cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

❤እግዚአብሔር ፍቅር ነው❤

Advertising posts
5 499
Subscribers
-424 hours
-307 days
-10330 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አንደበት ያለው ሁሉ ክቡር ሥምህን ከፍ ያድርገው ክቡር ሥምህን ያመስግነው ምሕረት ፀጋ የበዛለት ማዳንህን ይናገረው (፪x) ከአማልክት መሃል አንተ ብቻህን ጌታ ነህ አንተ ብቻህን አምላክ ነህ አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) አቤቱ ጌታ አምላክ ሆይ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ (፪x) ክብርህን ኃይልህን አይ ዘንድ ይሄ ለእኔ ጥማቴ ነው (፪x) ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ልበል ሥምህን ላክብረው የአንተ መክበር ለእኔ ደስታ ነው አዝ፦ አቤት ምሕረት የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፪x) አቤት ፀጋ የበዛለት እንደ እኔ ያለው (፫x) ያመስግን እንጂ ኦሆ ስላደረግህለት ሌላ ምን ቃል አለው (፪x) ሁሌ በልቤ እኔ የምመኘው አንተን ማመስገን ሥምህን ማክበር ነው ዓይኔ በርቶልኝ የውስጥ ሃሳቤ ክብርህን አይቼ ልኑር ጠግቤ (፪x) #join_us👇 @GODIS_LOVE እግዚአብሔር ፍቅር ነው
Show all...
🥰 8👍 2
ቤተሰብ የቴሌግራም አገልግሎታችንን ለተወሰኑ ግዜያት አቋርጠን ነበር አሁን እንደገና ስለጀመርን ከእኛ ገር መገልገል የምትፈልጉ በዚህ link @God_L_bot ገብተው ያነጋግሩን።
Show all...
9👍 2
🥰 6🔥 3🙏 1
“ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው፤ ከኃጢአተኞችም ዋና እኔ ነኝ፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥15
Show all...
3🔥 3
ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ። ማቴ 24፤42
Show all...
14👍 7🔥 2
ማለዳ እየመጣህ ስታነቃኝ ጆሮዬን ከፍተህ ስትናገረኝ በማስተዋል መንገድ ስትመራኝ ከሕይወት ምንጭ ውኃ ስታረካኝ ለምልሞ ነበር ሕይወቴ እንዲህ አልዛለም ጉልበቴ እባክህ አስበኝ አንተ ነህ መድኃኒቴ አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው በሌሊት ስነሳ ከእንቅልፌ ሥምህ ነው የሚመጣው ፈጥኖ በአፌ ህመሜን ለአንተ እናገራለሁ ድምጽህን አሰማኝ እማራለሁ ጌታ ሆይ መቃተቴን ስማ ነፍሴ እንደዚህ ተዳክማ እንደ ምን ትዘልቃለች ትካዜን ተሸክማ አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣው የተወሰነው ስዓትህ ሞልቶ የሀዘኑ ጊዜ አብቅቶ ድካም ድንዛዜ ተወግዶ ኃይልህ የሚሞላኝ ከላይ ወርዶ መቼ ነው ደስ የምሰኘው በጉብኝትህ የምጽናናው ጉልበት ተመልሶ በእግሬ የምቆመው አዝ፦ መቼ ነው ነቅቼ ድምጽህን የምሰማው ለነፍሴ መጐብኘት መጽናናቴ የሚመጣ
Show all...
😢 7🔥 6👍 3🥰 3
ዘርፌ ከበደ የፍቅር ምርኮኛ new amazing live worship ... ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ▷ @GODIS_LOVE ◁ ▷ @GODIS_LOVE ◁ △Join Us△
Show all...
9