cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት

... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1)  ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመረጧን የሚነገርበት አስታየት መልዕክት ካለ @Thsion21 ይላኩልን፡፡

Show more
Advertising posts
22 940
Subscribers
+12824 hours
+4397 days
+1 56430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል      🔐ከስር ክፈት የሚለውን       በመጫን ይቀላቀሉ👇👇👇
100Loading...
02
🟥ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
250Loading...
03
💒 መንፈሳዊ ጥያቄ ✝️❤️ ================== ➠ በዳግም ትንሰሣኤ ጣቱን ከጌታ ጎን የከተተ ሐዋርያ ማነው?
190Loading...
04
🟥ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
210Loading...
05
Gemz ልክ እንደ Hamster 🐹 ነው Daily Comb Profit Per hour አለው 🔥🔥🔥 በጥቂት ቀናት ውስጥ ተጠቃሚው እየጨመረ ነው 🔥🔥 🥇 ያልጀመራችሁ አሁኑኑ ጀምሩ👇👇 https://t.me/gemzcoin_boT/tap?startapp=60UR3d-UFfF43PLQjKtv82A https://t.me/gemzcoin_boT/tap?startapp=60UR3d-UFfF43PLQjKtv82A
920Loading...
06
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
830Loading...
07
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
700Loading...
08
ማርያም JOIN አደርጋለሁ 🌼ማርያምን ብለሀል አሁኑኑ JOIN በል።
90Loading...
09
💕ምርጥ ምርጥ ትምህርተ ተዋሕዶ የሚተላለፍበት ምርጥ ምርጥ ቻናል ናቸው Join ይበሉት👇👇👇
170Loading...
10
ቶን በነፃ እየተሰጠ ነው 1 ቶን 1000 ብር ነው 🔥🔥🔥 ከታች ባለው ሊንክ start በሉና እየገባቹ ውሰዱ እዳያመልጣቹ ለትንሽ ቀን ነው ሚሰጠው..!! 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=ff20055b-ceec-4d8c-a71d-a9f303688e10
670Loading...
11
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ከመቃብር ከተነሳሣ በኋላ አርባ ቀን በሆነው ጊዜ ለደቀ መዛሙርቱ ተገልጾ በደብረ ዘይት ተራራ ሁላችሁም ተሰብሰቡ አላቸው ። በዚያም እንደተሰበሰቡ ከእነርሱ እንደ አንዱ ሆኖ ተገለጸላቸውና መቼም መች ከዚያ ሳልለይ በነበርኩበት ወደ ጌትነቴና ክብሬ ወደ አባቴና ወደ አባታችሁ አርጋለሁ ወደ ክብሬና ወደ ጌትነቴ ተመልሼ ካልኬድኩ መንፈስ ቅዱስ ከእናንተ ጋር ሊኖር አይችልም ። ወደ ሰማይ ባረግሁ ጊዜ እኔ እርሱን ወደ እናንተ እልከዋለሁ እርሱም በእኔ ያለውን ኮብር ይገልጽላችኋል እሱ ከእኔና ከአብ ጋር በሕልውና ያለ ነውና። ይህም የሕይወት መንፈስ የጸሐይ ብርሃን በምድር ላይ ወርዶ ወለል አድርጎ እንሚያበራ በእናንተ ላይ ወርዶ ያበራል። እርሱም ባደረባችሁ ጊዜየምትፈልጉትን ሁሉ ይሰጣችኋል በእናንተም ላይ በማደሩ ታላላቅ ተአምራት ለማድረግ ትችላላችሁ። ከእኔና ከአብ ሳይለይ እርሱን ወደ እናንተ እልከዋለሁና። ከዚህም ወደ እርሱ አቀረባቸውና እንኩ መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ ብሎ እፍ አለባቸው በዚህ ንፍሐተ እስትንፋስ አዳም ሕያው ነፍስ ያለው ሆኗልና። እንግዲህ እስከ አለም ዳርቻ ድረስ ከሙታን ተለይቼ መነሣቴን እያስተማራችሁ ሰዎችን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አጥምቋቸው የአመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ያልተጠመቀ ግን ነፍሱን አጠፋ። እናንተስ በስሜ አጋንንትን