cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

GSFGBC፡ ጎሮ ሰፈራ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ

ይህ የቴሌግራም ቻናል በኢትዮጽያ ሙሉ ወንጌል አማኛች ቤተክርያን የጎሮ ሰፈራ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ፣የሚከናወኑና የሚተገበሩ ፕሮግራምዎችን መከታተያ page ነው፡፡ this is official page of goro sefera full gospel believers church... If you have any question Contact: @Kirubel76 @pastor_sisay

Show more
Advertising posts
305
Subscribers
-124 hours
+47 days
+1630 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
Media files
450Loading...
02
'    ==❀❀❀===❀❀❀==                     የዕለቱ ጥቅስ      ==❀❀❀===❀❀❀== “ስለዚህ እስራኤል ብቻውን በሰላም ይኖራል፤ የሰማያት ጠል በሚወርድበት፣ እህልና የወይን ጠጅ ባለበት ምድር፣ የያዕቆብ ምንጭ የሚነካው የለም።”        ዘዳግም 33፥28 (አዲሱ መ.ት)
750Loading...
03
#ዸራቅሊጦስ_2016 #ሰኔ ወር የመንፈስ_ቅዱስ_ወር “…ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው) (ዮሐ14:15-16) በሰኔ ወር በመንፈሰ ቅዱስ ሃይል የመታደስ ወራችን ይሆናል መንፈሱን የላከልንን እግዚአብሔርን እናከብራለን፤ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና አሰራር ከቅዱስ ቃሉ እንማራለን፤ በተጠማ ልብ በመቅረብም በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን፤ እውነተኛ የመንፈስ ጉብኝት ምድራችንን እንዲሞላም እንቃትታለን። ቀኖቹን ከአሁኑ ለዚሁ አላማ እንድትለዩና እናንተም እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ አደራ እንላለን። ዝርዝሮችን በቀጣይነት እንገልጽላችኋለን።
831Loading...
04
እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ የምናስበልጠው፣ የምናስቀድመው ነገር በዝቶ የልብ ዝንባሌያችን የአንተ ወዳልሆነው ነገር እንዳያደላ፣ ጠረናችን እንዳይበላሽ፣ አእምሮአችን ከልብህ ባልሆነ ነገር እንዳይሞላ ይልቁንም በአእምሮአችን መታደስ እየተለወጥን ይህን ዓለም እንዳንመስል እርዳን!! በዓለም ብንኖርም ከዓለም ግን እንዳልሆንን ገብቶን የሰማዩ ላይ እንድናተኩር፣ በአንተና በመንግሥትህ ጉዳይ እንዳንደራደር ይልቁንም ለአንተ ለመኖር፣ መንግሥትህን ለማስፋት እንድንተጋ፣ ሰው ብቻ እንዳንሆን እርዳን!! ዋዘኞች ሆነን ቀኖቻችን በከንቱ እንዳያልቁ አንቃን!! መንፈስ ቅዱስ እባክህ! ልባችንን ደግመህ ደጋግመህ ወደ ራስህ ሳበው፣ በእግዚአብሔር ፍቅር ሙላው፤ አንተ አቅማችን ነህና ኢየሱስ ላይ፣ የኢየሱስ የሆነው ላይ አቆየን!!
770Loading...
05
Media files
1552Loading...
06
Media files
1230Loading...
07
Media files
1452Loading...
08
መንፈሳዊነት ተግባራዊ ልምምድ ነው አንጂ መነፈሳዊ ስጦታዎች አይደሉም
1401Loading...
