cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Advertising posts
5 481
Subscribers
-324 hours
-277 days
-10930 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
ናሆም 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔር ተበቃይና መዓትን የተሞላ ነው፤ እግዚአብሔር ተቃዋሚዎቹን ይበቀላል፥ ለጠላቶቹም ቍጣውን ይጠብቃል። ³ እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው። ⁴ ባሕሩንም ይገሥጻታል፥ ያደርቃትማል፥ ወንዞችንም ሁሉ ያደርቃል፤ ባሳንና ቀርሜሎስም ላልተዋል፥ የሊባኖስም አበባ ጠውልጎአል። ⁵ ተራሮችም ከእርሱ የተነሣ ታወኩ፥ ኮረብቶችም ቀለጡ፤ ምድርና ዓለም የሚኖሩበትም ሁሉ ከፊቱ ተናወጡ። ⁶ በቍጣው ፊት የሚቆም ማን ነው? የቍጣውንም ትኵሳት ማን ይታገሣል? መዓቱ እንደ እሳት ይፈስሳል፥ ከእርሱም የተነሣ ዓለቶች ተሰነጠቁ። ⁷ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ⁸ ስፍራዋን ግን በሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ፈጽሞ ያጠፋታል፥ ጠላቶቹንም ወደ ጨለማ ያሳድዳቸዋል። ⁹ በእግዚአብሔር ላይ የምታስቡት ምንድር ነው? እርሱ ፈጽሞ ያጠፋል፥ መከራም ሁለተኛ አይነሣም። ¹⁰ እርስ በእርሳቸው እንደ ተመሰቃቅለ እሾህ ቢሆኑ፥ በመጠጣቸውም ቢሰክሩ እንደ ደረቅ ገለባ ፈጽመው ይጠፋሉ።
1802Loading...
02
አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው ክቡር ሥምህን ያመስግነው ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው (፪x) ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (፪x) ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው (፪x) ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ልበል ሥምህን ላክብረው የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) #join_us👇 @GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
46312Loading...
03
Media files
5073Loading...
04
Media files
5137Loading...
05
ቤተሰብ የቴሌግራም አገልግሎታችንን ለተወሰኑ ግዜያት አቋርጠን ነበር አሁን እንደገና ስለጀመርን ከእኛ ገር መገልገል የምትፈልጉ በዚህ link @God_L_bot ገብተው ያነጋግሩን።
5551Loading...
06
Media files
5694Loading...
07
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
5091Loading...
08
ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ማቴ 24፤42
1 2774Loading...
09
Media files
6701Loading...
10
ማለዳ እየመጣህ ስታነቃኝ ጆሮዬን ከፍተህ ስትናገረኝ በማስተዋል መንገድ ስትመራኝ ከሕይወት ምንጭ ውኃ ስታረካኝ ለምልሞ ነበር ሕይወቴ እንዲህ አልዛለም ጉልበቴ እባክህ አስበኝ አንተ ነህ መድኃኒቴ አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው በሌሊት ስነሳ ከእንቅልፌ ሥምህ ነው የሚመጣው ፈጥኖ በአፌ ህመሜን ለአንተ እናገራለሁ ድምጽህን አሰማኝ እማራለሁ ጌታ ሆይ መቃተቴን ስማ ነፍሴ እንደዚህ ተዳክማ እንደ ምን ትዘልቃለች ትካዜን ተሸክማ አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው የተወሰነው ስዓትህ ሞልቶ የሀዘኑ ጊዜ አብቅቶ ድካም ድንዛዜ ተወግዶ ኃይልህ የሚሞላኝ ከላይ ወርዶ መቼ ነው ደስ የምሰኘው በጉብኝትህ የምጽናናው ጉልበት ተመልሶ በእግሬ የምቆመው አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣ
7815Loading...
11
ዘርፌ ከበደ የፍቅር ምርኮኛ new amazing live worship ... ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ▷ @GODIS_LOVE ◁ ▷ @GODIS_LOVE ◁ △Join Us△
7465Loading...
12
Media files
8497Loading...
13
Media files
9473Loading...
14
Media files
9461Loading...
15
አባትዬ የቤታችን ደስታ ሙሉ እንዲሆን እካፈልሀለሁ ሀሳብህን የልብህን ሁሉ ቀርቶ አንተ ብቻ ደስ ይበልህ ፈገግ በል የልብህ ሀሳብ ይሙላልህ።
1 0211Loading...