ታወጣላችሁ፣ በሐገሩ ቋንቋ ሁሉ ትናገራላችሁ እባቡንና እፉኝቱንም በእጃችሁ ብትጨብጡ ወይም የሚገድል መርዝ ብትውጡ አንድችም የሚጎዳችሁ ነገር አይኖርም ይልቁንም እጆቻችሁን በሕሙማን ላይ ብታኖሩ ከደዌያቸው ይፈወሳሉ አላቸው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ። ጌታም ይህን በዚያ እንደተሰበሰቡ እየነገራቸው ሳለ ተራራውንም እነሱንም ብርህት ደመና ከበበቻቸው ከምድር እስከ ሰማይ የሚደርስ የእሳት መሰላል ሠረገላ ተመለከቱ ብዙ የሰማይ ሠራዊት መላእክትም በዙሪያው ተሰልፈው ነበር ። በእጃቸውም መለከት ጸናጽልና ከበሮም ይዘው ነበር መለከቱን በአፋቸው ይነፉታል በዚያም ተራራ ላይ በምድር ላይ ከቶ እንደሱ ያለ ተወዳዳሪ የሌለው ሽታ ሸተተ።አበሞና ቀናንሞ ከሚባለው መልካም ሽቶ ይልቅ የእሱ ሽታ ልዩ ጣፋችነት አለውና ዳግመኛም የእሳት ሠረገላ አዩ በዙሪያውም ልብሳቸው እሳት የሆነ ተሰልፈው ነበር ሁሉም በዚያች መሰላል ወደ ሰማይ ይወጣሉ ወደ ምድርም ይወርዱ ነበር። ከሽቶ ሁሉ ሽታው የሚበልጥንጹሕ እጣን በውስጡ ያለበት የወርቅ ጽና የያዙ መላእክትም አዩ ክንፋቸውም እርስ በእርሱ እየተሳበቀ እንደነጎድጓድ ድምጽን ያሰማ ነበር። ከዚያም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ፊት ከጸሐይ ብርሃን ከሚሊዮን በላይ የሚልቅ ጊዜ ብልጫ ባለው ብርሃን አሸብርቆ አዩ ። የክርስቶስ ደቀመዛሙርትም ይህን ባዩ ጊዜ በግንባራቸው እየወደቁ ሰገዱ ታላቅ ፍርሃትና ድንጋጤም አደረባቸው ልቅሶንም አበዙ። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም አይዟችሁ ተነሡ አትፍሩ ድሃ አደግ ትሆኑ ዘንድ አልተዋችሁምና።ነገርግን ከላይ ከሰማይ ኃይልን እስክትቀዳጁ ድረስ በኢየሩሳሌም ተቀመጡ አላቸው ። ከዚያም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሂዶ የጴጥሮስን እጅ ያዘ ያዕቆብንና ዮሐንስንም በእግራቸው አቆማቸውና ለስምዖን ጴጥሮስ የሰማይና የምድር መክፈቻ ሰጠው ለፍርድ ዳግመኛ እስክመጣ ድረስ የሲዖል ኃይሎች የማያነዋውጧት ቤተክርስቲያኔን በእሷ ላይ የምሠራበት አለት ድንጋይ አንተ ነህ አለው። ከዚያም ዳግመኛ በዓለም እስክታዩኝ ድረስ ከእናንተ መካከል ሞትን የማይቀምሷት አሉ አላቸው ። ቀጥሎም እወቁ በምድር ያሰራችሁትን እኔም እኔ ደግሞ በሰማይ አስረዋለሁ። የፈታችሁትንም ሁሉ እኔ በሰማይ እፈታዋለሁ አላቸው። ከዚያም ንጹሕ የሚሆን ቀኝ እጁን በጴጥሮስ ራስ ላይና በሁሉም ደቀመዛሙርቱ ዘርግቶ እንሆ ሥልጣን ሰጠኋችሁ እናንተ ለሰዎች ኃጢአቱ ይቅር ያላችሁላቸው እኔም ይቅር እልላችዋለሁ ይቅር ያላላችሁላቸውም ይቅር አልላቸውም ። እንሆ የክቡሩን አረጋዊ መልከጼዴቅንና የአሮንን ሥልጣነ ክሕነት ሰጠኋችሁበፍጥረቱ ሁሉ ሰውነት ላይ አሰለጠንኋችሁ ያምኑብኝም ዘንድ መንግሥተ ሰማይን ስበኩላቸው። ንገሯቸው አስተምሯቸው ከምእመናን ወገን የሆነ ሁሉ ከካህናቶቼ አንዱን ወደ ቤቱ ጠርቶ በፍጹም ሃይማኖት ተቀብሎ ቢጋብዘው እኔም ከእርሱ ጋር ወደዚያ እገባለሁ የቤተሰቡን ሁሉ ኃጢአት ይቅር እላለሁ። ማንኛውም ክርስቲያናዊ ሰው በዚህ በአርባኛው ቀን ውስጥ ካህን ጠርቶ በቤቱ በረከት ያልተቀበለ በዚያን በአርባው እለት ወራት የሚጸልየውን ጸሎት አልቀበለውም ኃጢአቱም በመናፍቃን መዝገብ ይመዘገባል። ማንኛውም የስጦታ ሥራ ሁሉ የሚፈጸመው በአርባው ቀናት ውስጥ ነውና ስለዚህ ከመቃብር ከተነሣሁ በኋላ ወደሰማይ የማርግበትን ጊዜ በአረባ ቀን አደረግሁ ። ማንኛውም ሰው ካህንን ለመማታት እጁን ቢዘረጋ በሚቃጠል እሳት ይነዳል ። ከትእዛዜ ማንኛውንም አታፍርሱ እርስ በእርሳችሁ ተፋቀሩ በማንኛውም ጊዜ ከማንም ሁሉ ጋር ቢሆን በስምምነት ኑሩ ። እወቁ እኔ ወደሰማይ ካረግሁ ከአስር ቀን በኋላ መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ ይወርዳልና ። ዳግመኛም በአስራ አንዱ ደቀ መዛሙርትና በሰብዓው አርድእት ላይ ቀኝ እጁን ዘርግቶ ባረካቸውና የአሮንን ክህነትና ልዩ ታላቅ ኃይል አሳደረባቸው። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስም ለደቀ መዛሙርቱ ይህን ካደረገ በኋላ በብርሃን ሠረገላ ወደ ሰማይ አረገ። በዚያን ጊዜም ምድር ተናወጠች ተራሮች ተንቀጠቀጡ ዓለም በመላዋ ተነዋወጠች ደመናት ደነገጡ መባርቅትም ድምጻቸውን አሰሙ። መላእክት የተሸከሙት ሠረገላ ወደ ላይ ከፍ ከፍ አለ ኪሩቤል ከእርሱ ጋር ወጡ በረሩ ሱራፌል ስሙን ቀደሱ ኃይላትና ሥልጣናትም ዕልል አሉ ገብርኤል በሚያምር ጣዕመ ዜማ ዘመረ ሚካኤልም መለከትን ይነፋ ነበር ማኅበረ መላእክት ሁሉሙ በሙሉ ክንፋቸውን ዘረጉ ። የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዛሙርቶችም በሙሉ ጌታ በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በክነፈ ነፋስ ወደሰማይ ሲያርግ አዩት ከዚያም በላይ በሰማይ እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ በእውነት የተመሰገነ ነው የሚል የምስጋና ቃል ሰሙ ። ይቅርታው ቸርነቱ ለዘለዓለሙ በእውነት ለሁላችን ይደረግልን 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ተአምረ ኢየሱስ ዘዕርገት @Ewntegna @Ewntegna @Ewntegna ✨✨✨✨✨✨✨ ✍️
2543Loading...
12
🔔የነማንን መዝሙሮች ማዳመጥ ይፈልጊሉ ይፈልጋሉ🔔 🛎️ ¶ የአቤል መክብብ       • ከኀጢአተኛዉ ድንኳን       • ተናገር አለኝ       • ይቅር ስላልከኝ ነው 🛎️¶ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ     • በድንኳኔ     • ተግተን እንጸልይ     • ሰዎች ፈረዱብኝ     • ናፍቄት 🛎️¶ ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ     • ይቅር ሳልላት     •ከፊቴ ያለዉን     •እኔ እሆንን 🛎️¶ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ     • ነፍሴ ሆይ     • በርጠሚዮስ ነኝ     • ማረኝ 🔔 ማዳመጥ የሚፈልጉትን መዝሙር "ይጫኑ" መልካም ቀን 🌷
1080Loading...
13
በ6 ወር ከ31,000 member በላይ ያፈራው ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚 ቻናልን እንሆ‼️ ❓❔የቱን መፅሀፍ ይፈልጋሉ❔❓ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📓የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📘📚📕 የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📘📚📕 መጽሐፈ አክሲማሮስ 📘📚📕 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት 📘📚📕 መልክዓ መለኮት 📘📚📕 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት 📘📚📕 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን 📘📚📕 ሐይማኖተ አበው 📘📚📕 ራዕየ ማርያም 📘📚📕 የመናኝ ጉዞ 📘📚📕 መልክዓ እግዚአብሔር 📘📚📕 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ 📘📚📕 ፍካሬ ኢየሱስ 📘📚📕 መርበብተ ሰሎሞን 📘📚📕 የቶ መስቀል ትርጉም ◤◢◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥◣◥ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ █ 📚✝ ይቀላቀሉን ✝📚 █ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ ◣◥◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢◤◢ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 📚ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ለማግኘት እዚህ ይግቡ📚 ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
10Loading...
