es
Feedback
ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ

ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ

Canal cerrado

📈 Análisis del canal de Telegram ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ

El canal ዑመር TEክኖሎጂ መረጃ en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 46 050 suscriptores, ocupando la posición 2 911 en la categoría Tecnologías y Aplicaciones y el puesto 693 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 46 050 suscriptores.

Según los últimos datos del 30 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 426, y en las últimas 24 horas de -39, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 13.80%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 4.49% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 6 355 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 069 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 16.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
instagram👇👇 https://www.instagram.com/umer_4k?igsh=MTB3NXg4aTRnaG9ueQ== YouTube 👇👇 https://youtube.com/watch?v=VRgYAtWWh0w&si=COBGMoHXltFeIywL ዋትስapp👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029Va59PxG5q08ZaNKexD1L @UMER4K

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 01 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Tecnologías y Aplicaciones.

46 050
Suscriptores
-3924 horas
-3177 días
-1 42630 días
Archivo de publicaciones
የዛሬ ጨዌዎች እንደሚተላለፉ አረጋግጫለው 🙏 ስለታገሳችሁኝ በጣም አመሰግናለው መልካም ጨዋታ

#2ኛ ከዚህ በኋላ አሁን ባለው logo ይቀጥላል🫡 ስምም ለውጥ ሊኖር ይችላል

የዛሬ schedule ተልኮልኛል የመታየት እድል አለው መልስ ከተሰጠኝ እነግራችዋለው

ወገኖቼ ይህንን Post እየተመለከትን

ነገ የሚደረጉ ሁሉንም ጨዋታዎች 24 ላይ አይተላለፉም አስቀድሜ ልንገራችሁ ብዬ ነው ። በሰርቨር ጥገና ምክንያት ሊሆን ይችላል ያለውን ነገር ነገ ግን አረጋግጨ አሳውቃለው 🫡 ለሚፈጠረው ነገር በሙሉ ካሁኑ ይቅርታ እጠይቃለው 🙏

ስለ VIፒ ብዙዎቻችው የምትረሱት ነገር HDMI SPLITTER ( ማባዛት ) አትጠቀሙ Block ይሆንባችዋል

💰 የምትጠቀሙ የተወሰነ ያህል እየገዛሁ ነው INBOX አውሩኝ @UMER4K

ሀገሬ ቲቪ ኩሩሳኦ ከ ኮትዲቫር ያስተላልፋል😁 ተብሏል

ቀጣይ በተመሳሳይ የሚደረጉ የአለም ዋንጫ ጨዋታዎች አሉ አይደል GSK 1 እና 2 G S k 2 በቀጣይ 3 ኛ ዙር ጨዋታ አገልግሎቷን የምትሰጥ ይሆናል

Follow the UMER4K ( ዑመር ) የዲሽና የሪሲቨር ቴክኖሎጂ channel on WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029Va59PxG5q08ZaNKexD1L

LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል እንይ :- ✅LEG M18 H14 ✅LEG N24+ FOREVER ✅LEG N24+ ULTRA JAGUAR ✅LEG N24 PRO MAX ✅LEG N24 PRO MAX PRIME እነዚህ ሁሉም ሞዴሎች አጫጫናቸው አንድ አይነት ነው መጀመሪያ የራሳቸውን የመጨረሻ software አውርዱና ሰሙን ወደ Update.bin ቀይራችው በፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ ስክተን ከጀርባ ያለውን Power switch ON አድርገን በፍጥነት ፊት ለፊቱ ያለውን Power በተንን ጫን ብለን በመያዝ ሙሉ በሙሉ ጭኖ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛም በራሱ ይበራል :: ይህንን መረጃ የለቀቅኩት M18 እና H14 Online Update አድርጋችው boot ለቀረባችው ተጠቃሚዎች ጭምር ነው Software ከፈለጋችው @ALL_SW1 ላይ አውርዱ

📱 ምክር ለቴሌግራም ቻናልን ባለቤቶች እንደሚታወቀው የቴሌግራም ቻናል owner ሆናችው በሆነ አጋጣሚ አካውንታችው deleted account ቢሆንባችሁ owner የሆናችሁበት ቻናል ይቀልጣል ወይም ታጡታላችው admin እስከሌለው ድረስ So ይህ እንዳይሆን admin ቢቻል 2 እና ከዚያ በላይ ካልሆነ ግን ግዴታ 1 admin ሊኖረው ይገባል ምክንያቱም owner የሆናችሁበት አካውንት ብቻ ከሆነ ቻናሉን ማስተዳደር አትችሉም የቴለግራም ህግ ደግሞ owner አካውንት deleted ከሆነ ወደ admin በ 2ወር ወይም በ3 ወር ውስጥ ያስተላልፋል ስለዚህ admin ማድረግ አትርሱ።

16:00 Czech Republic vs South Africa 19:00 Switzerland vs Bosnia and Herzegovina 22:00 Canada vs Qatar 01:00(+1) Mexico vs Korea Republic

🇪🇹10/10/2018 2:00 Portugal vs Congo DR 4:00 England vs Croatia 23:00 Ghana vs Panama 02:00(+1) Uzbekistan vs Colombia የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታዎች እስከ ንጋት

photo content

🇫🇷 vs 🇸🇳 በተለያዩ አ4 ቋንቋዎች ይመልከቱ 🔻24H 1 እንግሊዘኛ 🔻24H 2 ፈረሳይኛ 🔻24H 3 ፓርቹጊዝ 🔻24H 4 አረበኛ

በኔ ስም እያጨበረበሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ግሩፑ ላይ ሰርቨር እንፈልጋለን የሚል ፅሁፍ Post አታርጉ Inbox ላይ ብቻ ጠይቁኝ
በኔ ስም እያጨበረበሩ ያሉ ሰዎች ስላሉ ግሩፑ ላይ ሰርቨር እንፈልጋለን የሚል ፅሁፍ Post አታርጉ Inbox ላይ ብቻ ጠይቁኝ

Biss key ከመጠየቅ ይልቅ Serch ብታደርጉ ቀላል ይሆንላችኃል ቪዲዮ ተመልከቱ