1 596
Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
August '24
August '24
+1
in 0 channels
July '24
+1
in 0 channels
Get PRO
June '240
in 0 channels
Get PRO
May '240
in 0 channels
Get PRO
April '240
in 0 channels
Get PRO
March '240
in 0 channels
Get PRO
February '24
+1 625
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 06 August | 0 | |||
| 05 August | +1 | |||
| 04 August | 0 | |||
| 03 August | 0 | |||
| 02 August | 0 | |||
| 01 August | 0 |
Channel Posts
እንኳን ደስ አላቹ ኢሞሽ ኢትዮጵያ ከ3,000 በላይ ደምበኞችን ይዘን አዲሱን አመት ተቀላቅለናል።
እስከ ዛሬ ከ 2,400 በላይ ደንበኞች ገቢ አድርገው ትሬድ እያደረጉ ይገኛሉ።
በዚ ሂደት ትንሽ አስቸጋሪ ያደረገው አብዛኛው ሰው እንደ መጀመሪያ $5 ዶላር ያስገባና ከትንሽ ቀናት በኋላ ድጋሚ ገቢ ለማረግ ይጠይቃል። ይህ የሚሆነው በበጎ አመለካከት ስናየው ትንሽ የጥርጣሬ መንፈስ ያድርበትና የመጀመሪያውን ክፍያ እንደተቀበለ ግን ኢንቨስትመንቱን መጨመር ይፈልጋል።
ይህ ለሰራተኞቻችን የተወሰነ የ ስራ ጫና እያሳደረ በመምጣቱ እንዲሁም ታማኝነታችን ከፍ ስላለ ከ ፈረንጆች አዲሱ አመት ወይም ሰኞ ታህሳስ 22 ጀምሮ ትንሹ የገንዘብ መጠን 6,000 ብር ወይም $100 ዶላር መሆኑ እናሳውቃለን ።
የተወሰኑ ደምበኞች ትርፋቸውን ገቢ የተደረገላቸውን ደረሰኝ ለምሳሌ አያይዘናል።
| 2 | ስንት ገቢ ብናደርግ በቀን ስንት ትርፍ እናገኛለን የሚል ተደጋጋሚ ጥያቄ ለመመለስ ያክል ፣
ለምሳሌ ባለፉት 3 ሳምንታት የቢት ብር ዋጋ ከ $10.55 ወደ $40+ ዶላር ከፍ ብሏል። ስለዚ ቢያንስ በቀን ከ 5% በላይ እንደሚጨምር እርግጠኞች እንድንሆን ያረገናል ማለት ነው። በዚ መሰረት
• $5 ዶላር ያስገባ ሰው በቀን ቢያንስ $0.25 ያገኛል | በ 10 ቀን $2.5 ያገኛል
• $10 ዶላር ያስገባ ሰው በቀን ቢያንስ $0.5 ያገኛል | በ 10 ቀን $5 ያገኛል
• $50 ዶላር ያስገባ ሰው በቀን ቢያንስ $2.5 ያገኛል | በ 10 ቀን $25 ያገኛል
ገቢ ወይም ኢንቨስት የምታደርጉት መጠን ከ $5 በላይ ይሁን እንጂ የትኛውም ደንበኛ የፈለገውን ለምሳሌ $7፣ $42, $53 የፈለገውን ማስገባት ይችላል | 468 |
| 3 | ገቢ ስታደርጉ አካውንታቹ LIVE ይሆናል እንዲሁም ወጪ ማረግ እና ወደ ጓደኛ ለመላክ የሚያስችሉትን በተኖች ይከፈቱላቹሃል | 362 |
| 4 | ዛሬ እያስተናገድን ያለነው የቆዩ የ ገቢ ጥያቄ የጠየቁንን ነው ። ገቢ ለማድረግ የጠየቃችሁን ወረፋች ሁ ሰደርስ ለእያንዳዳችሁ መልእክት እንልክላቹአለን። ዛሬ የተጨናነቅነው 148 ሰው ወረፋ ስለያዘ ነው፣ እናመሰግናለን። | 411 |
| 5 | 🎄🎁 We wish our valued clients a Merry Christmas 🎁🎄 | 388 |
| 6 | ለቴሌግራም ቻናል እና ግሩፕ ባለቤቶች ፣
ድርጅታችንን ለማስተዋወቅ ከዚ በፊት የከፈታችሁት ግሩፕ ወይም ቻናል ካለ በ አንድ ሰው €1 ሂሳብ እንገዛቹአለን ። | 403 |
| 7 | የ ቢት-ብር ዋጋ በ አንድ ሳምንት ውስጥ ከ 77% በላይ ጨምሯል። ይህ ማለት ቢት-ብር ላይ $100 ዶላር ኢንቨስት ያረጉ ገንዘባቸው በ 70% ጨምሯል ወይም $70 ዶላር ትርፍ አግኝተዋል ማለት ነው።