09
ለተልዕኮ መኖር ፣የአግዚአብሔር ተልዕኮ የእኛ ተልዕኮ ነው ዘመኑ አልደረሰም ‹‹ዘመኑ አልደረሰም›› የንባብ ክፍል፡- ሐጌ 1፡6   ‹‹ብዙ ዘራችሁ፣ ጥቂትም አገባችሁ፣    በላችሁ ነገር ግን አልጠገባችሁም፣   ጠጣችሁ ነገር ግን አልረካችሁም፣   ለበሳችሁ ነገር ግን አልሞቃችሁም፣   ደመወዙን የተቀበለ ሰው በቀዳዳ ከረጢት   ያደርገው ዘንድ ደመወዙን ተቀበለ›› በዛሬው ዕለት የምንመለከተው የምንባብ ክፍላችን፣ ስለ አይሁድ ሕዝብ ሁኔታ የሚያስረዳና እግዚአብሔር በነቢዩ በሐጌ በኩል መልእክቱን ሲያስተላልፍ የሚያሳይ ይሆናል፡፡ እግዚአብሔር መልእክቱን ከማስተላለፉ በፊት አይሁድ በባቢሎን ተማርከው፣ ለብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ፣ በዘሩባቤል መሪነት ወደ አገራቸው መግባት ጀምረው ነበር፡፡ ሕዝቡ በምርኮ በተወሰዱበት ጊዜ ቤተ መቅደሳቸውና የኢየሩሳሌም ቅጥር ሁሉ ፈርሰውባቸው ነበር፡፡ እግዚአብሔር ሕዝቦቹ ተበታትነውና ተጥለው ማየት ስላልወደደ እንደገና ወደ አገራቸው እንዲመለሱ አደረገ፡፡ አስቀድሞ ወደ ምርኮ የተወሰዱት በኃጢአታቸው ምክንያት ነበር፡፡ አሁን ከምርኮ የተመለሱት ቤቱን እንዲሠሩ ነበር፤ እነርሱ ግን ወደ አገራቸው ከገቡ በኋላም የእግዚአብሔር ቤት ፈርሶ እያለ ዝም ብለው ይመለከቱት ነበር፡፡ ‹‹ይህ ሕዝብ ዘመኑ አልደረሰም፣ የእግዚአብሔር ቤት የሚሠራበት ዘመን አልደረሰም›› (ቁ. 2) እያሉ ቁጭ ባሉበት ጊዜ እግዚአብሔር መልእክቱን በነቢዩ ማስተላለፍ ጀመረ፡፡ በቁጥር 6 ላይ የምንመለከታቸው ሊደርስባቸው የቻለው ሕዝቡ ሁሉም ወደ የቤታቸው ለመሥራት እየሮጡ፣ የእርሱ ቤት ፈርሶ ስለ ተቀመጠ ነበር፡፡ በመጨረሻም ልባቸውን በመንገዳቸው ላይ እንዲያደርጉና ወደ ተራራው በመሄድ እንጨት እያመጡ፣ እግዚአብሔር ቤቱን እንዲሠሩ አዘዛቸው፡፡ ወንድሜ ሆይ የእግዚአብሔርን ቤት እየሠራህ ነው? ወይስ ዘመኑ አልደረሰም እያልክ ይሆን? መቼ ነው የእግዚአብሔርን ቤት የምትሠራው? የምትሠራበት ዘመን ገና ይመስልሃልን?  