14
ማርያም JOIN አደርጋለሁ 🌼ማርያምን ብለሀል አሁኑኑ JOIN በል።
170Loading...
15
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪ አቤል መክብብ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ 🌷 👥 የሁሉንም ዘማሪያን መዝሙር ለማግኘት 🔔 👇 🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧🫧
250Loading...
16
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
130Loading...
17
❖ #ጥያቄ ✍️ ------------------ ➲.ለምኑ፣ ይሰጣችኋል፤ ፈልጉ፣ ታገኛላችሁ፤ አንኳኩ፣ በሩም.................። -------------------------------------------------------
300Loading...
18
🍀 በአጻጻፍ ትክክል የሆነው የቱ ነው ❓️ ========================= 1⃣🍀 እየሱስ ማሪያም ዩሀንስ 2⃣🍀 ኢየሱስ ማሪያም ዩሐንስ 3⃣🍀 ኢየሱስ ማርያም ዮሐንስ. ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇 ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
270Loading...
19
በ6 ወር ከ31,000 member በላይ ያፈራው ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚 ቻናልን እንሆ‼️ ❓❔የቱን መፅሀፍ ይፈልጋሉ❔❓ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📓የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📘📚📕 የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📘📚📕 መጽሐፈ አክሲማሮስ 📘📚📕 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት 📘📚📕 መልክዓ መለኮት 📘📚📕 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት 📘📚📕 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን 📘📚📕 ሐይማኖተ አበው 📘📚📕 ራዕየ ማርያም 📘📚📕 የመናኝ ጉዞ 📘📚📕 መልክዓ እግዚአብሔር 📘📚📕 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ 📘📚📕 ፍካሬ ኢየሱስ 📘📚📕 መርበብተ ሰሎሞን 📘📚📕 የቶ መስቀል ትርጉም ◤◢◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥◣◥ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ █ 📚✝ ይቀላቀሉን ✝📚 █ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ ◣◥◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢◤◢ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 📚ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ለማግኘት እዚህ ይግቡ📚 ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
480Loading...
20

21
Media files
520Loading...
22
✅ ጥያቄ ✞✞✞ ---------------------- 2⃣.ከሚከተሉት አራቱ አፍላጋት መካከል ከሚፈሱባቸው ስፍራዎች ጋር በትክክል ያልተዛመደው የቱ ነው ❓️ ------------------------------------------------------
300Loading...
23
🎤 የበገናና የንሰሃ መዝሙሮች ስብስብ ❤️ ============================ ♡ ስምሽ ጉልበት ሆኖኝ ♡ ✞ በጾም ትትፌውስ ቁስለ ነፍስ ✞ ✞ የመርከቧ ተጓዦች ነን ✞ ᯽ ላሐ ማርያም ᯽ ✧ ስለ ድንግል ብሎ ✧ ♡ የእኛ ጌታ ♡ ✰ እረ ስማኝ ፈጣሪ ✰ ✞ በከመ ምህረትከ ✞ ✥ አምላኬን ሳልፈራ ✥ ✞ የጴጥሮስን ዕንባ ✞ ♡ ለንስሐ ሞት አብቃኝ ♡ ❖ ብስራተ ገብርኤል ❖ ✞ እንደበደሌ አልከፈልከኝም ✞ ♡ ኑ እንቅረብ ♡ ❀ ዘጾመ ወጸለየ ❀ ✥ ይሁዳ የሸጠው ✥ ✥ በእምባዬ የማመልክህ ✥ ✟ የማደርገውን አላውቅም ✟ ✝️ ይቀላቀሉ ✝️
560Loading...
24
AvaCoin 💰 ያልሰራችሁ አሁኑኑ ስሩ 🔥🔥🔥 List ሊደረግ ነው የሰራችሁ Wallet Connect አድርጉ 🔥🔥 በ task ብቻ ብዙ ትሰራላችሁ 🔥🔥 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=36785e5882c3929d55d0 https://t.me/avagoldcoin_bot?start=36785e5882c3929d55d0
1110Loading...
25
🎚 እምነት 🎚 ------------------------------------------- 📌 ዓይን የተፈጠረው ለመጽሐፍ ቅዱስ ነው ቀንዎን በመጽሐፍ ቅዱስ ይጀምሩ..📝 ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
240Loading...