እስከዛሬ አብዛኞቻችሁ ገቢ ማድረግ ተቸግራች ሁ እንደነበር አስተያየታችሁን ተቀብለናል። ይህን ታሳቢ በማድረግ ከ ነገ ጀምሮ ሁላችሁም ተጠቃሚዎች ንግድ ባንክ ወይም አቢሲኒያ ባንክ ተጠቅማችሁ ገቢ ማረግ እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
ትንሹ የገቢ መጠን $5 ዶላር ነው ። | 641 |
| 8 | የአብዛኞቻቹ ጥያቄ ከ ዲፖዚት/Deposit ወይም ገቢ ስለማድረግ የተያያዘ ጥያቄ ነው። ገቢ ለማድረግ ሁለት መንገድ መጠቀም ትችላላቹ ። አንዱ ቀጥታ ወደ አካውንትዎ በክሪፕቶ አማካኝነት ማስገባት ይችላሉ። ሁለተኛው መንገድ በባንክ ትራንስፈር ገቢ ማድረግ ይችላሉ።
ለተጨማሪ ጥያቄ የ መረጃ ሰራተኞቻችንን በ ቴሌግራም @EmoshEtAdmin በስራ ሰዓት ማግኘት ይችላሉ። እናመሰግናለን
https://www.emosh.net | 790 |
| 9 | ትላንት ለማስረዳት እንደሞከርነው የጉርሻ መጠን መለያየት በተጠቃሚዎቻችን መሃል ክፍተት ስለፈጠረ፣ ሁሉም ተጠቃሚ ጉርሻውን ልክ እንደ DEMO አይቶ ፣ ትርፋማ እሆናለው ብሎ የሚያስብ የራሱን ገንዘብ አስገብቶ ትሬድ ማረግ ይችላል። | 611 |
| 10 | ሰላም
የ ኢሞሽ ኢትዮጵያ ተጠቃሚዎች ፣ የተወሰነ የዘገየነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የስራ ቋንቋ የሚችሉ ብቁ ሰዎችን የመጨረሻ የቅጥር ሂደት እየጨረስን ስለነበር ነው። ከ አሁን በኋሏ በ ቴሌግራም @EmoshEtAdmin በአማርኛ ቋንቋ የትኛውንም መረጃ መጠየቅ ትችላላቹ።
በዚ ሳምንት የተወሰኑ (22) የተመረጡ ሰዎችን ለመጠየቅ ሞክረን ነበር። ሁለት አካሄድ ነበር ያስመረጥናቸው ፣ አንዱ በጉርሻ መልክ የተሰጣችሁን ለሌላ ተጠቃሚ መሽጥ እንድትችሉ ሲሆን ሌላኛው አማራጭ ደግሞ ሰው እንደየ አቅሙ ከ 5ዶላር ጀምሮ ኢንቨስት አድርጎ በኛ Artificially Advanced Trading Bot (AI) የሆነ ሮቦት አማካኝነት የተገኝውን ትርፍ በየቀኑ ቀጥታ ወደ ባንክ እንድናስገባላቹ የሚል ነበር። ሆኖም እኛ መጀመሪያ አስበነው የነበረው እንዲሁም የሄድንበት አካሄድ ለመጀመሪያዎቹ 500 ተጠቃሚዎች $30 ዶላር ጉርሻ ሰጥተን ለተቀሩት ደግሞ $5 ዶላር ጉርሻ ሰጥተን ሙሉ የመሸጥ መብት ተሰጥቷችው መገበያየት እንዲችሉ ነበር ። ሆኖም ይህ አካሄድ የ5 ዶላር ጉርሻ ተጠቃሚዎችን ያስደሰተ አልነበረም ። ከሁለት ቀን የማሰቢያ ጊዜና ከ5 ዶላር ጉርሻ ተጠቃሚዎች ጋር ባደረግነው ውይይት ሁሉንም ተጠቃሚ በእኩል ለማስተናገድ ሲባል፣ ሁሉም የየራሱ ገንዘብ አስገብቶ ትሬድ/ኢንቨስት እንዲያደርግ ወስነናል።
የትኛውም አገር ስንሰራ ለየትኛውም ተጠቃሚ በቀን ይሄን ያክል እንሰጣለን ብለን ቃል አልገባንም ቃል መግባትም አንችልም ፣ ምክንያቱም ይህ ትሬዲንግ ስለሆነ ተደናግጦ የሚወጣ ሊከስር ይችላል ተረጋግቶ ትሬድ የሚያደርግ ወይንም የኛን Artificially Advanced Trading Bot (AI) የሚጠቀም ደግሞ አትራፊ ሊሆን ይችላል።
ክፍያን በተመለከተ ልክ እንደ ማንኛውም ትሬዲንግ ድርጅት በየትኛውም ቀን በየትኛውንም ሰዓት ከ5 ዶላር በላይ ወጪ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን እናመሰግናለን።
ለተጨማሪ ጥያቄ የ መረጃ ሰራተኞቻችንን በ ቴሌግራም @EmoshEtAdmin በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:30 እስከ ማታ 12:30 ማግኘት ይችላሉ። እናመሰግናለን
https://www.emosh.net | 777 |