ጸሎት፡- አምላኬ ሆይ ቤትህን እሠራ ዘንድ           የፈረሰውን ሥፍራ አሳየኝ፡፡ ‹‹የንግግር ጊዜ››  የንባብ ክፍል፡- ዘካርያስ 7፡13 ‹‹እኔ በጠራሁ ጊዜ እነርሱ እንዳልሰሙኝ፣  እንዲሁ እነርሱ በሚጠሩበት ጊዜ እኔ አልሰማም››፡፡ በሁለት ሰዎች መካከል ንግግር በሚደረግበት መደማመጥና መልስ መስጠት አለ፤ አንዱ ሲጠራ ሌላው አቤት ይላል፣ አንዱ ሲጠይቅ ሌላው መልስ ይሰጣል፤ አንዱ ሲያመሰግን ሌላው ይቀበላል፡፡ ንግግር ሰዎች አሳባቸውን ከሚገልጹበት መንገድ አንዱ ነው፡፡ እግዚአብሔርም ሰዎችን ከፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ ከፈጠራቸው ሰዎች ጋር ብዙ ጊዜ ንግግር ሲያደርግ በቃሉ ውስጥ እንመለከታለን፡፡ እግዚአብሔር የጠፋውን አዳምን ለመፈለግ ‹‹አዳም የት ነህ››? ብሎ ተጣራ፤ አዳምም ለእግዚአብሔር መልስ ሰጥቷል፡፡ እግዚአብሔር ከአብርሃም፣ ከይስሐቅ፣ ከያዕቆብና ከሙሴ ጋር እንዲሁም በየዘመናቱ ከተለያዩ ሰዎች ጋር ንግግር አድርጓል፡፡ ዛሬም እግዚአብሔር ከእያንዳንዳችን ጋር በመንፈሱ ሊያነጋግረን ፈቃደኛ ነው፡፡ እግዚአብሔር የአይሁድን ሕዝብ ሊያነጋግር ሲጠራቸው፣ እነርሱ ለመስማት ፈቃደኛ አልነበሩም፤ በራሳቸው አሳብና መንገድ፣ በራሳቸው ምኞትና ዕቅድ ይጓዙ ስለ ነበር፣ የአምላካቸውን ድምጽ ለመስማት አልፈለጉም፡፡ በትዕቢት ተይዘው ስለ ነበረ፣ እግዚአብሔርን ለመታዘዝ አልፈለጉም፡፡ ነገር ግን ችግርና መከራ በያዛቸው ጊዜ ወደ አምላካቸው መጣራትና መጮህ ጀመሩ፡፡ በዚህ ጊዜ እግዚአብሔር ጩኸታቸውን ሰምቶ እንደገና ሰበሰባቸው፡፡ ከምርኮ አገር ከባቢሎን ወደ አገራቸው ኢየሩሳሌም እንዲገቡ አደረጋቸው፡፡ ዛሬ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር በቃሉ ሊነጋገር በሚችልበት ጊዜ ወደ እርሱ እንቅረብ፡፡ በልጁ በኢሱስ በኩል ሆኖ ይጣራል፤ ሲጠራንም ድምጹን ሰምተን መልስ እንስጠው፡፡ ኃጢአተኛና በደለኛ መሆናችንንም እንንገረው፤ እርሱም ይሰማናል፣ መልስም ይሰጠናል፡፡  ጸሎት፡- ጌታ ሆይ ንግግሬንም አድምጥ፣           እኔም ስታናግረኝ ልስማህ፡፡ ‹‹የዘመኑ ምልክት››  የንባብ ክፍል፡- ማቴዎስ 16፡27    ‹‹የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር      ይመጣ ዘንድ አለውና፣ ያን ጊዜም       ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል››  አይሁዶች ዘመናትን በሁለት ከፍለው የጨለማውና ወርቃማው ዘመን በማለት ይጠሩታል፡፡ በተለይም ከባቢሎን ምርኮ ጀምሮ ያለውን የጨለማው ዘመን ብለው ሲጠሩት፣ መሲህ ይገለፃል ብለው ከሚያስቡበት ጊዜ ጀምሮ ወርቃማው ዘመን