en
Feedback
ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት

ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት

Open in Telegram

... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1)  ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመረጧን የሚነገርበት አስታየት መልዕክት ካለ ይላኩልን፡፡

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት

Channel ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት (@ewuntegna) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 62 590 subscribers, ranking 793 in the Religion & Spirituality category and 531 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 62 590 subscribers.

According to the latest data from 07 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by 369 over the last 30 days and by 6 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 0.10%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 0.48% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 64 views. Within the first day, a publication typically gains 298 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 3.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1)  ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመረጧን የሚነገርበት አስታየት መልዕክት ካለ ይላኩልን፡፡

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 08 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

62 590
Subscribers
+624 hours
+4597 days
+36930 days
Posts Archive
ሁሌ ቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ  ይሄን ቻናል ተቀላቀል ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆነው Ethiopia  ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚ ሳያመልጣህ አሁኑኑ ተቀላቀል

🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️
🏆 ለ ኦርቶዶክሳዊያን ብቻ የተከፈቱ በኢትዮጵያ የመጀመርያዎቹ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች ❤️❤️❤️

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥 ✅ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to join ያድርጉ....!   🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች❓

ለ Remedial ለምገቡ ተማርዎች መልካም ዜና! 🔥ትኩስ የመቁረጫ ነጥብ ጋር የተገናኘ ዜና የምታገኙበትን ምርጥ ቻናል ልጋብዛቹ ትወዱታላቹህ።

Repost from N/a
🔴የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
🔴የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።

Repost from N/a
የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!!!👇👇👇👇👇

Repost from N/a
🚨ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ....

ርኅወተ ሰማይ እና ጳጉሜ 3 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል መታሰቢያ ርኅወተ ሰማይ በቤተ ክርስቲያናችን ከሚከበሩ ታላላቅ በአላት መካከል አንዱ ሲሆን የሚውለውም ጳጉሜ 3 በየዓመቱ የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ቀን ነው፡፡ ርኅወተ ሰማይ የስሙ ትርጉም የሰማይ መከፈት እንደማለት ሲሆን በክርስቶስ ክርስቲያን የተባሉ ሁሉ ፀሎት፣ ልመናቸው ምልጃቸው የሚያርግበት ከአምላክም የሚወርድበት አለት ነው፡፡ በዚህች እለት ቅዱሳን መላእክት የምእመናንን ልመና መስዋእቱን የሚያሳርጉበት እና የአምላካችንን ምህረት ቸርነት ለሰው ልጆች የሚያወርዱበት እለት ፡: በዚህች ቀን በሚዝንመው ዝናምም በእግዚአብሔር ቸርነት ብዙ ድውያን ፈውሰ ሥጋ ፈውሰ ነፍስን ያገኛሉ መካኖች ከማየ ፀሎቱ ጠጥተውም ማህፀናቸው ይከፈታል ሌሎች ብዙ ተዓምራትም ይደረግባታል፡፡ ጳጉሜ 3 የሊቃነ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል  መታሰቢያ ነው ፡፡ ሩፋኤል የጦቢትን ዓይን ያበራና ወለተ ራጉኤልን (የራጉኤልን ልጅ) ተቆራኝቷት ከነበረው ጋኔን ያላቀቃት መሆኑ በመጽሐፈ ጦቢት በስፋት ተገልጿል፡፡ የጳጉሜ ወር  ዳግም ምጽአት የሚታሰብበትም ወር ነው፡፡ ይህም ጳጉሜ የዓመታት መሸጋገሪያ ጨለማው የክረምት ወቅት ወደ ማብቂያው የምናልፍባት እንደሆነች ሁሉ ምጽአትም ከጊዜያዊው ወደ ዘላለማዊ ከምድራዊ ወደ ሰማያዊ ከዚህ ዓለም ወደ ወዲያኛው መሸጋገሪያ ነውና ነው፡፡  አምላካችን ዳግም ሲመጣ በመንግስቱ እንዲያስበን ተግተን ልንፀልይ ሁሉን በስርአት እንድናደርግ  ይገባል፡፡   ጦቢትን በሥራው  ሁሉ የረዳ  በችግሩም ያፅናናው ሊቀ መላእክት ሩፋኤል እኛንም ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ እንላቀቅ ዘንድ ይራዳን ያማልደን በረከቱ ሁሌም አይለየን አሜን፡፡ አዲሱ አመትም የሰላም የፍቅር የመከባበር አመት እንዲሆንልን አምላክ ይርዳን ፡፡  @ewuntegna @ewuntegna