26
❤️💠 እንኳን ደስስስስ አልዎት! 💠❤️ 👏👏👏👏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲 ⁉️ የማንን መንፈሳዊ ትምህርት ማግኘት ይፈልጋሉ?👇 ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 1⃣ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 2⃣ የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 3⃣ የብጹህ አቡነ ሽኖዳ ሳልሳዊ ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 4⃣ የቅዱስ እንጦስ ትምህርቶች ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 5⃣ የቅዱስ ኤፍሬም ትምህርቶች ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ ┏━━━━━━━━━━━━━━┓ 6⃣ የአባ ሕርያቆስ ትምህርቶች ┗━━━━━━━━━━━━━━┛ የሁሉንም አባቶች ትምህርት ይፈልጋሉ❓️ --------------------------------------------------
180Loading...
27
በ6 ወር ከ31,000 member በላይ ያፈራው ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚 ቻናልን እንሆ‼️ ❓❔የቱን መፅሀፍ ይፈልጋሉ❔❓ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📓የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📘📚📕 የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📘📚📕 መጽሐፈ አክሲማሮስ 📘📚📕 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት 📘📚📕 መልክዓ መለኮት 📘📚📕 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት 📘📚📕 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን 📘📚📕 ሐይማኖተ አበው 📘📚📕 ራዕየ ማርያም 📘📚📕 የመናኝ ጉዞ 📘📚📕 መልክዓ እግዚአብሔር 📘📚📕 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ 📘📚📕 ፍካሬ ኢየሱስ 📘📚📕 መርበብተ ሰሎሞን 📘📚📕 የቶ መስቀል ትርጉም ◤◢◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥◣◥ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ █ 📚✝ ይቀላቀሉን ✝📚 █ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ ◣◥◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢◤◢ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 📚ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ለማግኘት እዚህ ይግቡ📚 ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
910Loading...
28
🍀 በአጻጻፍ ትክክል የሆነው የቱ ነው ❓️ ========================= 1⃣🍀 እየሱስ ማሪያም ዩሀንስ 2⃣🍀 ኢየሱስ ማሪያም ዩሐንስ 3⃣🍀 ኢየሱስ ማርያም ዮሐንስ. ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇 ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
50Loading...
29
ዕርገት ዕርገት ማለት ዐርገ ወጣ፣ አረገ ከፍ ከፍ አለ ከሚለው የግእዝ ግሥ የወጣ ሳቢዘር  ሲሆን ትርጓሜውም እዛው የግሱን ትርጉም ሳይለቅ ወደላይ መውጣትን፣ ማረግን፣ ከፍከፍ ማለትን ያሳያል ይህም ዕርገት ከዘጠኙ የጌታ አበይት በዓላት አንዱ ነው ይህም ዕርገት ጥንቱ ዕርገት በዘመነ ማርቆስ ሐሙስ ቀን ነው ።ጥንተ ዕርገት ሐሙስን ሳይለቅ ሁሌም በዕለተ ሐሙስ ቢከበርም ይወጣል ይወርዳል። በባሕረ ሓሳብ አቆጣጠር ተቆጥረው ከሚከበሩት በዓላት መካከል አንዱ ዕርገት ነውና ። ዕርገት ብለን የምናከብረው እንዲያው ዝም ብለን አደለም ከታሪኩ ከሐሳቡ በመነሣት ነው እንጂ በዓሉ የጌታ በዓል ነው ለምሳሌ ልደት ብለን መወለዱን ግዝረት ብለን መገዘሩን ጥምቀት ብለን መጠመቁን ምጽዓት ብለን መምጣቱን እንደምናከብረውና እንደምንናገረው ሁሉ ማረጉንም ዕርገት ብለን እናከብራለን። ዕርገት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራውን ጨርሶ፣ በእርሱ እግር ተተክተው እንዲሰሩም ሐዋርያትን ተክቶ፣ እርሱም ከእነርሱ ጋር እስከ ዓለም ፍጻሜ እንደሚሆን ነግሮ፣  በዚህ ዋሉ በዚህ እደሩ፣ እንዲህ አድርጉ እንዲያ አታድርጉ፣ ብሎ ደቀ መዛሙርቱን አዝዟቸው፣ እናንተ ግን ኃይልን ከአርያም እስክትለብሱ በኢየሩሳሌም ተቀመጡ ብሎ ተስፋሁን ነግሯቸው ማረጉን ያስረዳል። ዕርገት  ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም ሲመጣ አላየነውም ድምጹንም አልሰማነውም ግን እንደሚመጣ እናውቅ ነበርና አወቅነው። ይህም ትህትናው ነው ለትህትና መምጣቱንም ያስረዳናል።ሲመጣ በጸትታ እንደመጣ ሁሉ ሲሄድ ግን በጸትታ በዝምታ አልኬደም ሲያርግ በልዕልና፣ በይባቤ መላእክት በዝማሬ ነው።  ምክንያቱም ሞትን አሸንፎ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ኃይለ አጋንንትን ደምስሶ እንደሰም አቅልጦ ትንሳኤውን ገልጦ ነውና። አንድም የአረገው መከራ ሊቀበል ሳይሆን በአባቱ ቀኝ በክብር ሊቀመጥ ነውና በባሕርይ ክብሩ ወጣ፣ አረገ፣ ከፍ ከፍ አለ ደመናም ተቀበለችው ይላልና ከፍታ ነው። ጌታ ባረገ ጊዜ ስለ ግርማው አስፈሪነት ደመና ወደ እርሱ መጥታ ተቀበለችው እንጂ አልተሸከመችውም ተብሎ ስለ እርሱ ተጽፏል ይላል ሊቁ ቅዱስ ያሬድ።ኪሩቤል ሠረገላውን ሲሸከሙ እነርሱን እርሱ በዓየር ላይ የሚሸከማቸው ኃያል አምላክ ባረገ ጊዜ ደመና መጣ ሲባል ደመና አቅም ኖሮት እርሱን ለመሸከም የመጣ ሳይሆን ክብሩን ለመግለጽ የጋረደው የባሕርይ ክብሩ እንደሆነ ያስረዳል። የደብረ ታቦር የምጽዓት የእርገት ደመና የባህርይ ክብሩነው እንጂ ተራ ብናኝ ደመና አይደለም ይላሉ ሊቃውንት ። ዕርገት ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደሰማይ የወጣ የለም እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው ፫፥፲፫።ሊወለድ ሲመጣ መላእክት እንኳን አላዩትም። ሲያርግ ግን እኒህ የገሊላ ሰዎች ሐዋርያት እያዩት ነው ምክንያቱም ዳግመኛ ለፍርድ ሲመጣ እንኳን ወዳጆቹ የወጉት ጠላቶቹም ሁሉ ያዩታልና ክብር ነው። ዕርገት ምርኮ ነው ጠላት ለአምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን በሞት በረት ዘግቶ ሲያሰቃያቸው የነበሩትን ነፍሳት ጠላትን ድል አድርጎ ከጠላት እጅ ማርኮ ነጻነትን ሰጥቶ አርጓልና። በዚህም ወደላይ አረግህ ምርኮን ማረክህ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ ብሎ የተናገረው የነቢዩ የዳዊት ቃል ተፈጸመ መዝ.፷፰፥፲፰ ዕርገት እልልታ ነው አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽም አረገ። ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ ዘምሩ፥ ለንጉሳችን ዘምሩ። መዝሙር.፵፯፥፭-፮     👏👏👏👏👏👏  👏👏👏👏👏👏       👏👏👏👏👏👏 @Ewuntegna @Ewuntegna     ✍️ Ermiyas @Ewuntegna ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨            
2924Loading...
30
💎 1 TON = 7$birr😀 በኢትዮጵያ 850ብር 🔥🔥🔥🔥 ይህንን ነፃ toncoin ለማግኘት ✅በዚ ግቡ👇👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=ff20055b-ceec-4d8c-a71d-a9f303688e10 https://t.me/preton_drop_bot?start=ff20055b-ceec-4d8c-a71d-a9f303688e10 ✅ bot የሚከፍላቹ በጣም በቀላሉ ሰው በጋበዛቹ ቁጥር ይከፍላል። ✅ 0.5 Ton ሲደርስ ማውጣት ትችላላቹ። ✅ ቤተሰቦች በአንድ ሰው   0.005 TON  ይከፍላል።
10Loading...
31
🍀 በአጻጻፍ ትክክል የሆነው የቱ ነው ❓️ ========================= 1⃣🍀 እየሱስ ማሪያም ዩሀንስ 2⃣🍀 ኢየሱስ ማሪያም ዩሐንስ 3⃣🍀 ኢየሱስ ማርያም ዮሐንስ. ለእነዚህ ጥያቂዎች መልስ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇👇👇👇👇👇 ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN ➢ JOIN  ➢  JOIN  ➢ JOIN ➢JOIN
220Loading...