እንደሚሆንላቸው ይናገራሉ፡፡ ስለዚህም ዘመናትን መመርመር ይወዳሉ፤ ዘመናትን ሲመረምሩ የቀኑን ሁናቴ ሁሉ ስለሚመለከቱ ስለ ዝናብ፣ ስለ ድርቅ፣ ስለ ክረምትና በጋ … ሁሉ የሰማዩን ፊት በማየት ምን እንደሚከሰት ይናገራሉ፡፡ ነገር ግን በዚህ ምንባባችን ስንመለከት ፈሪሳውያንና ሰዱቃውያን ቀርበው ምልክት እንዲያሳቸው ይለምኑታል፡፡ ኢየሱስም ‹‹የሰማዩን ፊትማ መለየት ታውቃላችሁ፣ የዘመኑንስ ምልክት መለየት አትችሉምን? አላቸው፡፡ አይሁዶች ዘመናትን እንመረምራለን ብለው ቢናገሩና ቢያስቡም፣ የዘመኑን ምልክት ማወቅና መረዳት አልቻሉም፡፡ ለወርቃማው ዘመን መምጣት ምክንያት የሚሆነው ክርስቶስ ሲሆን፣ እርሱን ግን አውቀው አልተቀበሉትም፡፡ የዘመናት ጌታ የሆነውን ትተው ዘመኑን ብቻ ይጠብቁ ነበር፤ በዚያን ጊዜ የነበሩ ሰዎች ስለ ኢየሱስ የተለያየ ግምትና አስተሳሰብ እንደ ነበራቸው ቁ. 14 ላይ ይናገራል፡፡ እርሱ ግን ስለ ማንነቱ በደንብ ገልጾ ነገራቸው፡፡ የገሃነም ደጆች የማይችሏት ቤተ ክርስቲያን እንደሚመሠርትና በዚያች ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉትንም፣ በክብሩ ሲመጣ እንደሚወስዳቸውና ከእርሱ ጋር እንደሚሆኑና እንደሚኖሩ ተናገረ፡፡ ወንድሜ ሆይ ክርስቶስ ይመጣል ተብሎ ከተነገረ ብዙ ዘመናት አልፈዋል፤ አይሁዶች የመጀመሪያውን መምጣቱን ምልክቶች ካለማወቃቸው የተነሣ ሳይቀበሉት ቀሩ፡፡ እኔ፣ አንተ፣ አንቺ፣ እኛ ሁላችን የዘመኑን ምልክት እየመረመርን ነው? ማቴዎስ 24 ላይ ብንመለከትና ብናጠናው የዘመኑን ምልክት ማወቅና መረዳት እንችላለን፡፡  ጸሎት፡- አምላኬ ሆይ የመምጣትህን ምልክቱን ማወቅና መረዳት እንድችል ማስተዋልናጥበብ ሰጠን አሜን          
1860Loading...
10
የዕለቱ ቃል "እግዚአብሔር ሆይ፤ በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ የአንተ ነውና፤ ታላቅነት፣ ኀይል፣ ክብርና ግርማ የአንተ ነው። እግዚአብሔር ሆይ፤ መንግሥትም የአንተ ነው፤ አንተም እንደ ራስ ከሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ያልህ ነህ።" (1ዜና 29፥11 አመት)
1670Loading...
11
Media files
1811Loading...
12
Media files
590Loading...
13
Media files
610Loading...
