en
Feedback
ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ

ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ

Closed channel

📈 Analytical overview of Telegram channel ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ

Channel ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 42 996 subscribers, ranking 3 037 in the Technologies & Applications category and 796 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 42 996 subscribers.

According to the latest data from 15 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -1 124 over the last 30 days and by -50 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 12.13%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 5.37% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 5 219 views. Within the first day, a publication typically gains 2 311 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 14.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
instagram👇👇 https://www.instagram.com/umer_4k?igsh=MTB3NXg4aTRnaG9ueQ== YouTube 👇👇 https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL ዋትስapp👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va59PxG5q08ZaNKexD1L @UMER4K

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 16 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Technologies & Applications category.

42 996
Subscribers
-5024 hours
-2467 days
-1 12430 days
Posts Archive
Story

photo content

Story

ሀገራችን ላይ ቢሰራ በጣም ምርጡ ሳተላይት hotbird 13°E ግን እንደምታዩት ሰሜን አፍሪካን እና ኢትዮጲያ ላይ ደግሞ አፋር የተወሰኑ ቦታዎች እና በትልቁ over 260Cm ዲሽ ከሆነ ደግሞ ወደ
ሀገራችን ላይ ቢሰራ በጣም ምርጡ ሳተላይት hotbird 13°E ግን እንደምታዩት ሰሜን አፍሪካን እና ኢትዮጲያ ላይ ደግሞ አፋር የተወሰኑ ቦታዎች እና በትልቁ over 260Cm ዲሽ ከሆነ ደግሞ ወደ ሰሜን ትግራይ የመግባት እድል አለው እና ጎንደር አካባቢም እንደተሞከረም አይቻለው ግን ሰሃኑ ብቻ ሳይሆን LNB prime focus መሆኑ በጣም ወሳኝ ነው ሳተላይቱ የያዘው ቻናል ለኳስ ፊልም እና የተለያዩ ለአውሮፓ ሀገሮች የሚሆኑ ቻናሎች ናቸው Channel list https://www.lyngsat.com/Hotbird-13F-13G.html

ከውስን ሰዎች በስተቀር በጣምብዙ ሰው ስለ LEG Hybrid ሪሲቨራችን አያወቁም TV BOX + RECEIVER ሁለቱን በአንድ አጣምሮ ስለያዘው ሪሲቨር LEG A11 PRO ሙሉ ማብራሪያ tiktok ላይ
+1
ከውስን ሰዎች በስተቀር በጣምብዙ ሰው ስለ LEG Hybrid ሪሲቨራችን አያወቁም TV BOX + RECEIVER ሁለቱን በአንድ አጣምሮ ስለያዘው ሪሲቨር LEG A11 PRO ሙሉ ማብራሪያ tiktok ላይ ተለቋል 👇👇👇 https://www.tiktok.com/@umer4k_tiktok?_r=1&_t=ZS-99fhrOqqqOK https://vt.tiktok.com/ZSqudjSNB/ https://vt.tiktok.com/ZSqudYR3N/ https://vt.tiktok.com/ZSqudmfCL/

ለቲቪም ሆነ ለስልክ የአርሰናልን ኳስ ለማየት Playfy appን ማውረድ ለምትፈልጉ 👇 https://t.me/+nwd6dgNmH8c4NGY0

ዛሬ ለስልክ የሚሆን የኳስ መመልከቻ በኢትዮ ቴሌ ኔትወርክ 2 app አወዳደርኩ cricfy እና Playfy በጣም ልዩነት አላቸው ለኔ ምርጡ 👰Playfy app ነው መቆራረጥ የለውም source ስትመርጡ Playfy Live ፣ Playfy fast እና Playfy Low የሚሉትን ብትመረጡ የተሻለ ነው ኔትወርክ አዛ የሚደረግ ቦታ ሁኜ በራሱ ፅድት ብለው ይሠራሉ cricfy ለኔ በቴሌ ኔትወርክ አዛ ነው የእናንተን አላውቅም እስኪ ኮሜንት ላይ ሀሳብ አስተያየታችሁን Playfy appን ማውረድ ለምትፈልጉ 👇 https://t.me/+nwd6dgNmH8c4NGY0

Story

የባንክ አካውንታችን 🏦CBE 1000621198789 🏦አዋሽ ባንክ 01425461237900 🏦ዳሽን ባንክ 2919839505211 ዑመር ንጉስ ሙሀመድ አድራሻ መርካቶ 0911590613 በነዚህ አካውን
የባንክ አካውንታችን 🏦CBE 1000621198789 🏦አዋሽ ባንክ 01425461237900 🏦ዳሽን ባንክ 2919839505211 ዑመር ንጉስ ሙሀመድ አድራሻ መርካቶ 0911590613 በነዚህ አካውንቶች በማስገባት ደረሰኝ ወደ @UMER4K ይላኩ

ONLINE ነኝ server ፈላጊ INBOX ብቻ ያድርግልኝ እባካችው ፍላጎታችሁን ግሩፑ ላይ አትናገሩ ጥሩ ሻጮች እንዳሉት ሁሉ ብዙ ሌባ አለ ። @UMER4K

ይሄ ደንቆሮ ሊያጭበረብር ሞከረ ሪሲቨሩ የሱ ስላልሆነ Block ማድረግ አልፈለኩም ግን አመርቂ ስድብ አጠጥቼዋለው ከዚህ በኋላ ለማጭበርበር የምታሰቡ ሪሲቨራችሁን እንዳጣችው ቁጠሩት Block አስደርገ
ይሄ ደንቆሮ ሊያጭበረብር ሞከረ ሪሲቨሩ የሱ ስላልሆነ Block ማድረግ አልፈለኩም ግን አመርቂ ስድብ አጠጥቼዋለው ከዚህ በኋላ ለማጭበርበር የምታሰቡ ሪሲቨራችሁን እንዳጣችው ቁጠሩት Block አስደርገዋለው የትኛውምንም ሪሲቨር ካሁን በፊት የደረሰባችው ታውቃላችው ።

Vአiፒ 2 ላይ ነገሮች ከተስተካከሉ Be1N4K በቅርቡ የሚበረገድ ይመስለኛል ። ግን ትክክለኛ 4K በሆኑ ሪሲቨሮች ብቻ መሆኑን አትዘንጉ።

የአውሮፓ CHAMPIONS LEAGUE ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ Club Brugge vs Aston Villa Dortmund vs Villarreal Porto vs Man City Real Madrid vs Inter

አሸናፊዎች
አሸናፊዎች