16
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ ሽፍት(ጥፍት) ልበል ከግርግሩ(ከትርምሱ) ልራቅ ልረሳ በእግሮችህ ስር መድሃኒትን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ ባንተ በራስህ እደነቃለው ባውቅኩህ ቁጥር እወድህ እና እዛው ከርማለው*2 አንተ ጋር የቆየ አንተን አንተን ይላል የሰነባበተ ሌላ ሰው ይሆናል ጠረንህን ለምዶት ከሩቅ ይለይሀል በግርታው መሀል ጌታ እኮ ነው ይላል በብዥታው መሀል እሱ አይደለም ይላል። አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ ያለም ሁሉ ጥበብ ቢለካ በከንቱ ምጥ በፍለጋ ማን ሊጠጋህ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ፀሎቴ ጋ ውዴ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኸው ጓዳዬጋ ልብ ከፈለገ አንዴ ካሰበ መቼ ይረጋል እንዳጣው ሲሰማው ከቀድሞ አብልጦ ይከተለዋል በፍለጋ ውስጥ ልቡ ይዝላል ተስፋው ይደክማል ሲያገኘው ደግሞ እናዳላዘነ ደስታው ይሞላል የኔ ግን አንተን ፍለጋ ሲጨልም እና ሲነጋ ገና እይፈለኩህ እንኳን አያለው ነፍሴ ስትረጋ ስትረጋጋ*2 አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጉልበቴጋ አንተ ለካ አንተ ለካ ያለኀው ጓዳዬጋ
1 13715Loading...
17
''እንዲህም አላቸው። ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ። " #ማር16:15
9521Loading...
18
መንገድን ልጥርግልህ ዘውትር ላጥንልህ (በየለት) ላጥንልህ ላመቻች የልቤን ዙፋን ንጉስ ሆይ እርፍ በኔ ላይ መንፈስ ቅዱስ (ስፍን) በኔ ላይ ላሰናድ መልኮትን ደርሶ የል ቅጥሮእችን2 እንግዳዬ(2) ክሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ እየሱሴ 2 ሊልት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ ይህው መጣሁኝ ስትል እየሱሴ ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና (ስንብት) በቤቴ ናፍቆቴ(2) ረዳኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ በለሊት ሳሰላስልህ በእንቅልፌ ደግሞ ሳልምህ ፍቅርህ ልቤን ጎትቶ ስጋዬ እንኳን አንተን ተርቦ ሳሰናዳ አይምሮዬን ስጠብቅህ እጅግ በጉጉትሀ መጣህልኝ እንደቃልህ አገኝህኝ እንድማልከው በመንፈስቅዱስ ሃሴት አድርጌ ፊትህን ሳየው ተምኝሁ ዛሬ ምነው እንደሄኖክ ብሻገርው እጄን ይዘህው ወዳዛኛው(2) እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዬ ቤቲን አውደው ሽታህ እንግዳዬ እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ ጠረንህ ቤቴን አውዶት ህልውናህ አጥንቴን ተሰምቶት የክብርህ ደመና ከቦኝ ሙቀትህ ዙሪያዬን አቅፎኝ በቅድስተ ቅዱሳንህ ውስጥ ራሴን አገኝሁት ሳመልክ ከቅዱሳን ጉባኤ ጋራ በመንፈሴ ምስጋናን ሳሰማ መልላአክቶቹ ሲቀኙልህ እኔም አጅቤ ሳለቅስ ሳዜምህ የመፈጠሬን ትርጉም አግኝቼ ልቀር ጓጓሁ ለዘላለሜ(2) እንግዳዬ(2) ከሩቅ ሰማሁ ኮቴህን እንግዳዪ ቤቲን አውደው መአዛህ እንግዳዬ እይሱሴ እየሱስዬ ለሊት ሰማሁ ድምጽህን እየሱሴ ይህው መጣሁ ስትል እየሱሴ ናፍቆቴ(2) ና ክረም በቤቴ ና ስንብት በቤቴ ናፍቆቴ(2) ረድኤቴ መልቄ ና ሰንብት በቤቴ እለቅህም ክርም በቤቴ መድሃኒቴ አቤት ስወድህ ስቀርብህ ስወድህመቼም አልጠግብህ(3) ውዴ ስቀርብህ ስወድህ ስቀርብህ ለዘላለም አልጠግብህ(3)
1 42621Loading...