14
እግዚአብሔርን አብዝተን ስንጠጋው የሚሆነው ነገር፦ በራሳችን ለመቆም ተስፋ እየቆረጥን የእርሱ ጥገኞች እንሆናለን፤ ልባችን አብዝቶ ወደ እግዚአብሔር ይገሰግሳል፤ ትዕቢት ከውስጣችን እየመነመነ ይሄዳል፤ ያለ እግዚአብሔር አቅመቢስ እንሆናለን፤ ትህትና መታወቂያችን ይሆናል፤ በእግዚአብሔር ፊት ከመንበርከክና ፊቱን ከመፈለግ ውጪ የተሻለ ሌላ ነገር እንደሌለ ይገባናል፤ የየዕለት ዕቅዳችን፣ ኘሮግራማችን፣ ቀጠሮአችን ሁሉ ከእግዚአብሔር ጋር ለመዋልና ከእርሱ ጋር ሕብረት ለማብዛት ይሆናል፤ ምክንያቱም ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሰን ስላየን ይበልጥ ልንቀርበው፣ ልናየው፣ ልናውቀው ናፍቆት ያድርብናልና። እግዚአብሔርን መፈለጋችን የሚያተርፍልን መገኘቱ እንዳለ ሆኖ የሚወልድልን ሌላ እልፍ እግዚአብሔርን የመፈለግ ረሃብ አለ። ብዙ ለመጸለይ፣ ብዙ ከእግዚአብሔር ጋር ለመዋል ማድረግ የሚጠበቅብን ነገር ቢኖር መጸለይ፣ ከተጠጋነው በላይ ወደ እግዚአብሔር መጠጋት፣ ከፈለግነው በላይ ፊቱን መፈለግ ነው። በዚህ መንገድ ሕይወታችን ሲቃኝ ለእኛ ከባዱ ነገር መጸለይ ሳይሆን አለመጸለይ ይሆናል። ምክንያቱም ጸሎታችን ጋር ያለው ጥያቄያችን ብቻ ሳይሆን ከጥያቄያችን ሁሉ በላይ ታላቅ የሆነው አምላካችን እግዚአብሔር እንደሆነ፤ ጸሎታችንም ከእርሱ ጋር የምናደርገው የፍቅር ሕብረት መሆኑን አውቀናልና!! አብዝተን ለመጸለይ በጸሎት እንጽና!!
1960Loading...
15
https://vm.tiktok.com/ZMM3n2sqW/
10Loading...
16
ዓርብ 09/09/16 የዮሐንስ ወንጌል መልዕክት ( ክፍል 71 ) ስለ ሰጠኸኝ እለምንሃለሁ ዮሐ 17:6-19   ኢየሱስ ሊቀ ካህናችን ነው ። በዚህ ክፍል የምናየው እርሱ እንደ ካህንነቱ በአባቱ ፊት በእርሱ ስላመኑት የጸለየውን ጸሎት ነው ። ሊቀካህን በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ሆኖ ስለ ሰው በአምላክ ፊት የሚቀርብ ነው ። ካህኑም ይዞ የሚቀርበው ጸሎትና መስዋዕት ነው ። ይህንን ያደርጉ የነበሩ የአይሁድ ሊቀካህናት ሞት እያሸነፋቸው ሊቀካህን የሆኑት ብዙ ነበሩ “ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው ” ዕብ 7፥24 “ እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም ፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና ” ዕብ 7፥27 ስለዚህ ክርስቶስ በምድር ያቀረበው ጸሎትና መስዋዕት ለዘላለም በአባቱ ፊት ስለቀረበ በስሙ ወደ እርሱ የሚቀርቡትን ሁሉ አብ ይቀበላቸዋል ። ኢየሱስ አማላጅ በመሆኑ አሁንም እየጸለየ አይደለም ። እርሱ ሲያማልድ የሚኖረው አንድ ጊዜ ባቀረበው ጸሎትና መስዋዕት ብቻ ነው ። በዚህ ክፍልም እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ፣ በአብ ተልኮ እንደመጣ ቃሉን ለተቀበሉና በእርሱ ላመኑት ወደ አባቱ የጸለየውን ጸሎት ነው :- 1., አንድ እንዲሆኑ    “ ከዚህም በኋላ በዓለም አይደለሁም ፥ እነርሱም በዓለም ናቸው ፥ እኔም ወደ አንተ እመጣለሁ ። ቅዱስ አባት ሆይ ፥ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደ እኛ አንድ እንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው ” ዮሐ 17፥11   ጌታ የገለጠላቸውን የአብን ስምና የሰጣቸውን ቃል ስለተቀበሉ ፣ ከአብ ስለተሰጡት ቅዱሳን በአብ ፊት የሚጸልየው ጸሎት 'እንደኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ በስምህ ጠብቃቸው' የሚል ነው ። በእርሱ ያመንን ሁላችን የተቀበልነው አንድ መንፈስ ስለሆነ አንድነታችን በስላሴ መካከል እንዳለው አንድነት እንዲሆን አባቱን በስምህ ጠብቃቸው ይላል ። ዛሬ ይህ ጸሎት እውን እንዳይሆን በተለያየ አስተምህሮትና ስጋዊ አስተሳሰብ የእግዚአብሔር ቤተክርስቲያን በብዙ ተከፋፍላ ትገኛለች ። ነገር ግን ዛሬም የእርሱን ክብር እንድናይ አንድነታች በእጃችን ውስጥ ይገኛል ። ይህንን የመንፈስ ህብረት መጠበቅ የእያንዳንዱ አማኝ ኃላፊነት ምን እንደሆነ ጳውሎስ ሲናገር " በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም ፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ ፤ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ " ኤፌ 4:2,3 በዓለም ስለምንኖር ፣ ተልዕኮአችንም ለዓለም ስለሆነና በእነሱ መካከል ከቃላችን በላይ አንድነታችን ተጽዕኖ ስለሚያመጣ ይህ አንድነት ፣ እርስ በእርስ ያለንን ፍቅር ልንጠብቅ ይገባል ዮሐንስ በመልዕክቱ " እግዚአብሔርን ያየ ከቶ ማንም የለም ፤ እርስ በርሳችን ብንዋደድ ግን እግዚአብሔር በእኛ ይኖራል ፤ ፍቅሩም በእኛ ፍጹም ይሆናል " 1ኛ ዮሐ 4:12 በኛ ይገለጣል ። 2. ከክፉ እንዲጠበቁ   " እኔ ቃልህን ሰጥቻቸዋለሁ ፤ እኔም ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉምና ዓለም ጠላቸው ። ከክፉ እንድትጠብቃቸው እንጂ ከዓለም እንድታወጣቸው አልለምንም ። እኔ ከዓለም እንዳይደለሁ ከዓለም አይደሉም " ዮሐ 17:14-16   የጌታ ቀጣዩ ጸሎት በዓለም ሳለን ከክፉው እንድንጠበቅ ነው ። ዮሐንስ ሲናገር “ ከእግዚአብሔር እንደ ሆንን ዓለምም በሞላው በክፉው እንደ ተያዘ እናውቃለን ” 1ኛ ዮሐ 5፥19 አማኝ በምድር ሳለ በእግዚአብሔር የተጠበቀ ነው ነገር ግን ለጠላት እድል በመስጠት ብዙዎች በክፉ ይጠቃሉ ። ስለዚህ ነው ጳውሎስ “ ... ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት ” ኤፌ 4፥27 የሚለው ። ቅዱሳን ከዓለም ባንሆንም በዓለም እንኖራለን ። ዓለም ክርስቶስን እንደጠላ እኛንም ይጠላናል ስለዚህ በዓለም ሳለን መከራ አለብን ፣ ስደት አለብን ጌታ ከክፉ እንድትጠብቃቸው ብሎ ሲጸልይ ምንም እንዳያገኛችሁ ማለቱ አይደለም ። ነገር ግን ለክፉው ተላልፈን እንዳንሰጥ ይጠብቀናል ። በዚህ አቅጣጫም ከክፉ እንድንጠበቅ ጌታ ጸልዩ ብሎ መመሪያ ተሰጥቶአል “ እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ ... ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን ... ” ማቴ 6፥9,13 3. እንዲቀደሱ   " በእውነትህ ቀድሳቸው ፤ ቃልህ እውነት ነው ። ወደ ዓለም እንደ ላክኸኝ እንዲሁ እኔ ወደ ዓለም ላክኋቸው ፤ እነርሱም ደግሞ በእውነት የተቀደሱ እንዲሆኑ እኔ ራሴን ስለ እነርሱ እቀድሳለሁ " ዮሐ 17:17-19   እኛ ለእግዚአብሔር የተለየን ነን ይህ ማለት እኛ የተቀደስን ነን ፣ እኛ እግዚአብሔርን የወከልን የእርሱ አምባሳደሮች ነን ። ዓለምን ሳይሆን እርሱን እየመሰልን እርሱን በኑሮአችን ሁሉ እያሳየን በዓለም ተጽዕኖ እንድንፈጥር መቀደስ ያስፈልገናል ። በእርግጥ እኛ በክርስቶስ ተቀድሰናል ነገር ግን ዕለት ዕለት ያንን መልክ ለመግለጥ የሚቀድሰንን እውነት ልንይዝ ያስፈልገናል ። የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነው ፣ ይህ እውነት ብቻ ነው ለእርሱ የተለየን አድርጎ ሊያነጻን ፣ ሊቀድሰን የሚችለው ። ጌታ ራሱ እኛ ለዚህ እንበቃ ዘንድ ራሱን ለኛ ለየ ፣ ራሱን ለኛ ቀደሰ ። በመስዋዕትነቱም ድነታችንን ፈጸመ ፣ ዛሬም ከእርሱ የተነሳ ለእግዚአብሔር ፍሬ እናፈራ ዘንድ ራሱን የኛ አደረገ
2331Loading...
