cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ከፍተኛ ፳፫ ግቢ ጉባኤ

ይህ ከፍተኛ ፳፫ ግቢ ጉባኤ ትክክለኛ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Channel of higher23 Gibi Gubae. በ ግቢ ጉባኤው የሚደረጉ ታላላቅ ጉባኤዎች እና የ በዓል ፕሮግራሞች ቪድዮች እና ፎቶዎች በዚህ ቻናል ላይ ይለቀቃሉ። በግቢ ጉባኤው ላይ ያለዎትን አስተያየት ወይም ጥያቄ በ @yabsirademofficial @Dagi123_5

Show more
Advertising posts
249
Subscribers
No data24 hours
-37 days
-830 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

📆 ሀሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም   መደበኛ ጉባዔ የከፍተኛ 23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ የ2016ዓ.ም.          Join and share👇    @Keftegna_23_gibigubae_group
Show all...
📆 ሀሙስ ህዳር 6/2016 ዓ.ም   የከፍተኛ 23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ጊቢ ጉባኤ የ2016ዓ.ም.          Join and share👇    @
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ኅዳር 7 የሊቀ ሰማዕታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ በዓል ነው ። በዓሉ ስለ ሁለት ምክንያት ይከበራል 1. በቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገር በልዳ በስሙ ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተክርስቲያን የታነፀበት ዕለት ነው 2. በደኃይቱ መበለት ቤት በረሃብ እንዲሞት ባሠሩት ጊዜ ቤቷን በበረከት የሞላበት ፣ ልጇን የፈወሰበት እና የታሰረበትን የቤቱን ምሰሶ ያለመለመበት መታሰቢያ በዓል ነው። የበረከት በዓል ያድርግልን
Show all...
Repost from Daily ማዕድ
Photo unavailableShow in Telegram
"መለኮት ግን አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ነው። አንድ አምላክ አንዲት መንግሥት አንዲት ሥልጣን አንዲት አገዛዝ ነው።" ቅዳሴ ማርያም እንኳን ለቅድስት ሥላሴ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። መልካም ቀን!! @Daily_mead
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
-------------ጸሎት-------------- ማቅ ለብሼ በአመድም ላይ ሆኜ ስጾም እጸልይና እለምን ዘንድ ፊቴን ወደ ጌታ ወደ አምላክ አቀናሁ።                                           ት.ዳን. 9 ፥3                           📅ቀን  ሰኞ: እሮብ: አርብ ⌚ሰዓት 1:15 : 2:00 በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ስብከተ ወንጌል አዳራሽ የከፍተኛ23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ ◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈ ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ               share & join @Keftegna_23_gibigubae_group ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @yabsirademofficial ላይ ያናግሩን
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
----------------ጸሎት-------------- ማቅ ለብሼ በአመድም ላይ ሆኜ ስጾም እጸልይና እለምን ዘንድ ፊቴን ወደ ጌታ ወደ አምላክ አቀናሁ።                                           ት.ዳን. 9 ፥3                           📅ቀን  ሰኞ: እሮብ: አርብ ⌚ሰዓት 1:15 : 2:00 በደብረ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤል ስብከተ ወንጌል አዳራሽ የከፍተኛ23 እና ብስራተ ገብርኤል ት/ቤት ተማሪዎች ግቢ ጉባኤ ◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈◎◈ ያወቅነውን በማሳወቅ የበኩላችንን እንወጣ               share & join ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @yabsirademofficial ላይ ያናግሩን
Show all...
Show all...
Daily ማዕድ

Daily ማዕድ " እንዲሁ ዝም ብለን ራሳችንን ክርስቲያን ብለን እንድንጠራ አልተጠየቅንም ፤ የተጠየቅነው በምግባራችን ክርስቲያኖች እንድንሆን ነው። " ይህን ቻናል ጆይን በማድረግ የማናውቃቸውን ነገሮች እንወቅ ለሌሎችም ሼር ያድርጉ ሃሳብ አስታየት ካላችሁ በ @yabsirademofficial ያካፍሉን

02:08
Video unavailableShow in Telegram
✨የከፍተኛ 23 ግቢ ጉባኤ✨ ❤️2016 የመክፈቻ ፕሮግራም 🙏✨
Show all...
Show all...
TikTok · የአብስራ

198 likes, 4 comments. “#ተመስገን #ከፍተኛ23ግቢ ጉባዔ#ብስራተገብርኤል #ግቢጉባኤ @ዘብሥራት @z. zelalem takele zegola @be tselot💜👸💜 @Dave @yeabsra tadesse”