32
ዕርገት ዕርገት ማለት ዐርገ ወጣ፣ አረገ ከፍ ከፍ አለ ከሚለው የግእዝ ግሥ የወጣ ሳቢዘር ሲሆን ትርጓሜውም እዛው የግሱን ትርጉም ሳይለቅ ወደላይ መውጣትን፣ ማረግን፣ ከፍከፍ ማለትን ያሳያል ይህም ዕርገት ከዘጠኙ የጌታ አበይት በዓላት አንዱ ነው ይህም ዕርገት ጥንቱ ዕርገት በዘመነ ማርቆስ ሐሙስ ቀን ነው ።ጥንተ ዕርገት ሐሙስን ሳይለቅ ሁሌም በዕለተ ሐሙስ ቢከበርም ይወጣል ይወርዳል። በባሕረ ሓሳብ አቆጣጠር ተቆጥረው ከሚከበሩት በዓላት መካከል አንዱ ዕርገት ነውና ። ዕርገት ብለን የምናከብረው እንዲያው ዝም ብለን አደለም ከታሪኩ ከሐሳቡ በመነሣት ነው እንጂ በዓሉ የጌታ በዓል ነው ለምሳሌ ልደት ብለን መወለዱን ግዝረት ብለን መገዘሩን ጥምቀት ብለን መጠመቁን ምጽዓት ብለን መምጣቱን እንደምናከብረውና እንደምንናገረው ሁሉ ማረጉንም ዕርገት ብለን እናከብራለን። ዕርገት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራውን ጨርሶ፣ በእርሱ እግር ተተክተው እንዲሰሩም ሐዋርያትን ተክቶ፣ እርሱም ከእነርሱ ጋር እስከ ዓለም ፍጻሜ እንደሚሆን ነግሮ፣ በዚህ ዋሉ በዚህ እደሩ፣ እንዲህ አድርጉ እንዲያ አታድርጉ፣ ብሎ ደቀ መዛሙርቱን አዝዟቸው፣ እናንተ ግን ኃይልን ከአርያም እስክትለብሱ በኢየሩሳሌም ተቀመጡ ብሎ ተስፋሁን ነግሯቸው ማረጉን ያስረዳል። ዕርገት ሰውን ለማዳን ወደዚህ ዓለም ሲመጣ አላየነውም ድምጹንም አልሰማነውም ግን እንደሚመጣ እናውቅ ነበርና አወቅነው። ይህም ትህትናው ነው ለትህትና መምጣቱንም ያስረዳናል።ሲመጣ በጸትታ እንደመጣ ሁሉ ሲሄድ ግን በጸትታ በዝምታ አልኬደም ሲያርግ በልዕልና፣ በይባቤ መላእክት በዝማሬ ነው። ምክንያቱም ሞትን አሸንፎ ሙስና መቃብርን አጥፍቶ ኃይለ አጋንንትን ደምስሶ እንደሰም አቅልጦ ትንሳኤውን ገልጦ ነውና። አንድም የአረገው መከራ ሊቀበል ሳይሆን በአባቱ ቀኝ በክብር ሊቀመጥ ነውና በባሕርይ ክብሩ ወጣ፣ አረገ፣ ከፍ ከፍ አለ ደመናም ተቀበለችው ይላልና ከፍታ ነው። ጌታ ባረገ ጊዜ ስለ ግርማው አስፈሪነት ደመና ወደ እርሱ መጥታ ተቀበለችው እንጂ አልተሸከመችውም ተብሎ ስለ እርሱ ተጽፏል ይላል ሊቁ ቅዱስ ያሬድ።ኪሩቤል ሠረገላውን ሲሸከሙ እነርሱን እርሱ በዓየር ላይ የሚሸከማቸው ኃያል አምላክ ባረገ ጊዜ ደመና መጣ ሲባል ደመና አቅም ኖሮት እርሱን ለመሸከም የመጣ ሳይሆን ክብሩን ለመግለጽ የጋረደው የባሕርይ ክብሩ እንደሆነ ያስረዳል። የደብረ ታቦር የምጽዓት የእርገት ደመና የባህርይ ክብሩነው እንጂ ተራ ብናኝ ደመና አይደለም ይላሉ ሊቃውንት ። ዕርገት ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደሰማይ የወጣ የለም እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው ፫፥፲፫።ሊወለድ ሲመጣ መላእክት እንኳን አላዩትም። ሲያርግ ግን እኒህ የገሊላ ሰዎች ሐዋርያት እያዩት ነው ምክንያቱም ዳግመኛ ለፍርድ ሲመጣ እንኳን ወዳጆቹ የወጉት ጠላቶቹም ሁሉ ያዩታልና ክብር ነው። ዕርገት ምርኮ ነው ጠላት ለአምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን በሞት በረት ዘግቶ ሲያሰቃያቸው የነበሩትን ነፍሳት ጠላትን ድል አድርጎ ከጠላት እጅ ማርኮ ነጻነትን ሰጥቶ አርጓልና። በዚህም ወደላይ አረግህ ምርኮን ማረክህ ስጦታንም ለሰዎች ሰጠህ ብሎ የተናገረው የነቢዩ የዳዊት ቃል ተፈጸመ መዝ.፷፰፥፲፰ ዕርገት እልልታ ነው አምላክ በእልልታ እግዚአብሔር በመለከት ድምጽም አረገ። ዘምሩ፥ ለአምላካችን ዘምሩ ዘምሩ፥ ለንጉሳችን ዘምሩ። መዝሙር.፵፯፥፭-፮ 👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏 @Ewntegna @Ewntegna ✍️ Ermiyas @Ewntegna ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨            
180Loading...