17
Media files
2370Loading...
18
https://www.tiktok.com/@mindset_ethio/video/7369504890638437637?_r=1&u_code=ecb0463jd2d3k9&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=ecb03fjbhh4l2g&share_item_id=7369504890638437637&source=h5_m&timestamp=1715882196&user_id=7329973155219948549&sec_user_id=MS4wLjABAAAAXSFQHoVF65IZYdxLHV-pwmhHY31K8yVNI7qEcqU-q_ZD5I5RnXbUfzhwXXIFVuAt&social_share_type=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7364114836814300933&share_link_id=1ad314d6-193d-4011-be6a-63269ae21583&share_app_id=1233&ugbiz_name=MAIN&ug_btm=b2001&enable_checksum=1
110Loading...
19
ከባድ በሆኑ ሁኔታዎች ስታልፍ: ደጋፊ: ረዳት ሲያስፈልግህ  ወደ እግዚአብሔር መጸለይ: ፊቱን መፈለግ ያሳርፍሀል:: እርሱ የሚራራ ምህረትንም  የሚያደርግ: ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: እርሱ እረኛ ነው: እርሱ እውነተኛ  መንገድ ነው:: በምታልፍብት መንገድ ሁሉ: ከባድ በሆነብህ ነገር ሁሉ እርሱ ሀይል ይሆንሀል: እርሱ መዝሙር ይሆንሀል :: ወደ እርሱ ና ያሳርፍሃል
10Loading...
20
ከባድ በሆኑ ሁኔታዎች ስታልፍ: ደጋፊ: ረዳት ሲያስፈልግህ  ወደ እግዚአብሔር መጸለይ: ፊቱን መፈለግ ያሳርፍሀል:: እርሱ የሚራራ ምህረትንም  የሚያደርግ: ሁሉን ቻይ አምላክ ነው:: እርሱ እረኛ ነው: እርሱ እውነተኛ  መንገድ ነው:: በምታልፍብት መንገድ ሁሉ: ከባድ በሆነብህ ነገር ሁሉ እርሱ ሀይል ይሆንሀል: እርሱ መዝሙር ይሆንሀል :: ወደ እርሱ ና ያሳርፍሀል
10Loading...
21

22
የዕለቱ ቃል "በእግዚአብሔር ኀይል፣ በአምላኩ በእግዚአብሔር ስም ታላቅነት፣ ጸንቶ ይቆማል፤ መንጋውንም ይጠብቃል። በዚያን ጊዜ ኀያልነቱ እስከ ምድር ዳርቻ ስለሚደርስ፣ ተደላድለው ይኖራሉ።" (ሚክ 5፥4 አመት)
2641Loading...