19
እፈልግሀለው Dawit Getachew አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት…ከምትገኝበት በመቅደስህ ሆነህ ሁሌ አስብሀለው ደስ የሚያሰኘውን ፊትህን እሻለው…ፈልግሀለዉ እንደምትናፍቅ ዋላ ወደ ውሀ አግኝታ እስክትረካም በዛ በበረሀ ምንም አይታያት ማንም አያስቆማት እንዲሁ አምላኬ ነው የነብሴ ጥማት…ነው የነብሴ ጥማት አገኘሁ እና ጥሜን አረካኸው ግን ደግሞ እርካታዬ አንተን ሚያስናፍቅ ነው አሁንም አሁንም ልቤ ይፈልግሀል በነገሮች መሀል ሀሳቤ ይወሰዳል…ወዳንተ ይሄዳል አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት… ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት…በእጅህ ለመነካት ዕርሀቤ ክብርህ ነው ውበትህ ጥማቴ በሰማዩ ስርዓት ተወስዷል መሻቴ የምድርን ግሳንግስ ትቼ ወደ ኃላ ወዳንተ ሮጣለው ዘወትር እንድሞላ…ዘወትር እንድሞላ: አንተ የልቤ ዕርሀብ የነብሴ ጥማት ልቤን የወሰድከው አንተ ካለህበት…ከምትገኝበት ዋና የልቤ ትኩረት የዓይኔ ደሞ ፍዘት የጆሮዬ ጉጉት ድምፅህን ለመስማት…በእጅህ ለመነካት በየዕለቱ ሙላኝ ልቤንም ለውጠው በኢየሱስ የነበረውን ሀሳብ በኔም ደግሞ ሙላዉ በትላንቱ ሙላት ትዝታ መኖር አልፈልግም ዛሬም ትሻሀለች ነብሴ እንደ አዲስ ከቶ አልለምድህም (x2) እፈልግሀለው እፈልግሀለው በሙሉ ልቤ አንተን እሽሀለው እፈልግሀለው እፈልግሀለው በሙሉ ሀይሌ አንተን እሽሀለው
1 57014Loading...
20
https://youtu.be/DmLsieA4qzc?si=N-kvZKd-T18ujDoX
1 2770Loading...
ናሆም 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ² እግዚአብሔር ቀናተኛና ተበቃይ አምላክ ነው፤ እግዚአብሔር ተበቃይና መዓትን የተሞላ ነው፤ እግዚአብሔር ተቃዋሚዎቹን ይበቀላል፥ ለጠላቶቹም ቍጣውን ይጠብቃል። ³ እግዚአብሔር ትዕግሥተኛ፥ ኃይሉም ታላቅ ነው፥ በደለኛውንም፦ ንጹሕ ነህ አይልም፤ እግዚአብሔር በወጀብና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ መንገድ አለው፥ ደመናም የእግሩ ትቢያ ነው። ⁴ ባሕሩንም ይገሥጻታል፥ ያደርቃትማል፥ ወንዞችንም ሁሉ ያደርቃል፤ ባሳንና ቀርሜሎስም ላልተዋል፥ የሊባኖስም አበባ ጠውልጎአል። ⁵ ተራሮችም ከእርሱ የተነሣ ታወኩ፥ ኮረብቶችም ቀለጡ፤ ምድርና ዓለም የሚኖሩበትም ሁሉ ከፊቱ ተናወጡ። ⁶ በቍጣው ፊት የሚቆም ማን ነው? የቍጣውንም ትኵሳት ማን ይታገሣል? መዓቱ እንደ እሳት ይፈስሳል፥ ከእርሱም የተነሣ ዓለቶች ተሰነጠቁ። ⁷ እግዚአብሔር መልካም ነው፥ በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፤ በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል። ⁸ ስፍራዋን ግን በሚያጥለቀልቅ ጎርፍ ፈጽሞ ያጠፋታል፥ ጠላቶቹንም ወደ ጨለማ ያሳድዳቸዋል። ⁹ በእግዚአብሔር ላይ የምታስቡት ምንድር ነው? እርሱ ፈጽሞ ያጠፋል፥ መከራም ሁለተኛ አይነሣም። ¹⁰ እርስ በእርሳቸው እንደ ተመሰቃቅለ እሾህ ቢሆኑ፥ በመጠጣቸውም ቢሰክሩ እንደ ደረቅ ገለባ ፈጽመው ይጠፋሉ።
Show all...
👍 3
አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው ክቡር ሥምህን ያመስግነው ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው (፪x) ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (፪x) ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው (፪x) ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ልበል ሥምህን ላክብረው የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) #join_us👇 @GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
Show all...
🥰 9👍 4
ቤተሰብ የቴሌግራም አገልግሎታችንን ለተወሰኑ ግዜያት አቋርጠን ነበር አሁን እንደገና ስለጀመርን ከእኛ ገር መገልገል የምትፈልጉ በዚህ link @God_L_bot ገብተው ያነጋግሩን።
Show all...
10👍 2
🥰 6🔥 3🙏 1
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
Show all...
4🔥 3
ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ማቴ 24፤42
Show all...
👍 12 11🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
14👍 7🔥 2

😢 7🔥 6👍 3🥰 3