቤርቶ ዲ ዘርቢን ተክቶ በአሜክስ ስቴድየም ለሦስት አመት የሚያቆየውን ኮንትራት እንደፈረመ ይፋ ተደርጓል። "የብራይተን አዲሱ አሰልጣኝ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል" በማለት ለብራይተን ድረ ገፅ አስተያየቱን የሰጠው ወጣቱ አሰልጣኝ፣ ልዩ ታሪክ ባለው ክለብ የአዲስ ፕሮጀክቱ አካል መሆኑ እንዳስደሰተው ገልጿል። ሀርዝለር በተጠናቀቀው የውድድር አመት ሴንት ፖሊን የቡንደስሊጋ 2 ቻምፒዮን በማድረግ ወደ ዋናው ቡንደስሊጋ ተፎካካሪነት ማሳደጉ ይታወቃል።

ሮናልዲንሆ ቁጣ ! ................... ጥበበኛው ብራዚላዊው የቀድሞ ኮከብ ሮናልዲንሆ ጎቾ በአገሩ ብሔራዊ ቡድን ደስተኛ አለመሆኑን በቁጣ ገልጿል። በዚህም በቀጣዩ የኮፓ አሜሪካ ውድድር የ
ሮናልዲንሆ ቁጣ ! ................... ጥበበኛው ብራዚላዊው የቀድሞ ኮከብ ሮናልዲንሆ ጎቾ በአገሩ ብሔራዊ ቡድን ደስተኛ አለመሆኑን በቁጣ ገልጿል። በዚህም በቀጣዩ የኮፓ አሜሪካ ውድድር የሀገሩ ብራዚልን ጨዋታዎች መመልከት እንደማይፈልግ በኢንስታግራም ገፁ አሳውቋል። የብራዚል ብሔራዊ ቡድኑ በመጥፎ ሁኔታ ውስጥ መሆኑን የጠቆመዎ ጎቾ " በቀጣዩ ኮፓ አሜሪካ የብራዚልን ጨዋታዎች አልመለከትም በድሎችም አልደሰተም " ሲል ተናግሯል። "ብሔራዊ ቡድኑ ባለፉት አመታት እስካሁን ካየሁት ሁሉ እጅግ ደካማው ነው በጣም ያሳዝናል" ሲል የገለፀው ጎቾ ለቀድሞ ተጨዋቹ ክብር የሌላቸው ሀላፊዎች እና የማልያ ፍቅር ማጣት መኖሩን በቁጣ ገልጿል።