23
“አዎን፥ ሙታንን በሚያነሣ በእግዚአብሔር እንጂ በራሳችን እንዳንታመን፥ እኛ ራሳችን የሞትን ፍርድ በውስጣችን ሰምተን ነበር።” — 2ኛ ቆሮ 1፥9
3020Loading...
24
የወንድም ማሩ ሙለታ የሰረግ ሥነ ሰርዓት ምልከታ በፎቶ
3050Loading...
25
Media files
3081Loading...
26
Media files
2721Loading...
27
Media files
2200Loading...
'    ==❀❀❀===❀❀❀==                     የዕለቱ ጥቅስ      ==❀❀❀===❀❀❀== “ስለዚህ እስራኤል ብቻውን በሰላም ይኖራል፤ የሰማያት ጠል በሚወርድበት፣ እህልና የወይን ጠጅ ባለበት ምድር፣ የያዕቆብ ምንጭ የሚነካው የለም።”        ዘዳግም 33፥28 (አዲሱ መ.ት)
Show all...
#ዸራቅሊጦስ_2016 #ሰኔ ወር የመንፈስ_ቅዱስ_ወር “…ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ* ይሰጣችኋል፤ (* አጽናኝ ማለት በግሪክ ቋንቋ ጰራቅሊጦስ ማለት ነው) (ዮሐ14:15-16) በሰኔ ወር በመንፈሰ ቅዱስ ሃይል የመታደስ ወራችን ይሆናል መንፈሱን የላከልንን እግዚአብሔርን እናከብራለን፤ የመንፈስ ቅዱስን ማንነትና አሰራር ከቅዱስ ቃሉ እንማራለን፤ በተጠማ ልብ በመቅረብም በመንፈስ ቅዱስ እንሞላለን፤ እውነተኛ የመንፈስ ጉብኝት ምድራችንን እንዲሞላም እንቃትታለን። ቀኖቹን ከአሁኑ ለዚሁ አላማ እንድትለዩና እናንተም እየተዘጋጃችሁ እንድትቆዩ አደራ እንላለን። ዝርዝሮችን በቀጣይነት እንገልጽላችኋለን።
Show all...
እግዚአብሔር ሆይ ከአንተ የምናስበልጠው፣ የምናስቀድመው ነገር በዝቶ የልብ ዝንባሌያችን የአንተ ወዳልሆነው ነገር እንዳያደላ፣ ጠረናችን እንዳይበላሽ፣ አእምሮአችን ከልብህ ባልሆነ ነገር እንዳይሞላ ይልቁንም በአእምሮአችን መታደስ እየተለወጥን ይህን ዓለም እንዳንመስል እርዳን!! በዓለም ብንኖርም ከዓለም ግን እንዳልሆንን ገብቶን የሰማዩ ላይ እንድናተኩር፣ በአንተና በመንግሥትህ ጉዳይ እንዳንደራደር ይልቁንም ለአንተ ለመኖር፣ መንግሥትህን ለማስፋት እንድንተጋ፣ ሰው ብቻ እንዳንሆን እርዳን!! ዋዘኞች ሆነን ቀኖቻችን በከንቱ እንዳያልቁ አንቃን!! መንፈስ ቅዱስ እባክህ! ልባችንን ደግመህ ደጋግመህ ወደ ራስህ ሳበው፣ በእግዚአብሔር ፍቅር ሙላው፤ አንተ አቅማችን ነህና ኢየሱስ ላይ፣ የኢየሱስ የሆነው ላይ አቆየን!!
Show all...
👏 1

👍 2 1
የዕለቱ ቃል "እግዚአብሔር ሆይ፤ በሰማይና በምድር ያለው ሁሉ የአንተ ነውና፤ ታላቅነት፣ ኀይል፣ ክብርና ግርማ የአንተ ነው። እግዚአብሔር ሆይ፤ መንግሥትም የአንተ ነው፤ አንተም እንደ ራስ ከሁሉ በላይ ከፍ ከፍ ያልህ ነህ።" (1ዜና 29፥11 አመት)
Show all...