33
❤️✝️ መንፈሳዊ ጥያቄ ✝️❤️ ==================== ➠ "ኖላዊ" ማለት ምን ማለት ነው ?
330Loading...
34
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ _ ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ °°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°° ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
540Loading...
35
በ6 ወር ከ31,000 member በላይ ያፈራው ✞ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ📚 ቻናልን እንሆ‼️ ❓❔የቱን መፅሀፍ ይፈልጋሉ❔❓ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📓የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት መፅሐፉን ያግኙ። መልካም ንባብ 📖 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 📘📚📕 የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📘📚📕 መጽሐፈ አክሲማሮስ 📘📚📕 14ቱ ፍሬ ቅዳሴያት 📘📚📕 መልክዓ መለኮት 📘📚📕 መጽሐፈ አሚን ወሥርዓት 📘📚📕 ሰባቱ ምስጢራተ ቤተከርስቲያን 📘📚📕 ሐይማኖተ አበው 📘📚📕 ራዕየ ማርያም 📘📚📕 የመናኝ ጉዞ 📘📚📕 መልክዓ እግዚአብሔር 📘📚📕 ታብተ ጽዮንን ፍለጋ 📘📚📕 ፍካሬ ኢየሱስ 📘📚📕 መርበብተ ሰሎሞን 📘📚📕 የቶ መስቀል ትርጉም ◤◢◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥◣◥ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ █ 📚✝ ይቀላቀሉን ✝📚 █ █ 📚✝ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ✝📚 █ ◣◥◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢◤◢ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 📚ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ለማግኘት እዚህ ይግቡ📚 ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬
630Loading...
36
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
290Loading...
37

38
የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?👇👇👇
230Loading...
39

40

Show all...
1⃣ ቀን
2⃣ ቀን
3⃣ ቀን
4⃣ ቀን
Free FaceSwap🤖
garment removal🙈
💒 መንፈሳዊ ጥያቄ ✝️❤️ ================== ➠ በዳግም ትንሰሣኤ ጣቱን ከጌታ ጎን የከተተ ሐዋርያ ማነው?
Show all...
➜ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ
➜ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ
➜ሐዋርያው ታዴዎስ
መልስ...⁉️
🟥ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
Show all...
1⃣ ቀን
2⃣ ቀን
3⃣ ቀን
4⃣ ቀን
Free FaceSwap🤖
garment removal🙈
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት መዝሙሮችን ይፈልጋሉ?👇👇👇
Show all...
ቆየት ያሉ ዝማሬዎች
አዳዲስ ዝማሬዎች
የንስሐ መዝሙሮች
የቸብቸቦ መዝሙሮች
ሁሉንም በአንድ ላይ
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልዓዛር ከሞተ ስንት ቀን ሆኖት ነው ያስነሳው?
Show all...
1 ቀን
2 ቀን
3 ቀን
4 ቀን
Show all...
ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮች
ኦርቶዶክሳዊ ስብከቶች
ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች
ቃለ ስብሐት
ትምህርተ ሃይማኖት
💕ሁ ሉ ን ም አ ን ድ ላ ይ 💞
ቶን በነፃ እየተሰጠ ነው 1 ቶን 1000 ብር ነው 🔥🔥🔥 ከታች ባለው ሊንክ start በሉና እየገባቹ ውሰዱ እዳያመልጣቹ ለትንሽ ቀን ነው ሚሰጠው..!! 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/preton_drop_bot?start=ff20055b-ceec-4d8c-a71d-a9f303688e10
Show all...
$PRETON DROP

Preton community: @preton Preton community: @preton_cis Chat: @chat_preton Cooperation: @eleidans